11 Aug 2026, 09:45 UTC168 views0 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @dam76Photo
📌ማስታወቂያ
✔️ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስተማር ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል።
✅በዚህም ለ10 ክፍል ተመዝጋቢዎች የተጠቀሰው 95% ወደ 85 % ዝቅ ያለ መሆኑን አውቃችሁ 85% እና በላይ ያላችሁ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ጥጫኑ፤
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://sbs.moe.gov.et/apply
🔤🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
9 Aug 2026, 14:35 UTC406 views1 reactionsread 12 August 2026 ጥቆማ
EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁየሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ ET SPONSORED Trainee Cabin Crew
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30
➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት (የክንድ ርዝማኔ 212ሴ.ሜ. ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ
➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ
➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III (ሌሎች ቋንቋዎች መቻልም ጥሩ ነው)
የምዝገባ ቀናት፦
ከነሐሴ 04-08/2018 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታዎች፦
➫ አ…
❤1
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
7 Aug 2026, 08:17 UTC298 views4 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureau
Beeksisa!
Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsii…
❤4
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
7 Aug 2026, 08:17 UTC279 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
ማስታወቂያ!
(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መመዝገቢ…
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
6 Aug 2026, 08:42 UTC619 viewsread 12 August 2026 የ2019 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታልGalmee barattoota haaraa guyyaa inni jalqabu akka armaan gadii ta’a.
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
6 Aug 2026, 08:37 UTC719 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
3 Aug 2026, 20:10 UTC654 views4 reactionsread 12 August 2026 ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;-
ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Beeksisa!
Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Man…
❤3👍1
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
1 Aug 2026, 03:16 UTC493 views5 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም)
መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
👍3❤2
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
28 Jul 2026, 16:52 UTC≈1,000 views6 reactionsread 12 August 2026 ለነባር ተማሪዎች ብቻ
ከነገ ጀምሮ ምዝገባው የሚቀጥል ይሆናል
ምዝገባ የቀን ገደብ የለውም
የሁላም የክፍል ደረጃ ላይ ያሉ ነባር ተማሪዎች መመዝገብ ትችላላችሁ
👉ከኬጂ ተመርቀው ወደ 1ኛ ክፍል ያለፉ ነባር ተማሪዎች ቀደም ብለን የለጠፍናቸውን መረጃዎች በሟሟላት መመዝገብ ምትችሉ ሲሆን
👉መጽሐፍ ሁሉም ተማሪ እንደተመዘገበ የሚወሰድ ይሆናሉ
ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ማስታወቂያ የምንለጥፍ ይሆናል
❤6
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
28 Jul 2026, 16:11 UTC741 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
Photo, posted without a caption
❤1
Signed Zege Official Ambassador of Interlink labs
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @hizbawiserawitras. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.