ሀምሌ 4 በግፍ የተገደሉት ፓትርያርክ አቡነ ቴዎፍሎስ ሰማዕት የተባሉበትና ቀብራቸው በጎፋ ገብርኤል የተፈጸመበትን በማስመልከት የህይወት ታሪካቸውን ከያዘው መጽሐፍ የተቀነጨበ ..." አባታችን ምነው ደህና አይደሉም?" "ጸጥ ብለው ከቆዩ በኋላ ሰዎች እየመጡ ከአገር ውጣ ወይም ሸፍት ይሉኛል። እኔ መነኩሴ ነኝ። እንግዲህ የመነኩሴ ሽፍታ ይታይህ -የመነኩሴ ሽፍታ። እኔስ አንገቴ ከብረት ላይ ተጋድሞ ከላይ ስለት እየወረደበት መሆኑ ይታየኛል። የምጠብቀው ስለቱ አንገቴ ላይ አርፎ አንገቴ ከአካሌ እስኪለይ ነው።" ገጽ 244 "... የእስር ቤት ኑሯቸው የቅዱስነታቸው አብዛኛው ጊዜአቸው በጾም በጸሎት በማስተማር የተጠመደ ነበር። ሌሊት ለተወሰነ ጊዜ ሲጸልዩ ያድራሉ። …

Channel
EOTC Books የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. መጻሕፍት
@Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,587subscribers
+56 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001239374556 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Sept 2026, 13:21 | 4,587 | +12 |
| 16 Sept 2026, 19:22 | 4,575 | +5 |
| 12 Sept 2026, 17:39 | 4,570 | +3 |
| 9 Sept 2026, 01:20 | 4,567 | +10 |
| 3 Sept 2026, 06:59 | 4,557 | +8 |
| 30 Aug 2026, 18:13 | 4,549 | +8 |
| 27 Aug 2026, 18:14 | 4,541 | +1 |
| 22 Aug 2026, 10:17 | 4,540 | -7 |
| 19 Aug 2026, 02:03 | 4,547 | +2 |
| 16 Aug 2026, 02:24 | 4,545 | +5 |
| 12 Aug 2026, 16:25 | 4,540 | +7 |
| 9 Aug 2026, 14:17 | 4,533 | +1 |
| 6 Aug 2026, 10:11 | 4,532 | +1 |
| 6 Aug 2026, 05:50 | 4,531 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:49 | 4,531 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 12 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 7 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 11 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ተርጓሚዎቹ በመጽሐፉ ላይ ያሳዩት ትጋት እና የታሪክ ማመሳከር እጅግ አስደናቂ ነው። በተለይም ደግሞ የምዕራባውያንን ትችት ውድቅ በማድረግ የቅዱስ ዲዮናስዮስን ድርሳናት ትክክለኛነት ከምሥራቃዊ ኦርቶዶክስ ክርስቶሎጂ አንጻር ለመከላከል ያቀረቡት መከራከሪያ፣ ዓለም አቀፍ ምሁራዊ ደረጃውን የጠበቀና የሚያኮራ ነው። በመሆኑም፣ መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን፣ መምህራንና ወጣቶች ይህንን መጽሐፍ ገዝተው የግላቸው በማድረግ የቀደምት ሐዋርያት አበውን ንጹሕ ትምህርት፣ ሥርዓትና ተጋድሎ በጥልቀት እንዲያጠኑ በአክብሮት እመክራለሁ። በመጨረሻምይህንን ታላቅ መንፈሳዊ ሥራ ለቤተ ክርስቲያናችን በማበርከት፣ ሌሊት ተቀን በብዙ ድካም ለዋላችሁ ኦ…
የሐዋርያነ አበው መጽሐፍ ዳሰሳ ©ማርያማዊት ሄኖክ ለሜሳ ....... ንዌጥን በረድኤተ እግዚአብሔር ጽሒፈ ዘንተ መጽሐፈ ገቢረ ፍካሬ በእንተ ሐዋርያነ አበው። ይህ ሐዋርያነ አበው የተሰኘ መጽሐፍ ከመሰራጨቱ በፊት እጄ ከገባና እንደ አንዲት ኦርቶዶክሳዊ የሰንበት ተማሪ እይታዬን ከተጠየቅኩ የሳምንታታ ያህል ጊዜ ይሆነዋል። መጽሐፉንበዚህ ጊዜ ውስጥ ሁለቴ ለማንበብ ሞከሪያለሁ። የመጀመሪያው ንባቤ ለብለብ በሆነና በፈጠነ መልኩ ይዘቱን ለመረዳትና የቱጋር ማተኮር እንዳለብኝ ለማወቅ የተጠቀምኩበት ሲሆን፤ በሁለተኛው ንባቤ ግን በመጀመሪያው ምልከታዬ ላይ በመመሥረት መጽሐፉን በዝርዝር ለመመርመርና ነገረ መለኮታዊ ይዘቱን ለመፈተሽ ሞክሬአለሁ። ..... 1. የመጽ…
ሰ. መዓርገ ቤተ ክርስቲያን በሰማይ ያለው መለኮታዊ ሥርዓት በምድር ባለችው ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደሚገለጥ ያሳያል። ሦስቱ ምሥጢራት ማለትም ጥምቀት፣ ቁርባን፣ ሜሮን እና ሦስቱ መዓርጋተ ክህነት ኤጲስ ቆጶስ፣ ካህናት፣ ዲያቆን ተተንትነዋል። ዲዮናስዮስ ኤጲስ ቆጶስን የብርሃን ምንጭና የምሥጢራት ሁሉ ፈጻሚ አድርጎ ያቀርበዋል። መጽሐፉ የጥንቷን ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ አምልኮ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። በተለይም ሥርዓተ ምሥጢረ ሜሮን ላይ የሰጠው ክፍል፣ ሜሮን በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ ያለውን ከፍተኛ ስፍራ የሚያረጋግጥና ከካቶሊክ/ፕሮቴስታንት ተጽዕኖ የጸዳ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ነው። ሸ. በእንተ አስማተ መለኮት እግዚአብሔር አምላክ በመጽሐፍ ቅ…
Photo, posted without a caption
#እግዚአብሔር_በቋንቋ_አይወሰንም! #ከኦርቶዶክሳዊ_ነገረ_ሥላሴ_የተወሰደ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ግሩም በኾነ መልኩ የእግዚአብሔርን ባሕርይ መመርመር እንደማይቻል ለአርዮሳውያን ሲመልስ እንዲህ ነበር ያለው -"የእግዚአብሔር ባሕርይ በሰዎች አእምሮ ሊደረስበትና እንዲህ ነው ብለው ሊረዱት የሚቻል አይደለም፤ በምንም ዓይነት ቃልም ኾነ ሐሳብ እንዲህ ነው ተብሎ ሊገለጽ አይችልም፤ በምንም ስምም ሊገለጽ የሚችል አይደለም፤ ከሰዎች ብቻ ሳይኾን ከመላእክትም የመረዳት ዓቅም ውጭ ነው ሊታሰብ የማይችል ነው፤ ሊነገር የማይችል ነው።" ይላል። እንግዲህ እግዚአብሔር እንደ ኾነው መግለጽ ለማንም የማይቻል ነው። እርሱ እኛ ከምንግባባበት ቋንቋ በላይ ነው። ቋንቋም የመጣው ለ…
Photo, posted without a caption
"አንድ ወይም ኹለት [ስለ ጸሎት የተነገሩ የቅዱሳን] ጥቅሶችን ከሌሎች የዳዊት መዝሙራትና ውዳሴያት ጋር እያፈራረቅሁ፥ እንዲሁም ስፍር ቊጥር የሌላቸውን ስግደቶች እየሰገድሁ ሌሊቱን ሙሉ በጸሎት አሳልፍ ነበር። የዚህን ወይም የዚያን አባት ንግግር ወይም ብሒል በምደግምበት ጊዜ፥ ያ አባት በፊቴ ቆሞ ይታየኛል። ከዚያም የቃላቱን ትርጕም ይበልጥ እንዲያብራራልኝ እማጸነዋለሁ። እግዚአብሔርም ልመናዬን ይመልስልኝ ነበር። በየቀኑ እያደገ በሚሔድ ዕውቀትና ብርሃን (መገለጥ) ታጅቤም፥ በየሌሊቱ ከእነዚህ ቅዱሳን መናፍስት ጋር አዲስ ወዳጅነት እየመሠረትሁ እወጣ ነበር። ይህ ዕውቀትም የሰው መንፈስ በጸሎት ሕይወት ውስጥ በሚያልፍባቸው የተለያዩ ማዕርጋት ላይ ወደሚኖረኝ ግንዛ…
ወድቆ መነሣት። አብዝቶ የበደለ፣ ዐመፅን ከልቡና ክፋት ሸምኖ የኖረ። የወደቀ፣ ወዴት ነህ? እያለ ሲጠራው ለነበረ ምሕረት ዦሮውን የዘጋ ንጉሥ፡፡ በምርኮ ከካራን ልቡና ወደ ከነዓን ልቡና የተመለሰ። ቀቢጸ ተስፋን ገድላ በተስፋ ዳግመኛ የተነሣች ነፍስ። የእግዚአብሔርን ገደብ የለሽ ምሕረት የሚያሳይ ምስክርነት፡፡
††† ወድቆ የተነሣ ††† የእኔ ሕይወት አንዳች ነገር የሚያስተምር ከኾነ፣ የሚያስተምረው ይኽንን ይኹን፡- ብዙዎች ንስሓን ይፈራሉ፤ ምክንያቱም የሚያሳንሳቸው እንደ ኾነ ያስባሉና፡፡ እኔም እንደ እነሳቸው ንስሓ መግባትን እፈራ ነበር፡፡ ኾኖም ንስሓ ግን ክብሬን አልደመሰሰውም፣ መለሰው እንጂ፤ ሕይወቴን አልቀለበሰውም፣ ፈወሰው እንጂ፤ አላሳነሰኝም፣ እውነተኛ አደረገኝ እንጂ፡፡ አኹንስ እናንተ ነገሥታት ከእኔ ተማሩ፣ ገዥዎችና የምድር ዳኞችም ይኽን ልብ አድርጉ፣ ተግሣጽንም ተቀበሉ፡- ሥልጣን (ኃይል) ያለ መታዘዝ ሸክም ነው፡፡ ሥልጣን ያለ ትሕትና መርገም ነው፡፡ ንስሓ የሌለበት አመራርነት በጥቂት በጥቂቱ ወደ ጥፋት ያመራል፡፡ እንደዚኹም ካህናትና መምህራን…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@deaconhenokhaile · 49,378
Telegram ranks this channel #5 of 62 here — alongside 61 others — read 17 September 2026
@m_ezmur2 · 21,913
Telegram ranks this channel #40 of 62 here — alongside 61 others — read 22 September 2026
@orthotek · 24,059
Telegram ranks this channel #40 of 73 here — alongside 72 others — read 17 September 2026
This channel appears in 3 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EOTC Books የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. መጻሕፍት” (@Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books), 4,587 subscribers as measured 25 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Books.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.