1 Sept 2026, 10:44 UTC668 views3 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደርጓል።
ተማሪዎች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ " ሙሉ ውጤታችን Disqualified ተደርጓል " ያሉ በርካታ ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታ አቅርበዋል።
ተማሪዎቹ " ይፋ በተደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን " ብለዋል።
ቅሬታቸውን ካቀረቡት መካከል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳንይንስ ተማሪዎች ው…
❤3
25 Aug 2026, 17:40 UTC≈1,720 views2 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @aau_officialPhoto
ከ2019 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ ትምህርት ማመልከቻ ጋር በተያያዝ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የሚከተሉትን ሊንኮች ይጫኑ
1. ለ አጠቃላይ የቅድመ ምረቃ ማመልከቻ
2. ለቅድመ ምረቃ ለቀን መደበኛ መርሃ ግብር ትምህርት አመልካቾች:
3. ለቅድመ ምረቃ ለማታ ተከታታይ መርሃ ግብር ትምህርት አመልካቾች፡
4. ለ ልዩ ፕሬዝዴንሻል የስኮላርሺፕ የትምህርት እድል፤
5. ለ ልዩ የስኮላርሺፕ እድል ለመምህራን ትምህርት፡
ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ ገጽ እና ቴሌግራም ቻናሎች እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡
· ድረ-ገጽ፡ https://www.aau.edu.et/
· ቴሌግራም ቻናሎች፡ https://t.me/aau_official ወይም https://t.me/aauG…
❤2
25 Aug 2026, 17:40 UTC≈1,500 views3 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @aau_officialPhoto
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት እና መስፈርቶች መሠረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አስፈላጊ መስፈርቶች እና ቀናት
* የምዝገባ ቀን፡ ከነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
* መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
* በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 201…
❤3
25 Aug 2026, 14:51 UTC≈1,200 views4 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምረው ማየት ይችላሉ - የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸውን ማስፈንጠሪያዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ
https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ማቅረ…
❤4
17 Aug 2026, 13:11 UTC≈2,230 views16 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @qelemmedatechnologies
ማስታወቂያ!
(ነሀሴ 11/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦
ለፈተና የሚቀርባችሁን ክፍለ ከተማ ፣ የተማራችሁበትን የትምህርት ቤት አይነት (የመንግስት ወይም የግል) መሆኑን bs.ministry.et የሚለው ሊንክ ላይ በመግባት ስማችሁን ወይንም የተመዘገባችሁበትን ስልክ ቁጥር በማስገባት እንድትሞሉ እያሳስብን በአጭር ጊዜ ውስጥ የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ ፣ የፈተና ቀን እና የፈተና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
Beeksisa!
Barattoota Mana Barumsaa Sadarkaa 2ffaa…
❤16
14 Aug 2026, 13:00 UTC≈2,250 views15 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
#AREB
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በክልሉ በሚገኙ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለሚገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል፡፡
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ አዳሪ ትምህርት ቤት - ደሴ፣ የክቡር ዶ/ር ሐዲስ አለማየሁ - ደብረማርቆስ፣ እንዲሁም አዲስ የተገነቡ የደብረ ታቦር እና የሰቆጣ አዳሪ ትምህርት ቤቶች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
በመሆኑም በ2018 ዓ.ም በክልሉ ከሚገኙ የመንግሥት እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ተምራችሁ፣ ክልላዊ ፈተና የወሰዳችሁና የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቹ ምዝገባ እንድታደርጉ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥሪ አስተላልፏል፡፡
መሰፈርቶች
● የ8…
❤15
12 Aug 2026, 17:34 UTC≈2,640 views6 reactionsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6
11 Aug 2026, 09:46 UTC≈2,360 views5 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @aauGAT
How do candidates register for the GAT?
Candidates are required to register for the GAT at the Addis Ababa University GAT portal. To register for the test, candidates are advised to use the following information.
1 https://Portal.aau.edu.et [Open]
2 Apply for exam [click]
3 Test Taker Registration form [fill it]
4 Upload passport size photo [test taker’s photo]
5 Submit [Click]
6 Copy the generated number
7 U…
❤4👎1
11 Aug 2026, 07:05 UTC≈1,990 views3 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @wwwAddisAbabaeducationbureauPhoto
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል።
(ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤3
9 Aug 2026, 14:58 UTC≈2,430 views3 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @aauGATPhoto
Photo, posted without a caption
❤3
8 Aug 2026, 16:58 UTC≈2,410 views5 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @ethio_moePhoto
Photo, posted without a caption
❤5
8 Aug 2026, 08:16 UTC≈2,530 views14 reactionsread 2 September 2026 Forwarded from @Aviation_Et
📢 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የይፋዊ የሥልጠና እና የሥራ እድል ማስታወቂያ
(ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. / August 10 – August 14, 2026)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ ለሆናችሁ አመልካቾች በአየር መንገዱ ሙሉ ስፖንሰርሺፕ (ET Sponsored) የሚሰጡ የሥልጠና እና የሥራ እድሎችን ይፋ አድርጓል። እናንተ ልታሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፣ የምዝገባ ቦታዎች እና የሚያስፈልጉ ሰነዶች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቦላችኋል።
🔹 1. የበረራ አስተናጋጅ (ET Sponsored Trainee Cabin Crew)
የትምህርት ደረጃችሁ: የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ወስዳችሁ ቢያንስ 200 ውጤት ያመጣችሁ።
የዕ…
❤14
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @EMGBSS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.