28 Mar 2026, 17:55 UTC237 views12 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubayeVideo
✨✨ ወደ ቤት ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
✨✨እንኳን አደረሳችሁ ✨✨
በወንድሞቻችን እና እህቶቻችን አንድነት በዝክር የተጀመረው ግቢ ጉባኤያችንን የ 30ኛ አመት ልናከብር እነሆ 41 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ውድ ምሩቃን እህት ወንድሞቻችን ?
ግቢ ጉባኤያችን ከመጀመሪያው ቀን እግራችንን አጥባ ትህትናን አሳይታ ተቀብላን፣ በቤተሰብ መዋቅር ፍቅርን ስጥታን ፣ በኪዳነምሕረት ጽዋ አሰባስባን ፣ በንሰሃ አባት መርሃግብር ምክር ለግሳን ፣ ገናን ፋሲካን ከቤት የራቁ ልጆቿን አሰባስባ አክብራ ፣ ሁላችንንም በድምቀት በአባቶች አስባርካ አስመርቃናለች።
ዛሬ ደሞ የሷ ተራ ደርሶ እነሆ የ ግቢ ጉባኤያችንን የ 30ኛ አመት ኑ እናክብር እያለች የእናትነት ጥሪዋን እያ…
❤12
20 Mar 2026, 15:44 UTC232 views9 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubayeVideo
✨✨ ወደ ቤት ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
✨✨እንኳን አደረሳችሁ ✨✨
በወንድሞቻችን እና እህቶቻችን አንድነት በዝክር የተጀመረው ግቢ ጉባኤያችንን የ 30ኛ አመት ልናከብር እነሆ 50 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ውድ ምሩቃን እህት ወንድሞቻችን ?
ግቢ ጉባኤያችን ከመጀመሪያው ቀን እግራችንን አጥባ ትህትናን አሳይታ ተቀብላን፣ በቤተሰብ መዋቅር ፍቅርን ስጥታን ፣ በኪዳነምሕረት ጽዋ አሰባስባን ፣ በንሰሃ አባት መርሃግብር ምክር ለግሳን ፣ ገናን ፋሲካን ከቤት የራቁ ልጆቿን አሰባስባ አክብራ ፣ ሁላችንንም በድምቀት በአባቶች አስባርካ አስመርቃናለች።
ዛሬ ደሞ የሷ ተራ ደርሶ እነሆ የ ግቢ ጉባኤያችንን የ 30ኛ አመት ኑ እናክብር እያለች የእናትነት ጥሪዋን እያ…
❤9
10 Mar 2026, 10:39 UTC≈2,290 views8 reactionsread 17 September 2026 Photo
60 ቀናት ብቻ ቀሩን! ወደ ቀደመው ፍቅር፣ ወደ ትናንቱ ትዝታ!
የተወደዳችሁ የቤተሰባችን አባላት፣
ከ30 ዓመታት በፊት የተጣለው መሠረት ዛሬ ለደረሰንበት ማንነት ድልድይ ሆኖናል። ያሳለፍናቸው 5 ዓመታት ደግሞ የሕይወታችን ትልቁ ስንቅ ነበሩ። ያን ፍቅር፣ ያን መተሳሰብ እና ያን የግቢ ጉባዔ ትዝታ ዳግም ለመጎብኘት የቀሩን ቀናት 60 ብቻ ናቸው!
ለምን መምጣት አለብዎት?
🙏ምስጋና ለማቅረብ: ክርስትናንና ማህበራዊ ኑሮን ላስተማረችን ቤታችን ክብር ለመስጠት
🥹የናፈቁንን ለማየት: "ጓደኞቼ ወጥተዋል፣ የማውቀው የለም" የሚለው ስጋት ዘንድሮ አይሰራም፤ ሁላችንም በአንድነት የምንገናኝበት ልዩ ቀን ነው!
የትራንስፖርት፣ የማረፊያ እና የመርሐግብር ዝግጅቶች ተጠ…
🥰5❤3
Channel photo updated
17 Feb 2026, 08:56 UTC848 views8 reactionsread 17 September 2026 Photo
እናንተ ምን ይናፍቃችኋል?
ተመርቀን የወጣን ሰዎች ከጊቢ ጉባኤ ብዙ የሚናፍቀን ፣ ዳግም ብናገኘው የምንለው ብዙ ነገር አለ። የአርብ ጸሎት ፣ አብነት ፣ ኮርስ ፣ የክፍላት መርሃ ግብር ፣ የኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ጽዋ ፣ የንስሃ አባት መርሃ ግብር ፣ ጉዞዎች ፣ የኪነ ጥበብ መርሃ ግብራት ፣ አጋፔ ምን ይቀራል ? ጊቢ ጉባኤ እኛን አንጻ ፣ አበርትታ ፣ አስተምራ ፣ ትመርቀናለች ። ለህይወት የሚሆኑ እህት ወንድሞች ሰጥታናለች ። ዛሬም እናት ጊቢ ጉባኤ "ኑ ልጆቼ ተሰብሰቡ" ስትል ጠርታናለች ። ደግሞም የ30 ዓመት የምስረታ በዓልዋ ነው። እኔ ግንቦት አንድ አልቀርም እናንተስ ?
Back_to_home_2018
#ዘንድሮማ_አልቀርም
❤7👍1
9 Feb 2026, 19:12 UTC839 views10 reactionsread 17 September 2026 Photo
ከዓመት ዓመት ወደ ግቢ እመለሳለሁ ለ'ገና ወይ ትንሳኤን ወይ ደግሞ ግንቦት ልደታን አብሬያቸው አከብራለሁ። ግን ከማን ጋ አሳልፋለሁ ጓደኞቼም ወጥተዋል የማውቃቸው የሚያውቁኝ ባቾች ዛሬ ላይ የሉም እንደ ግቢ ጉባዔም የሰማነው የተዘጋጀ ነገር የለም! ብቻ ብዙ ለመገኘት ፈልገን ሁኔታዎች ፈቅደውልን እንዳንገኝ ያደረጉን ምክንያቶች ነበሩን።
ቤተሰብ፣ ስራ፣ የቦታ ርቀት፣ ... ሌሎች ለመገኘት በማያመቹ ሁኔታዎች ምክንያት ሳንገኝ ቀርተናል
ዘንድሮ ግን ለግቢ ጉባዔያችን ትልቅ ምዕራፍ ነው። ከያለንበት ተጠራርተን ከምንወዳቸው በግቢ አብረውን ካሳለፉ ቤተሰቦቻችን ጋር የተወደደ ጊዜን እናሳልፋለን።
ትራንስፖርት፣ ማረፊያ ቦታ፣ መርሐግብራት ሁሉም ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል…
❤10
8 Nov 2025, 18:15 UTC353 views5 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubaye
✨✨✨ ታላቅ ጥሪ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
💥 ለአንጋፋው የአ.ሳ.ቴ.ዩ ጊቢ ጉባኤ ቤተሰብ የተላለፈ ታላቅ ጥሪ!! 💥
የጊቢ ጉባኤ ታሪክ የሚዘከርበት፣ የ30 ዓመት የትውልድ ታሪክ በድምቀት የሚከበርበት ጊዜው ደርሷል!
✨ 30ኛውን ዓመት በጋራ እንገንባው! 🛠
ይህን ታሪካዊ በዓል ከጀርባ ሆነው ማድመቅ ይፈልጋሉ? የእርሶ አገልግሎት በጣም ወሳኝ ነው!
በሚከተሉት የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ተሰማርተው የዘንድሮውን በዓል የተሻለ ደረጃ ላይ ያድርሱት!
የማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ቡድን ለቀድሞ ተማሪዎች ብቻ 📲 (ታሪካችንን ለዓለም ለማድረስ!)
የህትመት ቡድን 📰 (የዘመኑን መዝገብ በጽሁፍ ለማስቀረት!)
ጽሁፍና Documentation ቡድ…
❤4👍1
22 Aug 2025, 08:46 UTC456 views7 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubayePhoto
🎙virtual live session | at https://t.me/gibigubaye
ትንሣኤሃ ለእመ ሕይወት
ዕዝራ በመሰቆው ይዘምራል፤ዳዊት በገናውን ይደረድራል፤ሠራዊተ መላእክት በእግራቸው ያሸበሽባሉ፤በእጃቸው ያጨበጭባሉ፤ከነቢያት የቀረ የለም፤ሰማዕታት ሁሉም አሉ። ሐዋርያት በጥልቅ መደመም ውስጥ ናቸው።
ንጉሡ በግርማ ሞገስ በጎልጎታ መንደር ተከሥቷል።
ጎልጎታ በግርማዊ ብርሃን ተከባለች፤ጭንቅ ብሏታል። ምክንያቱም በዚያ እመ ሕይወት፣እመ ብርሃን ስላለች ነው።
የሰው ልጅ ትንሣኤ እና ዕርገት በአንድ ጊዜ እንዲሆን ሲያጠይቅ የሰውነት ልክ እና መሠረት የሆነች እናቱ በመቃብር ትቆይ ዘንድ አልወደደም። መቃብር የኀጢአተኞች መንደር ናት። ከዚያ ንጽሕተ ንጽሓን፤…
❤7
Signed ㅤㅤㅤ
7 Jun 2025, 07:13 UTC≈1,430 views3 reactionsread 17 September 2026 Video
፲፮ ኛው ዙር የሐዊረ ሕይወት ጉዞ
ሰኔ 8 የሚደረገው ሐዊረ ሕይወት ወይም የሕይወት ጉዞ ፥ መንፈሳዊ ሕይወት ለማጠንከር ምእመናንን በማሳተፍ ወደ ቅዱሳት መካናት የሚደረግ ጉዞ እና መርሐ ግብር ነው።
በመርሐ ግብሩም
★ትምህርተ ወንጌል ፣
★ምክረ አበው
★በመንፈሳዊ ሕይወት ዙሪያ ውይይት
★ለጥያቄዎቻችን መልስ
★ መዝሙር
የተካተቱ ሲሆን ከዕለት ዕለት ሥራና ከዓለም ውጣ ውረድ ራቅ ብለው ፤ ከሚጎበኙት አዲስ ቦታ ህሊናን እያዝናኑ ፤ በትላልቅ መምህራን ተምረው ከቦታው በረከት እየተቀበሉ ታድሰው የሚመለሱበት ነው።
ቦታ: ወንጂ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን
መነሻ ቦታ: አዳማ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማዕከሉ ጽህፈት ቤት
መነሻ ሰዓት…
❤3
Signed እንደ እዮብ
27 May 2025, 06:12 UTC517 views8 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubayePhoto
✨ 2018ን ከጓደኞችዎ ጋር ሙሉ ወጪዎ ተሸፍኖ በነፃ መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ ይፈልጋሉ?
✨ የግቢ ጉባኤዎን ሕንጻ ከፍጻሜ ማድረስ ይፈልጋሉ?
✨✨✨ የካርድ ጉዞ ✨✨✨
ለሁሉም የግቢያችን ኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች፣ ለቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም ለግቢ ጉባዔያችን ወዳጆች የተላለፈ መልዕክት:
Undergraduates:
ክረምቱን እነዚህን ካርዶች ወደ ቤት በመውሰድ ከወዳጅ ዘመዶቻችን፣ ከቤተሰብ የስራ ቦታ፣ እናንተ/ቤተሰብ ወይም የምታውቁት የቅርባችሁ ሰው ከሚሳተፍበት መንፈሳዊ ማህበር ካርዱን እንዲዞር በማድረግ ሁሉም የአቅሙን እንዲያበረክት እናደርጋለን። in return በአንድ ካርድ ከ3000 ብር በላይ መሰብሰብ ለሚችል ሰው ሙሉ ወጪው ተሸፍኖለት በነፃ መንፈሳዊ ጉዞ…
❤8
Signed ㅤㅤㅤ
10 May 2025, 10:33 UTC392 views2 reactionsread 17 September 2026 https://forms.gle/wKhRoBy9dUEK4g2D6
የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች ይሄንን ፎርም በመሙላት ግቢ ጉባዔያችን እያሰራ ያለውን ሕንፃ በሀሳብ እንደግፍ
Team እውቅና
👍2
Signed እንደ እዮብ
9 May 2025, 11:31 UTC388 views1 reactionsread 17 September 2026 Forwarded from @gibigubayePhoto
✨✨ታላቅ የስዕል አውደርይ ✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ሲጠበቅ የነበረው የሥዕል 🧑🎨 አውደርእይ ወደ እናንተ ለመቅረብ እነሆ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል ⏳
የሰማይ መስኮቶች 🪟 በሚል ርዕስ በግቢ ጉባኤ ሥዕል እና ቅርጻ ቅርጽ አገልግሎት ክፍል የተዘጋጀላችሁን ልዩ የሆነ መንፈሳዊ የሥዕል አውደርእይ 🎨 እነሆ ለእናንተ ለሁላችሁ ብለናል።
ቅዳሜ ግንቦት 2 እና እሁድ ግንቦት 3 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እንጠባበቃለን 🥹
በአውደ ርዕዩ ላይ~
✨የስዕል ስራዎች
✨የክር ጥበብ[String Art]
✨የተለያዩ መንፈሳዊ ጨዋታዎች እንዲሁም
✨የመፅሐፍ ዳሰሳ
📍ቦታ ፦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስትያን
🗓 ቅ…
❤1
Signed ㅤㅤㅤ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ASTU_beteseb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.