#ገጣሚ_ታገል_ሰይፉ የግጥሙ ርዕስ ሰብአ ሰገል መጡ 🌲 የገና ዛፍ የባእድ አምልኮ ስርኣት ነውና ከሀገራችን በአፋጣኝ ልናስወግደው ይገባናል ሁላችንም ከእቤታችን እንጀምር ‼️ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Channel
ORTHODOX_TEWAHEDO
@orthodoxytewahedo
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
138subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001391277120 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @orthodoxytewahedo |
| Description | #የኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መጽሐፎችን_መዝሙሮችን_ግጥሞችን_ጥያቄዎችን_የሚያገኙበት t.me/orthodoxytewahedo @orthodoxytewahedo |
| Created | Between 1 March 2018 and 24 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/orthodoxytewahedo |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 23:01 | 138 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:29 | 138 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 24 August 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 6 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 243
- Videos
- 2
- Links
- 32
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ እና ቅዱስ ሶል ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
+ ዝም ብለን የምንጠላው ሰው + ከሩቅ የምናውቀው አንዳንድ ሰው የለም? ብዙም አናውቀውም:: ቀርበን አውርተነው አናውቅም:: ስናየው ግን እንዲሁ ደስ የማይለንና ያለ ምክንያት የምንጠላው ሰው የለም? "እሱን ሰውዬ ጥሎብኝ አልወደውም" "አይ እሱን ልጅ ቀልቤ ትከሻዬ አልወደደውም" "እኔ እንጃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አልወዳትም:: ምክንያቴን አትጠይቀኝ ግን በቃ እንዲሁ አልወዳትም" ምንም ምክንያት ሳይኖረን እንዲሁ የምንጠላው ሰው አለ:: እግዚአብሔር ግን "አንድያ ልጁን እስኪሠጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአል" (ዮሐ 3:16) ጠላቶቹ ሳለን በልጁ ሞት አዳነን እንደሚል እርሱ እኛን ለመጥላት ብዙ ምክንያት ነበረው:: እርሱ ግን እንዲሁ ወደደን:: ከ…
#በድንግል_ትህትና በድንግል ትህትና አለምተደነቀ /2/ እዉነተኛ መጠጥ ከሆዷ ፈለቀ /2/ ሰዉ የሚድንበት ሮማንና ገዉዝ /2/ ከሆዷ ፈለቀ እንደ ምንጭ እንደወንዝ /2/ #አዝ ፀጋን ስላደላት የመዉለድ ስጦታ/2/ በፍቅር ሳበችው የፍጥረቱን ጌታ /2/ ሰማያዊዉ አምላክ ከእርሷ ሥጋንነሳ /2/ ፀሐይ ስለወጣ ቀረልን አበሣ /2/ #አዝ እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/ ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/ አምላክን በመዉለድ እርሷን አያህሉም /2/ #አዝ እስኪ ተመልከቱት ይህንን ደስታ ይህን ታላቅ ነገር ወልድን በመዉለዷ በፀጋ ሥንከብር /2/ ታላላቅ አንስቶች እናቶች ቢባሉም /2/ አምላክን በመ…
#የጌታ_ልደት_በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ❖ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የከበረ የክርስቶስን ልደት ነገር በተናገረበት አንቀፅ እንዲህ አለ ቀዳማዊ አምላክ ዛሬ ተወለደ፤ ጥንቱን ገንዘቡ ባይደለ ባህርይ ተገኝ፤ እርሱ ቀዳማዊ አምላክ ነው፤ ሰው በመሆኑም ከባህርይው አልተለወጠም፡፡ ❖ የመለኮቱ መገኝትም ከእመቤታችን ከተወለደ ወዲህ አይደለም፤ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ጥበብ ነውንጂ፤ የማይታመም እርሱ ከባህርይ መለኮቱ ሳይለወጥ ሕማም የሚስማማውን ስጋን ተዋሃደ፡፡ ❖ ዳግመኛም በልዑል ዙፋን ላይ ተቀምጦ ያለ እርሱ በበረት ተጣለ ስጋ ሳይሆን የነበረ የማይዳሰስ ወልድ ዋህድ ዛሬ ስጋን በመዋሃድ ተዳሰሰ፤ ሃጢአትን የሚያስተሰርይ እርሱ በጨር…
+ የሕዝብ ቆጠራ መዝገብ + ጌታችን በቤተልሔም ለመወለዱ ምክንያት የሆነው ለሕዝብ ቆጠራ ሲሉ ወደ ይሁዳ አውራጃ በመምጣታቸው ነበር:: ለቆጠራ መጥተው ከመቆጠራቸው በፊት ጌታችን ተወለደ:: ወደ ናዝሬት ከመመለሳቸው በፊት ግን ሁለት ሆነው ሊቆጠሩ የመጡበትን የሕዝብ ቆጠራ ሦስት ሆነው አድርገው ተቆጥረዋል:: እባካችሁ ያንን የቆጠራ መዝገብ ያለበትን ቦታ የምታውቁ የሮማውያን ታሪክ መርማሪዎች ካላችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል:: ደግሞ የሕዝብ ቆጠራ መዝገብ ምን ያደርግልሃል? ካላችሁ መዝገቡ ይገኝ እንጂ እኔ ግን የምፈልገው አንድ ስም አለ:: ከብዙ የይሁዳ ተወላጆች ስም መካከል ሰሎሜ ዮሴፍ ማርያም ከሚሉ ስሞች አጠገብ አንድ ዓለም የዳነበት ስም በሕዝብ ቆ…
https://www.youtube.com/watch?v=a2nP-enplL8
አብዝቶ ማድነቅ የአንድ ቀን ንጉሥ ሆኖ የሞተ አንድ ንጉሥ ነበር። ይህ የሆነው በከባድ ነገር አይደለም። ይልቁንም በተሾመ ዕለት ከበው እጅ ከሚነሱት ሕዝብ ብዛት የተነሣ እስትንፋስ አጥሮት ነው። በእውነቱ ኀዘናችን ከሚጎዳን እኛው ደስታ የምንለው ያመጣብን እዳ ብዙ ነው። ረጋሚዎቻችን ካጠፉን ይልቅ አድናቂዎቻችን የገደሉን ይበዛል። ሰዎችን በተቀመጡበት ቦታ እንዳይገኙ፥ ቃላቸውን እንዳይጠብቁ፤ ለሕዝብና ለእግዚአብሔር ለራሳቸውም እንዳይታመኑ የሚያደርጋቸው ጭፍን አድናቂ ነው። እንደ ሰዎች ልክ ብንሆን እንደ እግዚአብሔር አናውቅሞ። አባ አጋቶን ሊያርፍ በተቃረበ ጊዜ ሦስት ቀን ያለ መንቀሳቀስ በአቱ ውስጥ ተኛ። ሦስተኛው ቀን ላይ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ አንጻር…
ተወዳጆች ሆይ፦ አንድ የልብ ምክር አለኝና አድምጡኝ፡፡ ወዳጄ የቤተሰብ ሓላፊ ከሆንህ፡- እኔ ለቤተሰቤ እንደ ኢዮብ ካህን ነኝ ስለዚህ በመንፈስ ሁል ጊዜ፤ በአካል ደግሞ እንደ ችሎታዬ መጠን ስለራሴ ምክንያቱም በመልካም ማስተዋል ቤተሰቤን እመራ ዘንድ ስለቤተሰቤ ምክንያቱም ቤተሰቤ በኃጢአት ምክንያት አእምሮው እንዳይቆሽሽ በራስ መተማመን እንዳያጣ በማስተዋልና እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲመላለሱ ስለሀገሬ ሰዎች ደግሞ በሰላም ወጥተው በሰላም እንዲገቡ ማስተዋልንና እርስ በእርስ መግባባትን እንዲሰጣቸው ፍቅር እንድትነግሥ ስለዓለሙ ሁሉ ደግሞ “ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን” እንድንል ጌታ እንዳስተማረን የምንኖርባት ዓለም ፈቃዱን ለማድረግ እንደ…
መጠጥን የጠጣሽ አይደለም፤ ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ፤ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች መተዳደፍን የምታውቂ አይደለም፤ በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ፤ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጐልማሶች ያረጋጉሽ አይደለም የሰማይ መላእክት ጐበኙሽ እንጂ እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ” እንዳለ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኅብስተ ሰማያዊ እየተመገበች ስቴ ሕይወት እየጠጣች ከንጹሓን ይልቅ ንጽሕት የሆንሽ አንቺ ነሽ፤ ከማይነቅዝ ዕንጨት እንደ ተሠራ በወርቅ እንደተጌጠና ዋጋው ብዙ በሆነ በሚያበራ ዕንቁ እንደተለበጠ ታቦት በቤተ መቅደስ ውስጥ የኖርሽ የተመረጥሽ ድን…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንኳን ለእናታችን ቅድስት ባዕታ ለማርያም ክብረ በሰላም አደረሰን። እናታችን ቅድት ድንግል ማርያም ከአባቷ ከቅዱስ ኢያቄምና ከእናቷ ከቅድስት ሐና ሐምሌ 30 ራእይ አይተው ፤ነሐሴ 7 በብስራተ መልአክ በፈቃደ እግዚአብሔር እሑድ ተፀነሰች። በእናቷ ማህፀን ሳለች ብዙ ተዐምራትን አድርጋለች። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ቅድስት ሐና ለባሏ ጌታዬ ልጃችን አድጋለች በተሳልነው መሰረት ለቤተ እግዚአብሔር እንስጣት አለችው፤ ይዘዋት ወደ ቤተመቅደስ ሲሄዱ ካህኑ ዘካርያስ ጉባዔ ዘርግቶ ሕዝቡን ሰብስቦ እያስተማራቸው ነበር፤ እመቤታችንን ቢያያት ከጸሐይ አብርታ ከመብረቅ አስፈርታ ታየችው፤ …
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @orthodoxytewahedo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 3
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 3
- vacant every time we have ever looked
@orthodoxytewahedo named 3 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 9 August 2026 – 9 August 2026
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ORTHODOX_TEWAHEDO” (@orthodoxytewahedo), 138 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/orthodoxytewahedo.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.