የሕግ የበላይነትን ያልተከተለና የሙያ ሥነ-ምግባርን ያልተላበሰ አገልግሎት አሰጣጥ ለብልሹ አሠራርና ተጠያቂነት ይዳርጋል ተባለ፡፡ ይህ የተገለጸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቢሮውና በሥሩ ለሚገኙ የክፍለ ከተሞች ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ሠራተኞች“ በመንግሥት ቤት አስተዳደር ሕጋዊ ማዕቀፎችና በሙያዊ ሥነ-ምግባር” ዙሪያ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በሰጠበት ወቅት ነው። በሥልጠናው ላይ እንደተገለጸው፤ የመንግስት ቤቶችን በማስተዳደርና በማስተላለፍ ሂደት የሚወሰዱ ማንኛውም አስተዳደራዊ ውሳኔዎች በሕግና በመመሪያ ላይ ብቻ የተመሠረቱ መሆን አለባቸው። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከሕግ ውጭ የሚደረጉ አሠራሮች አስ…

Channel
A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU
@aahdabofficial
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
33,436subscribers
+644 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001442240408 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @aahdabofficial |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 October 2026 |
| Measurements held | 34 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 October 2026 |
| On Telegram | t.me/aahdabofficial |
Topic
Local community — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 9 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 81% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Oct 2026, 03:00 | 33,436 | +305 |
| 28 Sept 2026, 06:18 | 33,131 | +234 |
| 17 Sept 2026, 22:15 | 32,897 | +34 |
| 15 Sept 2026, 20:59 | 32,863 | +22 |
| 14 Sept 2026, 08:00 | 32,841 | +10 |
| 12 Sept 2026, 16:39 | 32,831 | +15 |
| 10 Sept 2026, 13:41 | 32,816 | +10 |
| 7 Sept 2026, 11:17 | 32,806 | +1 |
| 4 Sept 2026, 14:17 | 32,805 | +4 |
| 2 Sept 2026, 21:54 | 32,801 | +1 |
| 1 Sept 2026, 17:43 | 32,800 | -15 |
| 31 Aug 2026, 17:26 | 32,815 | -1 |
| 30 Aug 2026, 15:44 | 32,816 | -7 |
| 29 Aug 2026, 19:07 | 32,823 | +3 |
| 28 Aug 2026, 20:04 | 32,820 | -9 |
| 27 Aug 2026, 22:55 | 32,829 | +1 |
| 27 Aug 2026, 01:46 | 32,828 | +9 |
| 26 Aug 2026, 00:24 | 32,819 | -4 |
| 25 Aug 2026, 02:24 | 32,823 | +5 |
| 23 Aug 2026, 14:26 | 32,818 | first reading |
Engagement
146 posts held, back to 4 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 103 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 18.2%
- avg views ÷ 33,436 subscribers
- Avg views / post
- 6,090
- 64 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 64
- of 146 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 6 October 2026 |
|---|---|
| Posts held | 146 (4 August 2026 – 6 October 2026) |
| Views total | 389,790 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Oct 2026, 08:50 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈17,300
- Videos
- ≈150
- Links
- ≈864
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 October 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
- Video runtime
- 28m 34s
- Average length
- 7m 09s
Measured directly from 4 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ቢሮው በኮርፖሬሽኑ እቅድ እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሄለን ታምሩ እና የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር አየለ ከፋለን ጨምሮ የቢሮ እና የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ በሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ የስራ ትውውቅ ፣ በ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና በ2019 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅድ ዙሪያ እንዲሁም በ2019 በጀት አመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ ። በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ ግልፅ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት በቤቶች ልማት ፕሮግራም በአዲስ እይታ በተለወጠ የስራ ባህል 7/24 የተጀመሩ የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነት…
የመደመር መንግሥት "በግንባርም፣ በሚዲያም፣ በሰይፍም በሰልፍም ፣ በውሸትም፣ በሀሜትም፣ በተንኮልም፣ በሽረባም፣ ባገኙት የትግል ሜዳ ሁሉ ከጉዟችን ሊያደናቅፉን መከራቸውን አዩ፤ ኢትዮጵያን ግን አልቻሏትም፤ አይችሏትም!" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #የመደመርመንግሥት #PMOEthiopia
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት - በምስል #PMOEthiopia #የመደመርመንግሥት
አቶ ሙሉቀን ታሪኩ ከቀድሞ የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ከነበሩት አቶ ሃፍታይ ገብረግዚኣብሔር ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ! አዲስ የተሾሙት የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ታሪኩ ከቀድሞ የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ከነበሩት አቶ ሃፍታይ ገብረግዚኣብሔር ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል ። በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ የስራ ርክክብ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃፍታይ ገብረግዚኣብሔር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሙሉቀን ታሪኩ የመልካም የስራ ዘመን ምኞታቸዉን የተለዋወጡ ሲሆን፤ ቢሮዉም ለሁለቱም ተሿሚዎች መልካም የስራ እና የስ…
ወደ ነገ መሻገር የሚያስችል ታሪካዊ አተያይ በተግባር እየተገነባ ነው፡- ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትናንት መልካሙን በመውሰድና ዛሬ ላይ አስፈላጊውን እሴት በመጨመር ወደ ነገ መሻገር የሚያስችል ታሪካዊ አተያይ በተግባር እየተገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክክር ቤት በትናንትናው ዕለት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ መፍትሄዋን ከራሷ ማህጸን ማውጣት እንደጀመረች አብስረዋል። የውጭ ሀገራትን ርዕዮተ ዓለም ገልብጦ በኢትዮጵያ መሬት ላይ ለመትከል የተደረጉ የዘመናት ሙከራዎች፣ ከመልካም ሰብል ይልቅ አረም እያበቀሉ ሀገራችንን ለችግር መዳረጋቸውን አመላክተዋል። የአው…
"ዛሬን ከሰራንበት ትናንትን ማስተካከል ይቻላል፤ ዛሬን ከሰራንበት ነገን መተንበይ ብቻ ሳይሆን የፈለግነውን ዓይነት መንገድ መቅረጽ እንችላለን።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"መጪውን ዘመን ቀድመው አስበው የሚመጣውን አዲስ ነገር በተጠንቀቅ ለሚጠብቁ ብርቱዎች ምንዳው ብዙ ነው፤ በአንጻሩ ተዘናግተው ለሚቆዩ ደካሞች እዳው እልፍ ነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር)
ወንድሜን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛን በደስታ ተቀብያለሁ። ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአህጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ ባላቸው የጋራ ቁርጠኝነት ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው። አጋርነታችንን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የወዳጅነት ትስስር እንደምናጠናክር ተስፋ አለኝ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው። #የመደመርመንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን! ለመላው ሰላምና ልማት ወዳድ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳንም ደስ አለን! የአለም የሰላም ሎሬት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልካም የሥራ ዘመን! ዛሬ የደስታ ቀን ብቻ ሳይሆን፣ የተስፋ፣ የድልና የኢትዮጵያን ስልጣኔ የመገንባት አዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ነው! ከብዙ ፈተናዎች በጽናት ተሻግረን፣ በጋራ ጥረታችንና በማይበገር አንድነታችን አዲስ የብልጽግና ጉዞ ጀምረናል። ዛሬ ከሁሉም በላይ የሚጠይቀን አንድነት ነው፤ የሚጠይቀንም ሰላም ነው። ልዩነታችንን እንደ ጥንካሬ፣ አንድነታችንን እንደ ኃይል እንጠቀም። የትኛውም ልዩነት ከኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት አይበልጥም! እጅ ለእጅ እንያያ…
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአዲሷ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሥራ ርክክብ ተደረገ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዲስ የተሾሙት የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ ፣ ከቀድሞው ኃላፊ አብዲሳ አራርሶ /እጩ ዶ/ር/ የሥራና የሰነድ ርክክብ ፈጸሙ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aahdab
Showing the 12 most recent of 146 posts we hold for @aahdabofficial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Channels Telegram recommends alongside this one
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
@housinginaddisababa · 67,625#1
@AddisCityCon · 21,332#2
@AddisLand · 5,473#3
@housingdevelomentcorporation · 2,477#4
@landmang · 4,205#5
@ETCONpWORK · 18,000#6
@LHRIALKBO2024 · 6,449#7
@ParlamaNews · 11,391#8
@tikvahethiopia · 1,626,191#9
@tikvahethmagazine · 193,325#10
@meseretmedia · 75,000#11
@addismaleda · 33,500#12
@ICS_Ethiopia · 478,939#13
@fanatelevision · 203,778#14
@AbiyAhmedAliofficial · 184,127#15
@wazema_radio · 49,490#16
@lottery_service1 · 477,935#17
@MuktarovichOusmanova · 59,763#18
@awash_bank_official · 155,244#19
@wwwAddisAbabaeducationbureau · 163,305#20
@CondominumSaleandFinishings · 6,241#21
@financialethiopia · 3,758#22
@addiscollegePUBLIC · 1,753#23
@EBCNEWSNOW · 133,093#24
@MoREthiopiaOfficial · 48,722#25
@Ethiopianbusinessdaily · 41,732#26
@WaseAlpha · 29,603#27
@EthPHI · 16,174#28
@addismedianetwork · 28,407#29
@EthiopiaInsiderNews · 19,219#30
@AddisstandardAmh · 21,207#31
@mudcpr · 9,992#32
@moreastaa · 24,602#33
@ccaeethiocon · 3,094#34
@mayorofaddisababa · 6,074#35
@addiseyita · 12,227#36
@PDC_Ethiopia · 12,015#37
@Capitalethiopia · 17,903#38
@ethiopianarchitectureandurbanism · 15,450#39
@ethiofm107dot8 · 18,465#40
@MILLsEthiopia · 7,354#41
@ethpress · 24,759#42
@Guguu_General_Brokers · 4,821#43
@eliasmeseret · 135,185#44
@tikvahethsport · 291,191#45
@bighabesha_crypto · 14,736#46
@combankethofficial · 216,292#47
@BoAEth · 184,954#48
@bighabesha_softwares · 120,456#49
@mensurabdulkeniofficial · 258,729#50
@gohbetochbank · 9,192#51
@ZemedkunBekeleZ · 202,279#52
@ethiojobsofficial · 221,220#53
@alainamharic · 88,380#54
@DashenBankEthiopia · 92,445#55
@Arada_Fm · 4,183#56
@ShegerFMRadio102_1 · 36,599#57
@DBE1900 · 22,248#58
@ethiostockbroker · 3,085#59
@effoyjobs · 332,495#60
@ethiopian_airlines · 109,979#61
@Taxation_in_Ethiopia · 12,687#62
@ethreporterjobs · 82,042#63
@ashewatechnology · 6,960#64
@toncoin_rap · 170,826#65
@Amhara_Banksc · 69,287#66
@Zehabeshanews · 53,640#67
@SchoolofCommerceocs · 32,205#68
@Finfinnetimes5 · 8,852#69
@ethiohomesolutions · 2,817#70
@ethiopianfoodanddrugauthority · 11,839#71
@Dreyob · 79,179#72
@GATExamAAU · 61,445#73
@zena24now · 41,295#74
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 5 September 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@housinginaddisababa · 67,625
Telegram ranks this channel #2 of 77 here — alongside 76 others — read 20 August 2026
@AddisCityCon · 21,332
Telegram ranks this channel #5 of 74 here — alongside 73 others — read 24 September 2026
@constructionproxy · 19,575
Telegram ranks this channel #42 of 72 here — alongside 71 others — read 1 October 2026
@moreastaa · 24,602
Telegram ranks this channel #47 of 75 here — alongside 74 others — read 16 September 2026
@addismedianetwork · 28,407
Telegram ranks this channel #70 of 79 here — alongside 78 others — read 9 September 2026
@DBE1900 · 22,248
Telegram ranks this channel #77 of 79 here — alongside 78 others — read 20 September 2026
This channel appears in 6 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“A.A HOUSING DEVELOPMENT & ADMINISTRATION BUREAU” (@aahdabofficial), 33,436 subscribers as measured 5 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/aahdabofficial.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.