በዚህኛው ክፍል ባለፉት ሁለት ወራት ስለ ገዳማዊ ሕይወት እና ምንኩስና የተሰጡ አስተያየቶችን ለመቃኘት ሞክረናል። ሲሰጡ የነበሩ አስተያየቶች ስላለንበት ደረጃ ምን ይነግሩናል? ምን ዓይነት የቤት ሥራስ ከፊታችን ይጠብቀናል?...የሚሉትን ርእሰ ጉዳዮች ለማንሣት ሞክረናል። እንደ ሁልጊዜው ሁሉ እንድታደምጡ፣ አስተያየታችሁንም እንድታካፍሉ ጋብዘናል እነሆ ክፍል ሁለት https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=AzFaWBkWLIUQRDo1 https://t.me/orthodoxzelalemawit ☝️ሊንኳን ተጭነው ይቀላቀሉን

Channel
አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት👀
@orthodoxzelalemawit
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Cite this entry
1,681subscribers
-23 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001390607820 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @orthodoxzelalemawit |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 September 2026 |
| On Telegram | t.me/orthodoxzelalemawit |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Sept 2026, 21:00 | 1,681 | -4 |
| 3 Sept 2026, 13:59 | 1,685 | -3 |
| 31 Aug 2026, 18:06 | 1,688 | +1 |
| 28 Aug 2026, 14:07 | 1,687 | -1 |
| 25 Aug 2026, 23:47 | 1,688 | -3 |
| 19 Aug 2026, 16:04 | 1,691 | -1 |
| 16 Aug 2026, 13:53 | 1,692 | -7 |
| 13 Aug 2026, 02:23 | 1,699 | -2 |
| 10 Aug 2026, 02:51 | 1,701 | -4 |
| 6 Aug 2026, 18:40 | 1,705 | +1 |
| 6 Aug 2026, 08:45 | 1,704 | no change |
| 6 Aug 2026, 08:37 | 1,704 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 6m 57s
- Average length
- 1m 10s
Measured directly from 6 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
49 reactions across 14 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 55.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 27 | 55.1% | |
| 🙏 | 14 | 28.6% | |
| 👍 | 8 | 16.3% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 49 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 27 May 2026 to 4 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
መነኮሳት በሥርዓተ መነኮሳት የመኖር እንጂ ሥርዓተ መነኮሳትን በፈለጉት መንገድ የመተርጎም ሥልጣን አላቸውን? | ኤ... https://youtube.com/watch?v=AQ_z48j-rEQ&si=li4EQY58Y4cJoRuG https://t.me/orthodoxzelalemawit 👆ሊንኳን ይጫኑ እና ይቀላለቀሉን
👍2
''I don't want anything. Just you, Lord, only you.'' ፊልጵስዩስ 3÷8-9: አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ፤ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit
❤2
ክርስትና እና ቁሳዊ ብልጽግና 👉 አጭር ምልከታዎች 👉 የክርስትና ግቡ እና መለኪያው ምንድን ነው? 👉 የብልጽግና ወንጌል 👉 መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ገንዘብ እና ስለ ቁሳዊ ብልጽግና ምን ይላል? ✍ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ 📖መድሎተ ጽድቅ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit
❤2
ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ክፍል ሁለት https://youtube.com/watch?v=MX3N4O6BevE&si=ABFx3QIgNWz1muwX https://t.me/orthodoxzelalemawit ሊንኳን ነክተው ይቀላቀሉን 👆
👍2
ጅራፍ እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ካላወቅህ ሌላውን ገረፍኩ ብለህ ራስህን ልትገርፍ ትችላለህ.. ልክ እንዲሁ ፕሮቴስታንት ላይ የሚሠራ አንድ ሰው ጥንቃቄ ያስፈልገዋል.. እነርሱን ተቸሁ ብሎ ሳያስበው የራሱን ትምህርት ሊተች ይችላል.. ለምሳሌ አንድ ወንድም “ኢየሱስ ጌታ ነው ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው በል ሲል ሰማሁት.. ለምን ሄደህ ጳውሎስን እንደዚያ አትለውም..?? እርሱ ጌታ እንደሆነ በተደጋጋሚ ተናግሯል.. ወይም ደግሞ ለምን ጌታ ኢየሱስን ራሱንም ሄደህ “እንዲህ አይደለም” አትለውም..?? ምክንያቱም ጌታ ራሱን “ጌታ” ብሎ ጠርቷልና.. ስለዚህ ለሌላው ስንመልስ የራሳችንን እንዳናፈርስ በጥንቃቄ መሆን አለበት.. https://t.me/orthodoxzelal…
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ሰማዕታት እንዲህ አለ:- ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ ። ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ ። ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ ። ዘወትር አስቧቸው በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው። እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችሀቸው ትበረታላችሁ በእምነት ትጸናላችሁ። የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር ፣ የያዙትን የምግባረ ወንጌል ፣ የእምነት ጋሻ ፣ የመዳን ራስ ቁር ፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ በዚ ውስጥም እነሱን ወደ መምሰል ከፍ ትላላችሁ ። ከ ቅዱስ ጴ…
🙏4
ሃጢአታችን ላይ ትኩረት ከምናረግ የእግዚአብሔር ፍቅር ላይ ትኩረት ብናረግ ሃጢአት ድጋሚ ከማሰብ እና ከመስራት ይከለክለናል! ቲቶ 2÷11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit
❤4👍1
ብሒለ አበው📖 ሰው ሰውን አላውቀው ያለ አስቀድሞ ራሱን ባያውቅ ነው፤ ራሱን ቢያውቅ ኖሮ ሌላውንም ባወቀ ነበር:: አንጋረ ፈላስፋ ሰዎች የዘጉብህን በር አትመልከት፤ በእግዚአብሔርእጅ ያለውን ቁልፋ ተመልከት፡፡ አቡነ ሺኖዳ ቅዱስ መጽሐፍ በሰውልጅ መዋዕለ ዘመን ተቀድቶ የማያልቅ ሰፊና ጥልቅ የሆነ የሕይወት ውኃ ምንጭ ውቅያኖስ ነው፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ቅዱስ መጽሐፍ በቅዱስ ትውፊት ዛፍነት ላይየተገኘ ጥዑም የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው፡፡ የዜና አበው ሊቃውንት "በማዕበል መሀል እንዳለች ታንኳ ልብህ በጭንቀት ስትናወጥ፣ ማዕበሉን ጸጥ ማድረግ ወደሚችለው ወደ ክርስቶስ ፊት ቅረብ። ጭ…
❤4
ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ረ/ፕሮ/ ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል https://youtube.com/watch?v=b9b_8wzZb6Q&si=MIafcBH2Qqtr9YTH https://t.me/orthodoxzelalemawit ሊንኳን 👆ነክተው ይቀላቀሉን
❤4
እግዚአብሔር እንደ እኔ ላለ ሃጢአተኛ ለምን ብሎ ይሞታል ? ለምንስ ብሎ ያድነኛል ? https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit
👍3
ጌታ ሆይ '' የምትወደው ታሞል'' ናልኝ✝❤️🩹 https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit
❤4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @orthodoxzelalemawit. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት👀” (@orthodoxzelalemawit), 1,681 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/orthodoxzelalemawit.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.