1 Sept 2026, 18:20 UTC361 views5 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
በ2018 የትምህርት ዘመን በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የእቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
(ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም) በ2018 የትምህርት ዘመን በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የእቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ያስፈተናቸውን 126 ተማሪዎች 100% ለማሳለፍ የቻለ ሲሆን ከእነዚህም ተማሪዎች መካከል 70% ተፈታኝ ተማሪዎች ከ500 በላይ የሆነ ውጤት አስመዝግበዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤4🤔1
1 Sept 2026, 18:20 UTC282 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
በ2018 የትምህርት ዘመን በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የእቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
(ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም) በ2018 የትምህርት ዘመን በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የእቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ያስፈተናቸውን 126 ተማሪዎች 100% ለማሳለፍ የቻለ ሲሆን ከእነዚህም ተማሪዎች መካከል 70% ተፈታኝ ተማሪዎች ከ500 በላይ የሆነ ውጤት አስመዝግበዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤1
31 Aug 2026, 09:46 UTC536 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1Photo
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል።
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡
የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ።
ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪ…
❤1
30 Aug 2026, 11:01 UTC523 views3 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @Hsquareedu
#AAU_Grade_12
Presidential Scholarship Opportunity Undergraduate Programs Academic Year 2026/27 (2019 E.C)
Addis Ababa University is proud to announce the Presidential Scholarship Program for the 2026/27 (2019 E.C) academic year.
This prestigious opportunity is open to 200 outstanding students who have successfully completed the 2018 E.C Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE) and are e…
❤3
28 Aug 2026, 19:01 UTC583 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1
ማስታወሻ፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ፖርታል የመመዝገቢያ ሂደት
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ፈተና ምዝገባ ነሐሴ 19 መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚከተለውን ደረጃ በደረጃ የተቀመጠ መመሪያ ተከተሉ፡
ምዝገባ ከመጀመራችሁ በፊት፡
Cost Sharing (በመንግስት ወጪ እንዲሸፈንላችሁ የምትፈልጉ)፡ ከቀበሌ ወይም ወላጆቻችሁ/ቤተሰቦቻችሁ ከሚሠሩበት መሥሪያ ቤት ደብዳቤ አጻፉ (አዘጋጁ)።
ፋይዳ ቁጥር (Fayda Number)፡ ሁላችሁም የግዴታ የፋይዳ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል።
የመመዝገቢያ ደረጃዎች (Step-by-Step Process)
ደረጃ 1፡ ፖርታሉን ክፈቱ (Open Portal)
ወደ AAU Admission P…
❤1
26 Aug 2026, 17:08 UTC576 views4 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @chapterly_readingPhoto
🌟 Chapterly Cohort 2: Discover Franz Kafka’s World 🌟
✨ Are you interested in classics, literature, or Franz Kafka? Join Chapterly and spend a month reading, discussing, and exploring Kafka’s unique world with other passionate readers.
What We'll Explore:
📌 Kafka’s works & ideas
📌 Identity, society & human nature
📌 Different perspectives on literature
What You'll Gain:
🔹 Better understanding of Kafka & classics
🔹 S…
❤4
25 Aug 2026, 17:08 UTC867 views4 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1Photo
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም …
❤4
25 Aug 2026, 14:07 UTC383 views2 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1
በ 2019 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመግባት የ UAT (Undergraduate Admission Test) ፈተና ለምትወስዱ ተፈታኞች፡ ፈተናውን በስኬት ለማለፍ ማወቅ ያለባችሁ መሰረታዊ መረጃዎች እና አብዛኛው ተፈታኝ የሚሰራቸውን ዋና ዋና ስህተቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1. አብዛኛው ተፈታኝ የሚሰራቸው ዋና ዋና ስህተቶች (Common Mistakes)
1. ፈተናውን የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል «በያዝ ታጠናለህ» ፈተና አድርጎ ማሰብ (Memorization Trap):
* ስህተቱ፡ ብዙ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ማስታወሻዎችን እና መጽሐፍትን በቃል በማጠና ብቻ ለማለፍ ይሞክራሉ።
* እውነታው፡ UAT የችሎታ እና የሎጂክ ፈተና (…
❤2
25 Aug 2026, 14:06 UTC407 viewsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1
በ 2019 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመግባት የ UAT (Undergraduate Admission Test) ፈተና ለምትወስዱ ተፈታኞች፡ ፈተናውን በስኬት ለማለፍ ማወቅ ያለባችሁ መሰረታዊ መረጃዎች እና አብዛኛው ተፈታኝ የሚሰራቸውን ዋና ዋና ስህተቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1. አብዛኛው ተፈታኝ የሚሰራቸው ዋና ዋና ስህተቶች (Common Mistakes)
1. ፈተናውን የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል «በያዝ ታጠናለህ» ፈተና አድርጎ ማሰብ (Memorization Trap):
* ስህተቱ፡ ብዙ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ማስታወሻዎችን እና መጽሐፍትን በቃል በማጠና ብቻ ለማለፍ ይሞክራሉ።
* እውነታው፡ UAT የችሎታ እና የሎጂክ ፈተና (…
25 Aug 2026, 14:06 UTC622 viewsread 19 September 2026 Forwarded from @AAUNEWS1File
©@freeuatcenter
Share
@AAUNEWS1
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @EMGBSSmassmediaminister. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.