15 Aug 2026, 16:39 UTC20 views1 reactionsread 15 August 2026 ተወዳጆች ሆይ!
በእውነት በእግዚአብሔር ፊት የሚሆን የነፍስ ጭንቀት ለሕይወታችን ታላቅ መነቃቃትና የድኅነት መንገድ ነው።
ዓለማዊ ጭንቀት ሰውን ያደክማል፤ በእግዚአብሔር ፊት የሚሆን የነፍስ ጭንቀት ግን ሰውን ወደ ንስሐ፣ ወደ ትሕትና እና ወደ አምላኩ ምሕረት ያቀርበዋል።
ነፍሱ የተጨነቀች ሰው ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ፊት አንገቷን ትደፋለች፤ «እኔ እልህኛ ነኝን? ሰው በድያለሁን? እግዚአብሔርን አሳዝኛለሁን? ወደፊትስ አላማዬ ምንድነው?» እያለች ዘወትር ውስጧን ታጠራለች፤
«አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ! ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለኝ!» እያለችም በዕንባ ከፈጣሪዋ ምሕረት ትለምናለች።
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «የእግዚአብሔር ፈ…
🙏1
Signed ዑራኤል ደጉ
15 Aug 2026, 05:38 UTC689 views1 reactionsread 15 August 2026 ተወዳጆች ሆይ…
በሕይወት ጉዟችን ውስጥ ትልቁ ስብራት የሰዎች ክህደት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም በደል ያደረሰብን ሰው ያበላሸውን ነገር በእግዚአብሔር «አስቀድሞ ማወቅ» ሽፋን ስር ደብቆ ጥፋቱን ከተጠያቂነት ነፃ ለማድረግ ሲሞክር የሚፈጥረው መንፈሳዊ ግራ መጋባት ነው።
ብዙዎች ለራሳቸው ነፃ ፈቃድና የቃል ማጠፍ መሸፈኛ «እግዚአብሔር እኮ ይሄ እንደሚሆን አስቀድሞ ያውቃል» የሚል ሰበብ ይደርድራሉ።
ነገር ግን የእግዚአብሔር አስቀድሞ ማወቅ የሰው ልጅ የሰራው በደል የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ማለት አይደለም። ሐዋርያው ያዕቆብ «ማንም ሲፈተን ከእግዚአብሔር ተፈተንሁ አይበል፤ ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል» (ያዕቆብ 1፡13-14)…
🙏1
Signed ዑራኤል ደጉ
14 Aug 2026, 18:42 UTC47 viewsread 15 August 2026 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
14 Aug 2026, 18:03 UTC93 viewsread 15 August 2026 ⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈ…
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
14 Aug 2026, 15:54 UTC913 views4 reactionsread 15 August 2026 Photo
ተወዳጆች ሆይ
ዘወር ብለን የትናንት ጉዟችንን ስንቃኝ... ብዙዎች የተሰበሩበት፣ እጅ የሰጡበትና ተስፋ የቆረጡበትን እሾሃማ መንገድ አልፈናል።
መንገዱ ጠባብ፣ የገፈተሩንም ቁጥር አልነበራቸውም።
እርግጥ ነው—ዛሬ እንዲህ በጽናትና በክብር ለመቆማችን ግን ምክንያቱ የእኛ ብልሃት ወይም የእግራችን ጠንካራነት አልነበረም።
"ያልወደቅነው እግዚአብሔር ደግ እረኛ ስለሆነ እንጂ፤ የገፈተሩን ብዙ ነበሩ!"
አዎን! ከአስፈሪው ሸለቆና ከተራበው አውሬ አፍ የሚያስመልሰን፣ የማይተኛውና የማያንቀላፋው አፍቃሪው እረኛችን ከጎናችን ነበረና አልወደቅንም።
ዓለም ሊጥለን ቢገፈትርም፣ በእጁ የያዘን ታላቁ እረኛ ግን አጽንቶ ይዞናል።
በደግ እረኛችን እቅፍና ጥበቃ ው…
❤2👏1🙏1
Signed ዑራኤል ደጉ
14 Aug 2026, 04:05 UTC≈1,070 views6 reactionsread 15 August 2026 Photo
ተወዳጆቼ… ✨
“ተራራ ላይ ከቆመ ሰው ይልቅ በእግዚአብሔር ፊት የተንበረከከ ሰው ሩቅ ያያል!”
ዓለም ከፍታን የምትለካው በምትወጣው ተራራ፣ በከበብከው የእውቀትና የሥልጣን ጫፍ ነው።
ነገር ግን የምድር ተራራ አድማሱ የተገደበ ነው፤ የሚያሳየህ ከእግርህ በታች ያለውን ጊዜያዊ ዓለም ብቻ ነው።
በእግዚአብሔር ፊት የመንበርከክ ጥበብ ግን ይለያል፦
የነፍስ እይታ፦ ስትንበረከክ አካላዊ ዓይንህ ይዘጋል፤ የነፍስህ ዓይን ግን አድማስ ተሻግሮ የዘላለምን እውነት ያያል።
የጥበብ ከፍታ፦ ተራራ ላይ የቆመ ምድርን ያያል፤ የተንበረከከ ግን ከሰማያት በላይ ያለውን የፈጣሪን ፈቃድ ያስተውላል።
እውነተኛ ጥንካሬ፦ ትልቁ ከፍታ በራስ ጉልበት መመካት ሳይሆን፣ በፈጣሪ ፊት በ…
❤5👏1
Signed ዑራኤል ደጉ
13 Aug 2026, 19:06 UTC196 viewsread 15 August 2026 📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........
የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 18:39 UTC196 viewsread 15 August 2026 Photo
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!
የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 15:40 UTC310 views5 reactionsread 15 August 2026 Voice message
✨ "እኔ ጨርሻለሁ፤ አሁን አንተ ጀምር እግዚአብሔር!" ✨
ይህች ቃል የተሸናፊነት ቃል አይደለችም፤ ይልቁንም የፍጹም መታመን እና የኃይል ቃል ናት!
🔹 እኛ የሰው ልጆች ወሰን አለን፤ እግዚአብሔር ግን ወሰን የለውም።
🔹 እኛ ደካሞች ነን፤ እርሱ ግን ሁሉን ቻይ ነው።
🔹 እኛ በዓይናችን የምናየው የፊታችንን ግድግዳ ብቻ ነው፤ እርሱ ግን ከግድግዳው በስተጀርባ ያለውን ሰፊ ሜዳ እና የተዘጋጀልንን መንገድ ያያል።
❤5
Signed ዑራኤል ደጉ
13 Aug 2026, 15:01 UTC13 viewsread 13 August 2026 ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 14:36 UTC≈1,170 views10 reactionsread 15 August 2026 Photo
❤️ ተወዳጆች ሆይ! ❤️
በሕይወታችን ጉዞ ላይ አንዳንዴ ሁሉንም ነገር የሞከርን፣ አቅማችን በሙሉ የተሟጠጠ፣ እና የምናደርገው የጠፋን የሚመስልበት "የመጨረሻው መስመር" ላይ እንደርሳለን።
በሩ ሁሉ የተዘጋ፣ መንገዱ ሁሉ የጠጠረብን ሲመስለን... ያኔ ነው አንዲት ጥልቅ እና ኃይለኛ ጸሎት ከነፍሳችን የምትፈልቀው።
ያች ኃይለ ቃል እንዲህ ትላለች፦
✨ "እኔ ጨርሻለሁ፤ አሁን አንተ ጀምር እግዚአብሔር!" ✨
ይህች ቃል የተሸናፊነት ቃል አይደለችም፤ ይልቁንም የፍጹም መታመን እና የኃይል ቃል ናት!
🔹 እኛ የሰው ልጆች ወሰን አለን፤ እግዚአብሔር ግን ወሰን የለውም።
🔹 እኛ ደካሞች ነን፤ እርሱ ግን ሁሉን ቻይ ነው።
🔹 እኛ በዓይናችን የምናየው የፊታ…
❤8💯1🙏1
Signed ዑራኤል ደጉ
13 Aug 2026, 06:38 UTC≈1,210 views5 reactionsread 15 August 2026 ተወዳጆች ሆይ!
ጥልቅ ውቅያኖስ በስውር ይፈሳል፤ ጥልቀት የሌለው ውሃ ግን በትንሹ ይጮሃል።
በሰው ልብ ላይ ማዕበል ፈጥሮ "አልቀየርም" ብሎ መፎከር፡ የጽናት ሳይሆን በገዛ እልህ እስር ቤት የመዘጋት ስውር ምልክት ነው።
ቅዱሳን እንደሚነግሩን፦ እውነተኛ ማንነት በከንፈር ትምክህት ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ በሚታወቅ ስውር ቅድስና ይለካል።
ዘር በምድር ስውር ጨለማ ታቅፎ እንደሚያብብ፣ የተሰበረ ልብም በጌታ እጅ በጸጥታ ይጠገናል።
በሰው ባዶ ጩኸት አትደንግጡ፤ የተሰበረ ልብ የእግዚአብሔር ማደሪያ ነው፤ የሚፎክር ልብ ግን የራሱ ትምክህት ታሳሪ ነው።
በዝምታችሁ ውስጥ የእግዚአብሔር ሰላም ይንገሥ!
✍️ / ዑራኤል
❤5
Signed ዑራኤል ደጉ
Showing the 12 most recent of 49 posts we hold for @uraman4u13. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.