24 Aug 2026, 15:26 UTC29 viewsread 24 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፤ እንኳን ለ1,501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!
Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf; baga Ayyaana Mawliidaa Nabiyyii Mahaammad (S.A.W) 1,501ffaaf nagaan geessan!
Iid Mubaarak!
To all followers of the Islamic faith, wishing you a peaceful celebration of the 1,501st Mawlid of the Prophet Muhammad (PBUH).
Eid Mubarak!
ጌትዬ ምንዳ ሲሳይ
የት/ቤቱ ዋና ርዕሰ መምህር
Getiye Minda Sisay
Daarektar…
Signed ጌትዬ ምንዳ
23 Aug 2026, 08:09 UTC111 viewsread 24 August 2026 በተማሪዎች የምዝገባ ወቅት ምዝገባው በተገቢው መረጃ እንዲካሄድ ከርዕሰ መምህራን፣ ከመምህራንና ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል?
1. ከርዕሰ መምህራን የሚጠበቅ
* የተማሪዎች ምዝገባ ዕቅድ ማዘጋጀትና ሥራውን ማስተባበር።
* የምዝገባ ኮሚቴ/ቡድን መመደብ።
* የምዝገባ ቦታ፣ ጊዜና ሂደት በግልጽ ማሳወቅ።
* የተማሪዎች ሰነዶችና መረጃዎች በትክክል መመዝገባቸውን ማረጋገጥ።
* የተማሪ ቁጥርና የክፍል ክፍፍል በአግባቡ ማደራጀት።
* ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መዝገቦችና ቁሳቁሶች እንዲዘጋጁ ማድረግ።
* ምዝገባው ያለአድልዎና በፍትሃዊነት መካሄዱን መቆጣጠር።
* የተመዘገቡ ተማሪዎችን መረጃ መጠበቅና በሚፈለገው ጊዜ ሪፖርት ማድረግ።
* ችግር ያለባቸውን የምዝገባ…
Signed ጌትዬ ምንዳ
22 Aug 2026, 08:47 UTC118 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ጌትዬ ምንዳ
21 Aug 2026, 19:10 UTC124 viewsread 24 August 2026 ዉድ መምህራን እንዲሁም አስተዳደር ሰራተኞች ሰኞ ማለትም በ18/12/2018ዓ.ም ሙሉ ቀን ስኬት ባንክ account በግቢያችን ስለሚከፍቱልን ሁላችሁም በመገኘት account እንድትከፍቱ በጥብቅ እናሳስባለን።
Signed ጌትዬ ምንዳ
20 Aug 2026, 20:52 UTC155 viewsread 24 August 2026 ዉድ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች የነሐሴ ወር ደሞዝ የሚገባዉ በስኬት ባንክ ነዉ :: ነገ የመጨረሻ ቀን ነዉ: ስለዚህ ነገ ሁላችሁም Account ገቢ አድርጉ። ያስገባችሁ መምህራን ከልብ እያመሰገንን የደሞዝ መዘግየት እንዳይፈጠር በፍጥነት አስገቡ።
Signed ጌትዬ ምንዳ
20 Aug 2026, 14:58 UTC167 views2 reactionsread 24 August 2026 ቀን 14/12/2018ዓ.ም
ለክቡራን የመስከረም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን: ተማሪዎች እና አጠቃላይ የትምህርት ማህበረሰብ በሙሉ
የመስከረም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰፊ የከተማ ግብርና ተሞክሮ በAMN ሬዲዮ!
የእኛ ት/ቤት ትምህርት ብቻ የሚሰጥበት ቦታ ሳይሆን፣
# ለተማሪዎች የሥራ ፍቅር፣
# የምርታማነት ባህል፣
#የአካባቢ ጥበቃ እና
#የራስን አቅም በራስ የመገንባት እሴት የሚያስተምር ተግባራዊ የትምህርት ማዕከል ነው።
በመስከረም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለማመደው ሰፊ የከተማ ግብርና ሥራ ከምግብ ምርት በላይ የሆነ ትልቅ የትምህርትና የልማት ተሞክሮ ነው።
ይህንን ድንቅ ተሞክሮ ሁላችሁም እንድታውቁትና እንድትሰሙት እንጋብዛለን።
በ…
❤2
Signed ጌትዬ ምንዳ
19 Aug 2026, 17:07 UTC177 views2 reactionsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1👍1
Signed ጌትዬ ምንዳ
19 Aug 2026, 17:07 UTC196 views0 reactionsread 24 August 2026 ለመስከረም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች
እንኳን ለክቡሩና ባህላዊው የቡሄ በዓል በሰላም፣ በጤናና በደስታ አደረሳችሁ!
ቡሄ የአብሮነት፣ የወዳጅነት፣ የመተሳሰብና የባህላችንን እሴት የምናከብርበት ውብ በዓል ነው። ይህ በዓል ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ ሰላም፣ ደስታ፣ ፍቅርና በረከትን ይዞ ይምጣ።
መልካም የቡሄ በዓል! እንኳን አደረሳችሁ!
Barsiisotaa fi Hojjettoota Bulchiinsaa Mana Barumsaa Akkasumas Barattoota Sadarkaa Lammaffaa Maskaram
Ayyaana Buhee kabajamaa fi aadaa keenya ta’e nagaan, fayyaan, gammachuu fi…
Signed ጌትዬ ምንዳ
19 Aug 2026, 11:42 UTC188 views2 reactionsread 24 August 2026 ቀን 13/12/2018ዓ.ም
እጅግ አስቸኳይ እና አፋጣኝ ማስታወቂያ
ዉድ የመስከረም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የሰራተኞች ደሞዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑ ይታወቃል ነገር ግን ከነሐሴ ወር ጀምሮ ደሞዝ የሚገባዉ በስኬት ባንክ ስለሆነ ነገ ሁላችሁም account ከፍታችሁ ለፋይናንስ ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ=- አልሰማዉም: አላየዉም የሚባል ነገር ተቀባይነት የለዉም
Account ያላስገባ የነሐሴ ወር ደሞዝ አይገባለትም።
❤2
Signed ጌትዬ ምንዳ
18 Aug 2026, 17:29 UTC151 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureau
https://youtu.be/moRfB3IMkk0
18 Aug 2026, 17:29 UTC274 viewsread 24 August 2026 You are invited to visite the Park
Channel photo removed
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @M2SS16. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.