13 Aug 2026, 19:06 UTC71 viewsread 14 August 2026 📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........
የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 18:39 UTC74 viewsread 14 August 2026 Photo
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!
የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
12 Aug 2026, 20:06 UTC15 viewsread 12 August 2026 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
12 Aug 2026, 19:41 UTC19 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
10 Aug 2026, 14:57 UTC13 viewsread 10 August 2026 ⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈ…
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
9 Aug 2026, 18:06 UTC57 viewsread 10 August 2026 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
9 Aug 2026, 17:46 UTC71 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
9 Aug 2026, 15:13 UTC8 viewsread 9 August 2026 ✞✞ ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ✞✞
ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ከፈጣሪ ጋር እንዴት በመንፈሳዊ ሕብረት መኖር እንደምንችል ጥልቅ የሊቃውንት የአስተምሕሮ ፁሑፎች ሚቀርቡበት ቻናል
📗📜📚📗📜📚📗📚📜❗❗❗
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channe
READE.....MORE
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
9 Aug 2026, 13:59 UTC30 viewsread 9 August 2026 Photo
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
25 Jul 2026, 11:14 UTC982 views4 reactionsread 14 August 2026 Forwarded from @yemezmurdebiterFile
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ
👏መጣወደኔ ፈጥኖ
👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ
👇👇👇1👇👇👇
ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር
'' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር
'' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ
'' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ
👇👇👇2👇👇👇
ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ
'' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ
'' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ
'' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ
👇👇👇3👇👇👇
ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉ…
❤4
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
24 Jun 2026, 06:18 UTC≈2,150 views3 reactionsread 14 August 2026 Forwarded from @yemezmurdebiterFile
አሰርገዋ ለኢትዮጲያ
በውብ ቅኔ እያለ ሃሌ ሉያ
ክቡር ስሙ የማይረሳ ነው
ቅዱስ ያሬድ ዝክሩ ዘላለም ነው/2×/
አዝ
አሰርገዋ ተነጥቆ በመንፈስ
አሰርገዋ እስካርያም መቅደስ
አሰርገዋ የሰማዩን ዜማ
አሰርገዋ ለምድሪቱ አሰማ
አዝ
አሰርገዋ ከመላዕክት እንጀራ
አሰርገዋ የሰው ልጅ ተጋራ
አሰርገዋ ያሬድ ማህሌታይ
አሰርገዋ ሲያወርደው ከሰማይ
አዝ
አሰርገዋ የደብረ ቅዱሱ
አሰርገዋ አብሮን ነው መንፈሱ
አሰርገዋ አይሻርም ዜማው
አሰርገዋ ያሬድ የዘመረው
አዝ
አሰርገዋ ከኢትዮጲያ ማህፀን
አሰርገዋ የተገኘው ካህን
አሰርገዋ እናቱን አስጌጣት
አሰርገዋ በዜማ በረከት
አዝ
አሰርገዋ መአሪረ ቃል
አሰርገዋ ጥኡመ ልሳን
አሰርገዋ መሰረተ ዜማ
አሰርገዋ ሚስጥር የሚያሰማ…
❤3
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
11 Apr 2026, 07:26 UTC≈4,630 views2 reactionsread 14 August 2026 Forwarded from @AwediMeherit
ይህን ዓመት ተወኝ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ሳሙኤል ከበደ | yhn amet tewegni adis zmare zemari sa...
https://youtube.com/watch?v=vy_GBT3XlYM&si=YI3oA0TyBB74l8wQ
❤2
Signed ተርቢኖስ ሰብስቤ
Showing the 12 most recent of 29 posts we hold for @orthotek. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.