19 Aug 2026, 20:53 UTC571 viewsread 22 August 2026 ቀን 13/12 /2018 ዓ.ም
ለማታ ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ !!!
ውድ ተማሪዎቻችን ለ2019 ዓ.ም የትምህት ዘመን የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኞ ነሀሴ 18/2018 ዓ.ም ይጀምራል ነሀሴ 30 / 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል ።
ስለሆነም ማንኛውም ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች በተቀመጠው ፕሮግራም በተመቻችሁ ቀን መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ክፍያን በተመለከተ በ2018 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ከሁሉም ተማሪ ጋር ባደረግ ነው ውይይት መሠረት ከዚህ በፊት በየወሩ ለትምህርት ትከፍሉት የነበረዉ ገንዘብ አሁን ካለው የኑሮ ሁኔታ ጋር እንደሚያዋጣ እና መምህራንም ማስተማር ልናቆም ነው አ…
Signed Jon. A
11 Aug 2026, 11:33 UTC≈1,340 viewsread 22 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Jon. A
11 Aug 2026, 11:20 UTC≈1,260 viewsread 22 August 2026 ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም - አርብ ነሀሴ 8/ 2018 ዓ ም ፈተና የምትወስዱ መሆኑን ፕሮግራም ት/ቤት ላይ ተለጥፎ ያያችሁ ሲሆን ለፈተናው የምታነቡት መምህራን እያስተማሩበት ያለው የ 2ዙር ሞጁል ከላይ የተለቀቀላችሁ መሆኑን እንገልፃለን ። የአሁኑ ፈተና የወጣው ከመጀመሪያ ዙር ሞጁል ብቻ ነው ።
11 Aug 2026, 08:59 UTC≈1,240 viewsread 22 August 2026 File
File, posted without a caption
11 Aug 2026, 08:59 UTC≈1,230 viewsread 22 August 2026 File
File, posted without a caption
6 Aug 2026, 14:30 UTC≈1,770 viewsread 22 August 2026 ቀን 30/10/2018 ዓ.ም
ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ነገ ማለትም በ 01/12 / 2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርቱን በአካል ተገኝተው ለመጎብኘት ይመጣሉ ። የት /ት ቢሮ ባለሙያወች የሚያዩት ዋናው ነገር ሁሉም ተማሪዎች ት/ቤት ተገኝተው መንግስት ያስቀመጠውን መመሪያ ተቀብለው የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርቱን እየተከታተሉ ነው አይደለም የሚለውን ስለሆነ አንድም ተማሪ ከት/ቤት እንዳይቀር በጥብቅ እናሳስባለን ። ሌላው የሚመጡት ባለሙያዎች የሚያዩት ነገር ሁሉም ተማሪ በሰዓት ገብቶ ትምህርቱ ሻርፕ 2:30 ላይ መጀመሩን አለመጀመሩን ነው ። ስለዚህ ተማሪዎች ቀድማችሁ…
4 Aug 2026, 19:44 UTC≈1,650 viewsread 22 August 2026 ቀን 28/11/2018 ዓ.ም
እጅግበጣም ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
ለ 2019 ዓ.ም 11ኛ ክፍል እና 12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች መንግስት ሁሉም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደፊት ለሚመስዱት ሀገር አቀፍ ፈተና ሊያዘጋጅ የሚችል የማጠናከሪያ ትምህርት በክረምት እንዲማሩ አስገዳጅ መመሪያ ማውረዱ ይታወቃል። ትምህርቱም በፈተና አዘገጃጀት ልምድ ባላቸው የት/ት ባለሙያዎች በተዘጋጀ ስርዓተ ትምህርት እና በእውቀታቸውና በማስተማር ሰነ-ዘዲያቸው በተመረጡ መምህራን እየተሰጠ ይገኛል ። ትምህርት ከተጀመረ ይሄው 4ኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል ።
ነ…
28 Jul 2026, 05:51 UTC≈2,000 viewsread 22 August 2026 🚀 የዘመኑን የቴክኖሎጂ እውቀት ተጨባጭ በሆነ ስልጠና ለመጨበጥ ዝግጁ ናችሁ? 💻✨
በ Mekanisa Michael Secondary School ተማሪዎች እና የቴክኖሎጂ አፍቃሪያን በሙሉ!
በጥራቱ የታወቀ እና ዘመናዊ የ 4 ሳምንታት የኮምፒዩተር፣ የኔትወርኪንግ፣ የፕሮግራሚንግ እና AI Vibe Coding ልዩ የክረምት ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል!
📚 በስልጠናው የምናያቸው ዋና ዋና ርዕሶች፡
🖥️ Basic Computer Skills: የኮምፒዩተር መሰረታዊ አጠቃቀም፣ የመረጃ አያያዝ፣ Windows & System Maintenance
🌐 Computer Networking: Local Area Network (LAN) አዘረጋግ፣ IP Addressing፣ Router/Switch C…
23 Jul 2026, 19:46 UTC≈1,970 viewsread 22 August 2026 ቀን 16 / 11 / 2018 ዓ.ም
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
በተለያየ ምክንያት የመፅሔት ፎቶግራፍ ያልተነሳችሁ ተማሪዎች እስከ ሀምሌ 20 / 2018 ዓ.ም ሰኞ ድረስ ስቱዲዮ በመሄድ ፎቶ እንዴትነሱ እናሳስባለን ። የምረቃ ቀን ማንም መቅረት አይችልም ምክንያቱም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት ሰርተፍኬት እና Web , Accounting And Marketing ሰርተፍኬት የሚሰጠው የምርቃት ቀን መድረክ ላይ ብቻ ነው ። ስለዚህ ከእነዚህ ሰርተፍኬቶች ጋር ለዘላለም ማስታወሻ የሚሆን መፅሔት አብሮ የሚሰጥ ስለሆነ ክፍያውን እየከፈላችሁ እስከ ሰኞ ስቲዲዮ እየሔዳችሁ ፎቶ አንድትነሱ በድጋሜ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
20 Jul 2026, 18:41 UTC≈2,280 viewsread 22 August 2026 ቀን 13 / 11 / 2018 ዓ.ም
12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች
እንኳን ደስ አላችሁ !!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በት/ቤታችን ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል፡ ፡ ሀገር አቀፍ ፈተናውን በት/ቤታችን በተሳካ ሁኔታ እንድናከናውን ላገዛችሁን የተማሪ ወላጆች ፣ ት/ቤቱን በበላይነት ለሚያስተዳድረው አሀዱ ትሬስ ትሬዲንግ አ.ማ ፣ ለእውነት ኮምፒውተር ሴንተር እና ለት/ቤታችን የ It መምህር ለሆኑት ለመ/ር ደሳለኝ በሪሁን በት/ቤታችን ስም ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን ። ከዚህ ፈተና የወሰድነው ትምህርት ጠንክረን በመስራት ት /ቤታችንን በደንበኞች ላይ ተመራጭ የትምህርት ተቋም …
19 Jul 2026, 07:35 UTC≈1,890 viewsread 22 August 2026 የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር
ማስታወቂያ
(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተ…
16 Jul 2026, 13:09 UTC≈2,000 viewsread 22 August 2026 ቀን 09/11/2018 ዓ.ም
ለ2019 ዓ.ም 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
መንግስት በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጨረሻ ላይ ወደ 11ኛ እና 12 ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች በሙሉ ወደፊት ለሚወስዱት ሀገር አቀፍ ፈተና ሊያዘጋጅ የሚችል የክረምት ትምህርት እንዲማሩ መመሪያ ማውረዱ ይታወቃል :: በወረደው መመሪያ መሰረት ትምህርት ከሐምሌ 06 /2018 ዓ.ም ጀምሮ በሚካኤል ት/ቤት ግቢ ውስጥ እየተሰጠ ይገኛል :: በመሆኑም አብዛኞቹ ተማሪዎች ት/ት ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ በአግባቡ ትምህርታቸውን እየተማሩ ይገኛሉ ። ነገር ግን ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ተማሪዎች እስካሁን መጥተው ትምህርት አልጀመሩም ። በዚህ ምክንያት ለወ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @viseDirectors. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.