12 Aug 2026, 06:20 UTC129 views5 reactionsread 12 August 2026 #Freshman
ዉጤት በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በ2019, University Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ:-
እጅግ ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman ባለውለታ እንጠቁማችሁ
✅ስለዩኒቨርስቲዎች Department ገለፃ እንዲሁም
💠Mid exams
💠Final exams
💠Short note
😀 Power point ፦
😀 Assignment
🔵 COC Exam
😀 Mid & Final Exam ከነ መልሳቸው ሁሉንም የሚታገኙበትን አስገራሚ ትምህርታዊ ቻናል🤗
🟥 በጣም ትወዱታላችሁ ፤ Freshman ብዙነገር ትወጡበታላችሁ 💯
➖ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ✨
አድራሻ 👇👇
https://t.me/+…
👍4❤1
11 Aug 2026, 13:44 UTC≈2,800 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
Week -2 (ከነሀሴ 5-10)
St.Paul's Coc Preparation ...📢
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📍In our next Programs we will have :
✅ Deep Discussion with Exams.
✅ Repetitive exam practices
✅ Experience sharing -5&6
✅ Exam -2....many more
🟥MGW, St. Paul Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ St.Paul Coc ዝግጅት ቆይታ በጥቂቱ👇
https:…
👍7
11 Aug 2026, 12:59 UTC625 views11 reactionsread 12 August 2026 Voice message
➡️እጅግ ወሳኝ እና ሁላችሁም ማዳመጥ ያለባችሁ የአምና ተፈታኝ ልምድ
(#Experience_Sharing )
➖አምናው ፈተና ላይ ምን አዲስ ነገር ነበር ?
በደንብ ይደመጥ ፤ ዋናው ነገር ቀን ከለሊት ማጥናት አይደለም ፤ ወሳኙ ነገር ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ማወቅ ነው ።
➡️ከዚህ በፈት ላለፉት አምስት አመታት ተማሪዎች ፈተናውን በቀላሉ አልፈው የገቡት የእኛን Tutorial and guidance ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በአግባቡ ስለተጠቀሙበት ነበር ።
እኛ ከዚህ የምናስተላልፍላችሁን ማንኛውንም ነገር ትኩረት ሰጥታችሁ በደንብ ተከታተሉን ፤ Tutorial ስለተጀመረ በንቃት ከወዲሁ ጀምራችሁ በደንብ ተከታተሉ ሌላ ምንም ተዓምር አያስፈልጋችሁም 💯
🟥M…
❤7👍4
11 Aug 2026, 12:49 UTC541 views4 reactionsread 12 August 2026 ቅዱስ ጳውሎስ በMGW App ተመዝግቦ ለመዘጋጀት ይህንን Video ማየት ግዴታ ነው ።
ካልሆነ እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ አታቁም።
👍4
10 Aug 2026, 04:10 UTC866 views14 reactionsread 12 August 2026 Voice message
👨🏫 ሮማ
ትናንት ምሽት የተደረገው የ2019 Batch, St.Paul coc Preparation Exam-1 አሸናፊ
93% ...Amazing 👌
➖እንግዲህ ሁላችሁም ጠበቅ አድርጉ ዝግጅታችሁን ።
እኛን ለመቀላቀል ⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc
❤8👍4🙏2
9 Aug 2026, 11:44 UTC950 views4 reactionsread 12 August 2026 Video
➡️ለ2019 St. Pauls Coc ዝግጅት እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ?
🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ !
ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ...
✅ How to create Account ?
✅ How to join and learn ?
✅ How to Attend Classes
✅ How to download Classes ?...
💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ፤ ለ Freshman ተማሪዎች እንዴት መመዝገብ እንዳለባቸው የሰራንው Video ነው አመዘጋገቡ ተመሳሳይ ስለሆነ በደንብ ተመልከቱት
🌀አስታውሱ :- ውስጥ ላይ ከገባችሁ በኋላ St.P…
👍4
9 Aug 2026, 11:38 UTC869 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
St.Pauls Coc Preparation ...📢
🔥Exam -1
✨ዛሬ ምሽት 2:00 አይቀርም ፤ ሁላችሁም እንገናኝ ።
⭕️ተማሪ ጥንካሬና ድክመቱን የሚለይበት መንገድ ፈተና ነው ፤ ሁላችሁም ፈተናዎቹን ተፈትናችሁ እራሳችሁን በሚገባ መፈተሽ ይገባችኋል ❗️
Exam -1 Focusing Area
✅Situational judgment
✅ Spacial and logical Reasoning
✅ Mathematical and Verbal Reasoning
🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/deta…
👍3❤2🙏1
7 Aug 2026, 05:46 UTC≈1,310 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
#Exam
⭕️እንሆ የማይደርስ የለም እሁድ እየደረሰ ነው ፤ የመጀመሪያውን ወሳኝ መለማመጃ ፈተና የምትወስዱበት ቀን ነው ።
➖ዛሬ እና ነገ በደንብ አጥኑ ።
Exam -1 Focusing Area
✅Situational judgment
✅ Spacial and logical Reasoning
✅ Mathematical and Verbal Reasoning
🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
💬APP Support :
@MGW_Support
…
👍5❤2
6 Aug 2026, 10:48 UTC≈1,390 views9 reactionsread 12 August 2026 📱What Are The Importance Of Competing For St.Paul's Millennium Medical College Admission ⁉️
✅Competing for St. Paul's COC can offer several important benefits and experiences for students aspiring to join medical school, particularly if you are interested in Addis Ababa University (Black Lion).
🗄It allows to gain insights into the interview process and become familiar with the expectations and requirements of …
👍5❤4
4 Aug 2026, 06:36 UTC≈1,400 views6 reactionsread 12 August 2026 App አውርዳችሁ ስትመዘገቡ University and ስንተኛ አመት እንደሆናችሁ ይጠይቃል ፤ እና አትጨነቁ ዩኒቨርስቲ ደስ ያላችሁን ሙሉት አመት አንደኛ ብላችሁ ሙሉ ....ምንም Effect አያመጣም አታስቡ።
👍5🙏1
4 Aug 2026, 03:23 UTC≈4,730 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
#ቅዱስ_ጳውሎስ_Coc
⚫️Week-one schedule !
✅ ( Hamle-28 -Nehasse- 3 )
Today , #Day_1 #Class_1
⭕️እሁድ Exam -1 ይጀመራል ።
🟰 ተማሪዎች ትክክለኛ እኛን የሚቀላቀሉበት Time ይሄው አሁን ነው 💯
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
💬APP Support :
@MGW_Support
💻ስትጠቀሙ ማንኛውምያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0704282565
📞0906014772
እኛን ለመቀላቀል⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https…
👍3❤1🎉1
4 Aug 2026, 02:57 UTC≈1,460 views6 reactionsread 12 August 2026 #ትኩረት
➡️ሁላችሁም ተማሪዎች ልታውቁት የሚገባ እጅግ ወሳኝ ነጥብ
አንዳንድ ተማሪዎች ተዘጋጅተን , Entrance Exam ብንወድቅስ ትሉናላችሁ በውስጥ እና የእኛ መልስ ምንድነው በዚህ Mentality እንኳን St.Pauls ዩኒቨርስቲ እራሱ አትገቡም ነው ።
እንዴት አንድ ተማሪ አመት ሁለት አመት ተዘጋጅቶ የተፈተነውን ፈተና እወድቃለሁ ብሎ ያስባል ? ....እዚህ እኛ ቻናል ላይ የገባችሁ ተማሪዎች ጎበዝ ተማሪዎች ናችሁ ብለን እናምናለን ፤ ግን Highschool ላይ አሿፊ ከነበራችሁ አትድከሙ ይሄ ቦታ ለእናንተ አይሆናችሁም ።
ተዘጋጅተን ቆይተን ለ St.Paul መቁረጫ ያክል ባይመጣልኝስ የምትሉ ተማሪዎችም አላችሁ ፤ የእናንተ ቢያንስ Entrance …
👍4❤1🙏1
Showing the 12 most recent of 26 posts we hold for @SPMMCcoc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.