Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች

Channel

የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች

@deaconhenokhaile

On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry

49,378subscribers

-732 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.

Register entry

Telegram ID-1001394896018
TypeChannel
Username@deaconhenokhaile
Descriptionይህ ቻናል በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ፈቃድ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው:: @deaconhenokhaile "ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን" 2ኛ ቆሮ. 2:14
CreatedBetween 1 June 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live18 September 2026
Measurements held33
Confirmed unchanged1 time, most recently 18 September 2026
On Telegramt.me/deaconhenokhaile

Topic

Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-UD-Q6_K_XL, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 August 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.

Growth

49,37850,11049,7446 August 2026 — 50,110 subscribers6 August 2026 — 50,093 subscribers7 August 2026 — 50,073 subscribers9 August 2026 — 50,045 subscribers10 August 2026 — 50,022 subscribers11 August 2026 — 49,999 subscribers12 August 2026 — 49,994 subscribers14 August 2026 — 49,966 subscribers15 August 2026 — 49,934 subscribers16 August 2026 — 49,912 subscribers18 August 2026 — 49,885 subscribers19 August 2026 — 49,868 subscribers20 August 2026 — 49,860 subscribers21 August 2026 — 49,849 subscribers22 August 2026 — 49,826 subscribers24 August 2026 — 49,789 subscribers25 August 2026 — 49,770 subscribers26 August 2026 — 49,751 subscribers27 August 2026 — 49,732 subscribers28 August 2026 — 49,720 subscribers29 August 2026 — 49,704 subscribers30 August 2026 — 49,695 subscribers31 August 2026 — 49,677 subscribers1 September 2026 — 49,655 subscribers2 September 2026 — 49,636 subscribers3 September 2026 — 49,621 subscribers4 September 2026 — 49,595 subscribers8 September 2026 — 49,539 subscribers10 September 2026 — 49,483 subscribers12 September 2026 — 49,459 subscribers14 September 2026 — 49,435 subscribers15 September 2026 — 49,418 subscribers18 September 2026 — 49,378 subscribers6 August 202618 September 2026
33 measurements spanning 43 days, net -732. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 49,268–50,220 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded, most recent 20 of 33
Measured (UTC)SubscribersChange
18 Sept 2026, 00:2049,378-40
15 Sept 2026, 21:5649,418-17
14 Sept 2026, 08:0149,435-24
12 Sept 2026, 18:3749,459-24
10 Sept 2026, 21:4149,483-56
8 Sept 2026, 00:2049,539-56
4 Sept 2026, 20:0149,595-26
3 Sept 2026, 06:2649,621-15
2 Sept 2026, 04:2649,636-19
1 Sept 2026, 06:1649,655-22
31 Aug 2026, 07:0449,677-18
30 Aug 2026, 05:4649,695-9
29 Aug 2026, 04:2349,704-16
28 Aug 2026, 05:1349,720-12
27 Aug 2026, 03:1549,732-19
26 Aug 2026, 06:2449,751-19
25 Aug 2026, 03:3849,770-19
24 Aug 2026, 00:0849,789-37
22 Aug 2026, 08:5549,826-23
21 Aug 2026, 02:0349,849first reading

Engagement

20 posts held, back to 22 October 2023the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 97 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
328
Videos
147
Links
1,330

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 23 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Video runtime
2m 21s
Average length
2m 21s

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Recent posts

18 Dec 2025, 06:23 UTCviews —

The owner of this channel has been inactive for the last 18 months. If they remain inactive for the next 9 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

24 Jun 2024, 07:26 UTC≈115,000 viewsread 23 September 2026

የማይደክመው መምህር ክርስቶስ በምድር ላይ ለ33 ዓመታት ተመላልሶ በአፍም በኑሮም አስተማረ:: ከዚያም ነፍሱ ከሥጋው ስትለይ ወደ ሲኦል ወርዶ ለ33 ሰዓታት በወኅኒ ላሉ ሰላምን ሰበከላቸው:: ከትንሣኤው በኋላ ደግሞ ለአርባ ቀናት እየታየ የመንግሥቱን ነገር (ኪዳንን) አስተማረ:: ከዕርገቱ እስከ ጰራቅሊጦስ ደግሞ ለመላእክት ሥጋዌውን ገለጠ:: የክርስቶስ በአራቱ እንስሳ በሰው በላም በአንበሳና በንስር በተመሰሉ ወንጌላውያን የተጻፈው ታሪኩ በዕርገት ተጠናቀቀ:: ክርስቶስ እንደ ሰው ተወለደ ፤ እንደ ላህም ተሠዋ ፤ እንደ አንበሳ ከሙታን ተነሣ ፤ እንደ ንስር ዐረገ:: ሐዋርያት እያዩት ደመና ሠውራ ተቀበለችው:: በእርግጥ ደመና ሠውራ ስትቀበለው የመጀመርያ አ

Signed : ፦

1 Jun 2024, 10:47 UTC≈85,300 viewsread 23 September 2026

+ ረቢ ወዴት ትኖራለህ? + ከመጥምቁ ዮሐንስ ተማሪዎች መካከል ሁለቱ "የእግዚአብሔር በግ እነሆ" የሚለውን የመምህራቸውን ስብከት ሰምተው ጌታን ተከተሉት:: "ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉትም አይቶ፦ ምን ትፈልጋላችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤ መጥታችሁ እዩ፡ አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ አሥር ሰዓት ያህል ነበረ" ዮሐ. 1:37-39 ጌታን ተከትለው የሚኖርበትን ካዩት ደቀ መዛሙርት አንደኛው ስም እንድርያስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የራሱን ስም በወንጌሉ ላይ እኔ የማይጽፈውና ቤተ ክርስቲያን ግን የራሱን ነገር ሲገልፅ በሚጠቀመው ቋንቋ የምታውቀው ወንጌላዊው ዮሐንስ ነበረ:: "ረቢ፥ ወዴት ትኖ

Signed : ፦

18 May 2024, 12:43 UTC≈64,600 viewsread 23 September 2026

+ የሚያምር እግር + በጸሎተ ሐሙስ ልብን የሚሰውር አንድ ነገር ተፈጽሞ አለፈ፡፡ ይህም ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር የማጠቡ ነገር ነው፡፡ የሰውን የቆሸሸ እግር እያሸ የሚያጥብ አምላክ ፣ የተማሪዎቹን እግር የሚያጥብ መምህር ፣ የባሪያዎቹን እግር የሚያጸዳ ጌታ ማየት እንዴት ያስጨንቃል? እስቲ ለአንድ አፍታ ወደዚያ ቤት በሕሊናችን ተጉዘን እንግባና ጌታን እግር ሲያጥብ አብረን እንመልከተው፡፡ የአምስተኛው ክፍለ ዘመን ባለቅኔ የቅዱስ ኤፍሬም ተማሪ ሶርያዊው ቄርሎና በመንፈስ ሆኖ ያንን ቤት በዓይነ ሕሊናው እንዲህ ቃኝቶት ነበር ፦ ‘ጌታ ውኃ ቀዳና መታጠቢያውን ተሸከመ፡፡ የማበሻ ጨርቅ ያዘና ታጠቀ፡፡ የደቀ መዛሙርቱን እግር ሊያጥብ ጀመረ፡፡ ሕሊናዬን

Signed : ፦

16 May 2024, 14:05 UTC≈61,000 viewsread 23 September 2026

+ የሚሮጥ ዲያቆን + የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት ገደማ ነው:: አቧራማውን የጋዛ ምድረ በዳ በፈጣን ሩጫ እያቦነነ የሚከንፍ አንድ ወጣት ታየ:: ሩጫው የነፍስ አድን ሠራተኞች ዓይነት ፍጥነት ያለው ነበረ:: አንዲትን ነፍስ ሳታመልጠው ለማትረፍ እየከነፈ ነው:: የሚሮጠው ደግሞ በፍጥነት በሚጋልቡ ፈረሶች የሚጎተት የቤተ መንግሥት ሠረገላ ላይ ነው:: በሰው አቅም ፈረስ ላይ ሮጦ መድረስ ባይቻልም ይህ ወጣት ግን ፈረሶቹ የሚያስነሡትን የጋዛን አቧራ በአፉ እየቃመ በአፍንጫው እየታጠነ እንደምንም ደረሰ:: በሠረገላው ውስጥ አንድ ጸጉረ ልውጥ የሩቅ ሀገር ሰው ተቀምጦ በእርጋታ መጽሐፍ እያነበበ ነው:: እግሩን እንደ ክንፍ ያቀለለው ሯጩ ዲያቆን ፊልጶስ ይባል ነበር::

Signed : ፦

13 Mar 2024, 17:58 UTC≈80,500 viewsread 23 September 2026

ቅትለተ መነኮሳት ከዝቋላ ወደ ደቡብ አፍሪቃ አባ ተክለ ሃይማኖት (አባ ተክላ) ደቡብ አፍሪቃ ገጠር ውስጥ የሚያገለግሉ መነኩሴ ነበሩ:: ወላጆቻቸው ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃቸውን በመማጸን ተስለው ስለወለዱአቸው ስማቸውን በጻድቁ ስም ሰይመዋቸዋል:: ከባለጸጋ ቤተሰብ የተወለዱትና የሚተዳደሩበት የራሳቸው መርከብ የነበራቸው እኚህ ወጣት የእንጦንስ የመቃርስን መንገድ ተከትለው ሀብታቸውን ሸጠው ለድኆች ሠጥተው የቀረውን ለገዳም አውርሰው መነኮሱ:: ከዓመታት በፊት በገዳማቸው ተገኝቼ በረከት በተቀበልሁበት ወቅት እንዴት እንደመነኮሱ ፣ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ያላቸውን ፍቅርና አንዳንድ ነገሮችን አጫውተውኝ ነበር:: ለእኔም ያሳዩት ስስትና ፍቅር

Signed : ፦

23 Feb 2024, 10:04 UTC≈87,600 viewsread 23 September 2026

ምንኩስና የተጀመረው እንዴት ነበር? ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ መነሻዎቹ ባሻገር የምንኩስናን ታሪክ ስናጠና በ4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተጀመረ ይታወቃል:: ለሦስት መቶ ዓመታት በአሰቃቂው ዘመነ ሰማዕታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መከራ ስትቀበል ክርስቲያኖችም በየቀኑ ሲገደሉ የነበረበት ዘመን ድንገት አበቃ:: በደማቸው ለመጠመቅና በሞታቸው ክብር ለመቀዳጀት የተዘጋጁ ምእመናንን ድንገት "በቃ ከእንግዲህ አትሞቱም" የሚል አዋጅ ታወጀባቸው:: ዕረፍት አገኘን ብለው የተደሰቱ እንደነበሩ ሁሉ ለሰማዕትነት ቆርጠው ለክብር አክሊል ተዘጋጅተው የነበሩ ብዙዎች ግን ድንገት ሰማዕትነት ሲቆም አዘኑ:: ከሰማዕትነት ክብር ወርደው እንደማንኛውም ሰው መኖር ከበዳቸው:: ስለዚህም በሰይፍ ባይ

Signed : ፦

22 Feb 2024, 06:48 UTC≈94,200 viewsread 23 September 2026

"ይህችን ዓመት ተወኝ!" ከዓመት እስከ ዓመት - ፍሬን ሳላፈራ - ደረቅ እንደሆንኩኝ በራድ ወይም ትኩስ - ሁለቱንም ሳልሆን - እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ አለሁኝ በቤትህ - ለሙን መሬትህን - እያጎሳቆልኩኝ አውቃለሁ አምላኬ - ፍሬዬን ለመልቀም - እንዳመላለስኩህ ዛሬም ሳላፈራ - እሾህን አብቅዬ - ደርቄ ጠበቅሁህ ያልተደረገልኝ - ያላፈሰሰክብኝ - ያልሰጠኸኝ የለም ነገር ግን ይህ ሁሉ - አላርምህ አለኝ - አልለየኝም ከዓለም የማትሰለቸኝ ሆይ - ተነሥቼ እስክቆም - እባክህ ታገሠኝ የእኔን ክፋት ተወው - መልአክህን ሰምተህ - ይህችን ዓመት ተወኝ! አውቃለሁ ታውቃለህ - ቀጠሮን ሰጥቼ - እንደማላከብር ብዙ ጊዜ አቅጄ - ብዙ ጊዜ ዝቼ - በወሬ እንደምቀር

Signed : ፦

19 Feb 2024, 17:25 UTC≈67,300 viewsread 23 September 2026

+ ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል + ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታምሞ ተኝቶአል:: ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጠይቀው መጣ:: ሆኖም እንደ ልማዱ እግዚአብሔር ይማርህ አላለውም:: ለጆሮ የሚከብድ ቃል ጥሎበት ወጣ:: "ትሞታለህና ቤትህን አስተካክል!" ነቢዩ ይህንን ብሎት ከወጣ በኁላ ሕዝቅያስ ወደ ግድግዳው ዞሮ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ:: አምላኩ በንግግር ብዛት የሚሰማ አምላክ አይደለምና ፊቱን ወደ መቅደሱ አቅጣጫ አዙሮ አለቀሰ:: ከጥቂት ደቂቃ በኁዋላ ነቢዩ ኢሳይያስ ሌላ መልእክት ይዞ ተመለሰ:: እግዚአብሔር እንዲህ ይላል :- ጸሎትህን ሰምቻለሁ ዕንባህን አይቻለሁ በዕድሜህ ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እጨምራለሁ" (ኢሳ 38:5) ሕዝቅያስ ቤትህን አስተካክል ከተባለ በኁ

Signed : ፦

19 Feb 2024, 08:19 UTC≈44,000 viewsread 23 September 2026

ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ :: እኔም ለእናንተ ከሰበክሁ በኁዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ዘንድ ጸልዩ! ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like እና Share ያድርጉ FB: https://www.facebook.com/officialHenokhaile/ Telegram: https://t.me/deaconhenokhaile Instagram: https://www.instagram.com/p/CBnMF0nnhcQ/?igshid=549jvl607bv4 Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCOaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g

Signed : ፦

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @deaconhenokhaile. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Channels Telegram recommends alongside this one

Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.

በእንተ ቅዱሳን መጻሕፍት ( BOOK CLUB )
@ethiobookclub2 · 4,430
#1
አሳቴዩ ቤተሰብ🤗
@ASTU_beteseb · 396
#2
ተግሳጽ
@uraman4u13 · 16,776
#3
⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️
@orthotek · 24,059
#4
EOTC Books የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. መጻሕፍት
@Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books · 4,575
#5
ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie
@abaynehkassie · 6,915
#6
Fresenbet G.Y Adhanom
@fresenbett · 6,034
#7
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
@AAsundayschool · 15,933
#8
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
@aastugibigubae · 7,076
#9
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye · 4,277
#10
Dn Abel Kassahun Mekuria
@Dnabel · 18,565
#11
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
@tewahedomediacenter · 13,857
#12
የጥያቄዎቻችሁ መልስ
@APOSTOLICsuccession · 17,970
#13
GEBEYA MEDIA
@gebeyanews · 84,568
#14
ሐዋርያዊ መልሶች
@Apostolic_Answers · 72,309
#15
Tikvah-University
@TikvahUniversity · 387,500
#16
MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA
@Mgc_all · 4,998
#17
ትምህርት ሚኒስቴር
@timihert_minister · 5,123
#18
ASTU Students' Union
@student_Union1 · 6,464
#19
Injibara University
@injiuniversity · 20,368
#20
AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
@awaqiethiopia · 103,297
#21
Commercial Bank of Ethiopia - Official
@combankethofficial · 215,448
#22
WeGo
@official_WeGo · 1,389
#23
[PUB ARCHIVED]
@curiositypub · 574
#24
St.Pauls Medical gateway
@SPMMCcoc · 5,684
#25
Wonderful World
@tgwondworld · 3,861
#26
Infinity Trades | Learn forex
@Forexmarketsss · 8,063
#27
Infinity-Science
@InfinityScienceX · 2,956
#28
History 📚
@Historychannal · 3,242
#29
World Facts
@worldtruth · 5,349
#30
ប្រវត្តិសាស្ត្រពិភពលោក
@WorldHistoryDaily · 9,345
#31
DOGS Community
@dogs · 7,065,215
#32
Blum: All Crypto – One App
@blumcrypto · 14,360,001
#33
Themotivator
@themotivatorr · 8,285
#34
Business Talk!
@business_talkk · 9,148
#35
Sickipedia
@Sickipedia · 11,791
#36
ODES → Breaking News
@odes_news · 87,798
#37
GM News
@kingygm · 43,746
#38
the noton
@thenoton · 711,502
#39
T-LAB • Venture Builder
@tlabvc · 9,215
#40
cultofnot
@cultofnot · 1,027,411
#41
Wallet News
@cryptowallet_news_en · 3,531,077
#42
Amhara Bank
@Amhara_Banksc · 69,347
#43
Catizen Announcement
@catizenann · 3,581,173
#44
WATCoin
@watbird · 1,476,557
#45
ODES → Trading
@trading_odes · 21,911
#46
Dashen Bank
@DashenBankEthiopia · 92,301
#47
Notcoin Community
@notcoin · 8,643,687
#48
Ninjagram
@tele_ninja · 249,556
#49
ODES → All about trading
@odes_ai · 353,076
#50
OKX Campaign Announcements | 活动公告
@okx_campaign_announcements · 1,227,204
#51
Vertus Announcements
@the_vertus · 2,149,775
#52
PlayDeck EN
@playdeck_en · 199,087
#53
Hamster Kombat Announcement
@hamster_kombat · 20,982,519
#54
Alex Falcon
@iamalexfalcon · 3,088,378
#55
CRYPTO INSIDER
@CRYPTO_insidderr · 1,533,865
#56
INSIDER USA | News
@INSIDER_USA_NEWS · 1,376,326
#57
Aman Network
@amannetworks · 24,214
#58
Fintopio News
@fintopionews · 2,263,869
#59
Yescoin
@theyescoin · 5,697,036
#60
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
@yurasumy · 2,672,095
#61
Proxy MTProto
@proxymtproto · 11,940,791
#62

Read from Telegram’s recommendation API, most recently 17 September 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️
@orthotek · 24,059
Telegram ranks this channel #25 of 73 here — alongside 72 others — read 17 September 2026

This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች” (@deaconhenokhaile), 49,378 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/deaconhenokhaile.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.