14 Aug 2026, 10:46 UTC≈27,200 views112 reactionsread 16 August 2026 Photo
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት‼️
ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣
👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ ፊትለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣መካኒሳ አቦ ቤ/ክ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣
👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ፣ካራ ከብት ተራ፣ ጥሩ መናፈሻ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ፣
👉 ኮልፌ 18፣ አጠና ተራ…
❤105😁7
14 Aug 2026, 10:44 UTC≈16,900 views15 reactionsread 16 August 2026 Photo
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ
🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ!
በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ።
✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ
✅ ከፍተኛ ደህንነት
✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ
✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል
✅ በ15% ቅድመ ክፍያ
🎉 እስከ 20% ቅናሽ!
🏠 የቤቶች አማራጭ:-
🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር
🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ …
❤14👍1
13 Aug 2026, 10:52 UTC≈34,300 views90 reactionsread 16 August 2026 Photo
በጎፋ ዞን በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸው ተነገረ‼️
በዞኑ በሰኔ ወር የወባ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ እንደነበር ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ተወካይ ወ/ሮ ሣራ አበባዉ ሰፊ ርብርብ ተደርጎ የስርጭት መጠኑን መቀነስ መቻሉን ገልፀዋል ።
ባለፈው ሳምንት 5 ሺህ 194 ሰዎች በወባ በሽታ ተጠቅተዉ እንደነበር የሚገልፁት ወ/ሮ ሳራ የስርጭት ምጣኔዉ በ16 በመቶ ቀንሶ በዚህ ሳምንት ዉስጥ 4ሺህ 361 ሰዎች የወባ በሽታ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል ።
መምሪያዉ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል ። ከፍተኛ ስርጭት በታየባቸው አምስት ወረዳዎች በተለ…
❤79💔6👍5
13 Aug 2026, 10:52 UTC≈19,200 views20 reactionsread 13 August 2026 Photo
😱 በ 1850 ብር ብቻ 3500 ብር የሚሸጠዉን የፂምና የፀጉር ሼቨር ባሉበት ይቀበሉ😱
📍አዲስ አበባ
📍ኮምቦልቻ
📍ደሴ
‼️ በዕድሉ ይጠቀሙ‼️
👇👇👇👇👇👇
👉📞0954633900
👉📞0954633900
👉📞0954633900
✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን
በ👉@dubaitera_shop ላይ
ይላኩልን!
✂️መብራት ጠፋ..ፀጉር ቤት ወረፋ ይሆን ብለዉ ሳያስቡ ሁሌም ከቤቶ ሲወጡ ፀጉሮም ሆነ ፂሞ እንዲያምርበት የሚያደርግ ማሽን።
✂️በየትኛዉም የሰዉነት ክፍሎች ላይ ያለዉን ፀጉር ማፅዳት የሚችል።
✂️በአንድ ቻርጀር 45 ቀን የሚቆይ ቻርጀር እና 4 የጥርስ መቀያየሪያዎች ያሉት።
✂️ኦሪጅናል እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ።
✂️ ለፀጉር እና ለፂም ቅርፅ ተመራጭ።
✂️…
❤19🙏1
13 Aug 2026, 10:51 UTC≈4,420 views15 reactionsread 14 August 2026 Photo
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ
🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ!
በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ።
✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ
✅ ከፍተኛ ደህንነት
✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ
✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል
✅ በ15% ቅድመ ክፍያ
🎉 እስከ 20% ቅናሽ!
🏠 የቤቶች አማራጭ:-
🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር
🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ …
❤14👍1
12 Aug 2026, 10:47 UTC≈37,700 views136 reactionsread 16 August 2026 Photo
ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች‼️
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ባይ ክልል የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስረከቡን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል። ይህ እርምጃ የሀገሪቱን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት ደረጃ በደረጃ ወደ ሶማሊያ ኃይሎች ለማሸጋገር የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል መሆኑ ተገልጻል።
በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM - ኦወሶም) እንደገለጸው፣ የጦር ሰፈሩ ርክክብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊያ የድጋፍ ቢሮ (UNSOS) ባደረገው ድጋፍ አማካኝነት ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ …
❤98👍28😁10
12 Aug 2026, 10:47 UTC≈8,470 views16 reactionsread 13 August 2026 Photo
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ
🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ!
በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ።
✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ
✅ ከፍተኛ ደህንነት
✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ
✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል
✅ በ15% ቅድመ ክፍያ
🎉 እስከ 20% ቅናሽ!
🏠 የቤቶች አማራጭ:-
🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር
🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ …
❤15👏1
12 Aug 2026, 10:47 UTC≈6,860 views19 reactionsread 13 August 2026 Photo
💯% አስተማማኝ የሆነ #የበረሮ እና #የአይጥ ማጥፊያ ባሉበት ይቀበሉ!
📍#አዲስ_አበባ 📍#ደሴ
📍#ኮምቦልቻ 📍#ባህርዳር
🚚 ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በ 30 ደቂቃ ያሉበት ስናደርስ በሌሎች ከተማዎች በፖስታ ቤት እንልካለን!
‼️ ከመጨረሳችን በፊት
ፈጥነዉ ይደዉሉልን‼️
📞0954633900
📞0954633900
✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን
በ👉@dubaitera_shop ላይ
ይላኩልን።
✅በዓለም አቀፍ ደረጃ የጥራት ማረጋገጫ ያለዉ ኦሪጅናል Ultrasonic pest repeller !
❇️በፈለጉት ቦታ ላይ በመሰካት ብቻ
👉አይጦችን🐀
👉 በረሮ 🪳 እና ጉንዳን
👉የወባ ትንኝ(ቢምቢ)🕷
👉ማንኛዉንምበራሪ ነፍሳት ላይ
☠ሊቋቋሙት የማይችሉትን f…
❤18👌1
11 Aug 2026, 13:25 UTC≈39,900 views124 reactionsread 16 August 2026 Photo
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት የሟቾች ቁጥር 2,000 አለፈ‼️
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው እና በታሪክ እጅግ ፈጣኑ ተብሎ የተገለጸው የኢቦላ ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር 2,000 ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት እስካሁን ድረስ ፦
⚫ በአጠቃላይ 4,381 የተረጋገጠ የኢቦላ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል፤
⚫ 2,011 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
⚫ 704 ታካሚዎች በተለዩ የህክምና ማዕከላት ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።
ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ የመጀመሪያዎቹን 1,000 ሰዎች ለመግደል ዘጠኝ ሳምንታት ያህል የፈጀበት ቢሆንም፣ ሁለተኛውን 1,000 ሰዎች ለመግደል …
❤87😭27💔10
11 Aug 2026, 07:41 UTC≈39,000 views154 reactionsread 16 August 2026 Photo
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 708 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ‼️
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 708 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 773 ወንዶች እና 677 ሴት እንዲሁም 76 ህፃናት ሲሆኑ፣ ከተመላሾች መካከል 163 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል።
መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ እስካሁን ከ92 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።
ሚኒስቴሩ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት …
❤126👍13😁10😡4🔥1
10 Aug 2026, 08:02 UTC≈40,700 views140 reactionsread 16 August 2026 Photo
የኤሌክትሪክ ኃይል አዲስ ኃይል ማስገቢያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ በሙሉ ተነሳ‼️
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ ኃይል ማስገቢያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች ይጠየቅ የነበረውን ከ3 እስከ 9 በመቶ የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስታወቁ።
ቀደም ሲል የዱቤ ክፍያ ጊዜው እስከ 24 ወራት ሲሆን፣ ከ6 ወራት በላይ ለሚቆይ ክፍያ ወለድ ይጣል ነበር።
አሁን ወለዱ መነሳቱ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መፈጸም ለማይችሉ ዜጎች የምስራች መሆኑንና አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
በተጨማሪም ከሰኔ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተጀመረው የአዲስ ቆጣሪ የዱቤ አሰራር በሁለት ሳምንታት ብቻ 19,231 አ…
❤117👍16👌6😁1
10 Aug 2026, 08:01 UTC≈21,000 views25 reactionsread 16 August 2026 Photo
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ
🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ!
በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ።
✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ
✅ ከፍተኛ ደህንነት
✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ
✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል
✅ በ15% ቅድመ ክፍያ
🎉 እስከ 20% ቅናሽ!
🏠 የቤቶች አማራጭ:-
🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር
🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር
15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር
🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ)
አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር
15% ቅድመ …
❤25
Showing the 12 most recent of 34 posts we hold for @Esat_tv1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.