የዘንድሮዉ የመስቀል ደመራ በዓል በርካታ ህዝብና ቱሪስቶች በተገኙበት እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በመስቀል አደባባይ ተከብሯል ! በዓሉ በደምቀት እሴቱን ጠብቆ እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ አካላት ሁሉ ምስጋና ይገባችሁል። መልካም በዓል ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
❤23🤬8

Channel
@wwwAddisAbabaeducationbureau
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
163,349subscribers
+3,659 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 100,000–316,228.
| Telegram ID | -1001167508953 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @wwwAddisAbabaeducationbureau |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 September 2026 |
| Measurements held | 33 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 September 2026 |
| On Telegram | t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau |
Education — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-UD-Q6_K_XL, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 8 August 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 58% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Sept 2026, 21:21 | 163,349 | +202 |
| 19 Sept 2026, 17:37 | 163,147 | +42 |
| 17 Sept 2026, 06:18 | 163,105 | +34 |
| 15 Sept 2026, 06:18 | 163,071 | +187 |
| 13 Sept 2026, 12:00 | 162,884 | +35 |
| 11 Sept 2026, 13:19 | 162,849 | -48 |
| 8 Sept 2026, 20:40 | 162,897 | +182 |
| 5 Sept 2026, 11:40 | 162,715 | -109 |
| 3 Sept 2026, 13:17 | 162,824 | +43 |
| 2 Sept 2026, 10:23 | 162,781 | -35 |
| 1 Sept 2026, 09:44 | 162,816 | +25 |
| 31 Aug 2026, 06:34 | 162,791 | +15 |
| 30 Aug 2026, 07:04 | 162,776 | +60 |
| 29 Aug 2026, 08:07 | 162,716 | +206 |
| 28 Aug 2026, 06:27 | 162,510 | +26 |
| 27 Aug 2026, 06:57 | 162,484 | -15 |
| 26 Aug 2026, 09:19 | 162,499 | +340 |
| 25 Aug 2026, 05:43 | 162,159 | +280 |
| 24 Aug 2026, 06:08 | 161,879 | +663 |
| 22 Aug 2026, 10:23 | 161,216 | first reading |
212 posts held, back to 5 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 106 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 132 of 133 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 26 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 212 (5 August 2026 – 26 September 2026) |
| Views total | 1,645,831 |
| Reactions total | 4,877 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 26 Sept 2026, 20:54 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
9,610 reactions across 211 posts, in 41 distinct kinds. The most used accounts for 74.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 7,173 | 74.6% | |
| 👍 | 1,011 | 10.5% | |
| 👎 | 425 | 4.42% | |
| 👏 | 287 | 2.99% | |
| 😁 | 155 | 1.61% | |
| 😭 | 71 | 0.739% | |
| 🖕 | 67 | 0.697% | |
| 🥰 | 67 | 0.697% | |
| 🔥 | 63 | 0.656% | |
| 😢 | 62 | 0.645% | |
| 🤣 | 62 | 0.645% | |
| 🤔 | 22 | 0.229% | |
| 🙏 | 16 | 0.166% | |
| 🤬 | 15 | 0.156% | |
| 💯 | 13 | 0.135% | |
| 🤷 | 11 | 0.114% | |
| 🌭 | 8 | 0.083% | |
| 😱 | 8 | 0.083% | |
| 🙉 | 8 | 0.083% | |
| 👌 | 6 | 0.062% | |
| 21 further kinds | 60 | 0.624% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 211 of the 212 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 9,610 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 212 most recent posts we hold, published 5 August 2026 to 26 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
የዘንድሮዉ የመስቀል ደመራ በዓል በርካታ ህዝብና ቱሪስቶች በተገኙበት እጅግ ባማረ እና በደመቀ መልኩ በመስቀል አደባባይ ተከብሯል ! በዓሉ በደምቀት እሴቱን ጠብቆ እና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ አካላት ሁሉ ምስጋና ይገባችሁል። መልካም በዓል ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
❤23🤬8
https://youtube.com/shorts/L4XTEuO1MP4?feature=shared
❤4
በድሮን የተቀረፀ የመስቀል ደመራ አከባበር https://youtube.com/shorts/ovkZ1oCGf_M?si=UA2qINMxo2jEQ-8X
❤10
እንደዚህ ያሉ ታላላቅ ሁነቶች በመዲናዋ በስኬትና በደማቅ ሁኔታ ሊከበሩ የቻሉት በመንግሥት ጥረት ብቻ ሳይሆን በሕዝቡ፣ በሃይማኖት አባቶች፣ በመዘምራን፣ በወጣቶች፣ በበጎ ፈቃደኞችና በጸጥታ አካላት የተቀናጀ ትብብር መሆኑን ገልጸው፣ ለተደረገው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል። በመጨረሻም አዲሱ ዓመት በአንድነት ደምቀን የምንበራበት፣ የተቀያየሙ የሚታረቁበት፣ በፍቅርና በጋራ ሥራ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
❤5
"እያንዳንዳችን የተለያየ ባህል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት እና ማንነት ቢኖረንም እንደ ደመራው በጋራ ስንቆም ጨለማውን የሚያሸንፍ ብርሃን እንሆናለን"! ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ እየተከናወነ በሚገኘው የመስቀል ደመራ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ በዓሉ ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ ሁነቶች አንዱና የጋራ የባህል ሀብት መሆኑን ገልጸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስረዳው የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና መስዋዕትነት የሰው ልጆች ከጨለማ ወደ ብርሃን እንዲሸጋገሩ የተደረገበት እውነት መሆኑን የጠቀሱት ከንቲባ አዳነች፣ እምነቱ የሚያስተምረውን ይቅርታ እና ፍቅር ታሳቢ በማድረግ ዘላቂ ሰላም ያለው ማኅበ…
❤9
ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ! የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል። ሠፈሩ ይሰባሰብበታል። ከተማውና አካባቢው ወደ አንድ አደባባይ ይተምበታል። ከእንጨት እስከ ደመራ ያለው መሰባሰብም የመደመርን ኃይል የሚያሳይ ተምሳሌት ነው። በዓሉን በምናከብርበት ጊዜ ሁሉ የኢትዮጵያን ዐቅሞች እያሰባሰብንና እየደመርን ታላቅ ሀገራዊ ዐቅም ለመፍጠር እንትጋ። በድጋሚ መልካም በዓል ይሁን። ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ! መስከረም 16፣ 2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ …
❤16👍6🤩1
የሚዘጋጀው ማንዋል ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች የሙያ ክህሎት ስልጠና መስጫ (vocational training and life skill)፤ ለኦቲስቲክ ፤ የአእምሮ እድገት ውስንነት ፤ ዳውን ሲንደረም እና ተደራራቢ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ስልጠና መስጫነት እንደሚያገለግል ከስራ ክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ በማንዋል ዝግጅቱ ላይ የቢሮው የልዩ ፍላጎትና ስርዓተ ትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም ከክፍለከተማና ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራንና የልዩ ፍላጎት ባለሙያዎች መሳተፋቸው ተጠቅሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
❤24👍6👏4
ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ትምህርት መስጫ የሚሆን የትምህርት መመሪያ (Manual) ዝግጀት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ (መስከረም 15/2019 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የልዩ ፍላጎት አካቶ እና ጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬክቶሬት ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ትምህርት ለመስጠት የሚሆን የትምህርት መመሪያ ( Manual ) ዝግጅት መጀመሩን ገልጻል፡፡ የልዩ ፍላጎት አካቶ እና ጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ዳይሬከቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገመቺስ ፈቃዱ የመመሪያ ዝግጅቱ የልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የትምህርት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምቹ መማሪያ ክፍሎችን ፣ የትምህርት ቁሳቁሶችን እንዲሁም በልዩ ፍላጎት ትምህርት ላይ በቂ ግንዛቤ ያላቸው ብቁ መምህራ…
❤28👍7
በክፍለ ከተማው የሚገኙ ትምህርት ተቋማት በ2019 የትምህርት አመት ለተለያዩ አዋኪ ተግባራት ተጋላጭ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን ውጤታማ ማድረግ እንዲችሉ የክፍለ ከተማው የሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅት ፈጥሮ እንደሚሰራ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አየለ ተስፋዬ ጠቁመው የመማር ማስተማር ስራው ላይ እንቅፋት የሚሆኑ ማናቸውንም እንቅስቃሴ የሚያደርጉ አካላትን ጽህፈት ቤቱ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን አመላክተዋል። በመርሀ ግብሩ የጽህፈት ቤቱ የስራዎች አስተባባሪ አቶ ሀይለየሱስ ደምሴ"ሰላማዊ መማር ማስተማር ለጋራ አብሮነት!" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የመወያያ ሰነድ አቅርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተካሂዷል። ለተጨማሪ የመረጃ አማ…
❤41👍10👏3🖕3
የ2019 የትምህርት ዘመን ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ባለድርሻ አካል ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ጥሪ አቀረበ። (መስከረም 14/2019 ዓ.ም) የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት "ሰላማዊ መማር ማስተማር ለጋራ አብሮነት!" በሚል መሪ ሀሳብ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎችን ጨምሮ የሰላምና ጸጥታ ፣ የደንብ ማስከበር እንዲሁም የፖሊስ መምሪያ አዛዦችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አካላት በተገኙበት ውይይት አካሂዷል። የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊና የመርሀግብሩ የክብር እንግዳ አቶ ሲሳይ ኬኔ ተማሪዎች በትምህርታቸው በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ መሆን የሚ…
❤36👍3
https://youtu.be/ypTYocaqEn4
❤20👎6👏3🙏1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ የቢሮ ኃላፊ ተወካይ አቶ ሳምሶን መለሰ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መማክርት ጉባኤ የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደነበረው ገልጸው፤ አደረጃጀቱ ተግባራዊ ከሆነ ጀምሮ ሲደረግ የነበረ ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም ግብረመልስ ለተማሪዎች ውጤት መሻሻልና መማር ማስተማሩ በጥራት እንዲካሄድ ድርሻውን መወጣቱን ገልጸዋል፡፡ አቶ ሳምሶን አክለውም በ2019 ትምህርት ዘመን በነበረው የትምህርት አከፋፈት ሂደት የመማክርት ጉባዔው አባላት ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበው፤ የበለጠ ለስራው ዝግጁ በመሆንና በ2019 ትምህርት ዘመን የሚገጥሙ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን…
❤50🤓3
Showing the 12 most recent of 212 posts we hold for @wwwAddisAbabaeducationbureau. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 8 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 12 August 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 65 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total, of which the 24 where it ranks highest are shown above. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Addis Ababa Education Bureau” (@wwwAddisAbabaeducationbureau), 163,349 subscribers as measured 26 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wwwAddisAbabaeducationbureau.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.