◦ከትንሣኤ_እሁድ_በኋላ_ያሉ_ዕለታት_ስያሜ፡- ◦ሰኞ ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ◦ማክሰኞ ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ◦ረቡዕ አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን…

Channel
ሃይማኖት አንድ ናት
@haymanotanednat
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,684subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001373790773 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @haymanotanednat |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/haymanotanednat |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 05:04 | 2,684 | -1 |
| 25 Aug 2026, 07:23 | 2,685 | +3 |
| 22 Aug 2026, 07:56 | 2,682 | -1 |
| 16 Aug 2026, 03:19 | 2,683 | -2 |
| 9 Aug 2026, 16:33 | 2,685 | -3 |
| 6 Aug 2026, 11:06 | 2,688 | no change |
| 6 Aug 2026, 10:57 | 2,688 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 19 April 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 19 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
❖ #አርብ #ዘጠኝ #ሰዓት(ጊዜ ተስዓቱ ስዓት)ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በገዛ ስልጣኑ የለየበት ስዓት። በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ። ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው፡፡ ነብስኑም በገዛ ፈቃዱ ሰጠ ✞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሦስት ሕማማተ መስቀል ከተቀበለ በኋላ የሰው ልጅ ያጣውን ሕይወት በሞቱ ለመካስ መራራ ሞትን በፈቃዱ ተቀበለ፡፡ ነቢዩ ኢሳኢያስ ‹‹እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በርሱ ላይ አኖረ ✞ ተጨነቀ፣ተሰቃየ፣አፉንም አልከፈተም ለመታረድም እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም ከኃያላን ጋር ምርኮን ይካፈላል …
Channel photo updated
🕊 💖 🕊 [ ላሐ ማርያም [ የማርያም ለቅሶ ] ════════════════ የእመቤታችን ለቅሶ ሰማይን ስቅጥጥ ፣ ስቅጥጥ አደረገው፡፡ ምድርን አንቀጠቀጠ፡፡ ባሕሩን አነቃነቀ ፡፡ ሐዋርያትን ሦስት ቀን አስለቀሰ፡፡ የለቅሶውም ድምጽ ሰውነታቸውን እንደ ሰም አቀለጠ፡፡ ❝ ልጄ ፡ ሆይ ከዚህ ፡ ካገኘህ ፡ የሞት ፡ ፃዕር ፡ የተነሣ ፡ ግፌን የሚመለከትልኝ ፡ ሹም ፡ ወይም ፡ በሐዘን ፡ የተሰበረውን ፡ ልቤን ፡ አይቶ ፡ በማስተዋል ፡ የሚፈርድልኝ ፡ ዳኛ ፡ አላገኘሁም። ❞ ላሐ ማርያም [ የማርያም ለቅሶ ] ▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬ …
✝ ሞትህን እንናገራለን ✝ ( 1ቆሮ.11፡26 ) የማይታመም ታመመ፤ የማይያዝ ተሰቀለ፤ የማይሞተው ሞተ ፡፡ ፍቅር አስገድዶት! ወዮ! ሕማም የሌለበት የእርሱን ሕማሙን እንናገራለን፤ ሞት የሌለበትን የእርሱን ሞቱን እንናገራለን፡፡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር በተቀመጠበት በዚያች ሌሊት /ምሴተ ሐሙስ/ በአባቱ ፈቃድ በራሱም ፈቃድ የገዛ ራሱን ነፍስ ለሞት አሳልፎ ሰጠ፡፡ ሁሉንም የሚይዘውን ጌታ ያዙት፤ ሁሉንም ለሚገዛው ጌታ አሠሩት፤ ሕያዉ የእግዚአብሔርን ልጅ የኋሊት አሠሩት፡፡ እነርሱ በቁጣ ጐተቱት፤ እርሱ ግን በፍቅር ተከተላቸው፡፡ በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግም አፉን ሳይከፍት ተከተላቸው፡፡ ሊቃነ መላእክት በፍርሐትና በመንቀጥቀጥ በፊቱ የሚቆሙለት…
በሰሙነ ሕማማት የሚፈጸ ሥርዓቶች 1, ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳ…
✨✨✨🌿✨🌿✨🌿 በሰሙነ ሕማማት ይህንን አድርጉ በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ ሰሙነ ሕማማት አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሆኖ ተላልፎ መሰጠቱን የምናስታውስበት ሳምንት ነው። ይህንን ምክንያት በማድረግ የሥርዓት ለውጥ ሲደረግ ሲመለከቱ ግራ የሚጋቡና ሥርዓተ አምልኮውን በሚገባ ከመከታተል ይልቅ ሥርዓት የጣሱ እየመሰላቸው የሚጨነቁ ስላሉ ልናደርገው የሚገባንን እጽፍላችኋለሁ። 1. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ ፊትንና መላ ሰውነትን በትዕምርተ መስቀል {በመስቀል ምልክት} ማማተብ አይከለከልም። ከካህን እጅ ቡራኬ አንቀበልም በካህኑ እጅ ያለውን መስቀል አንሳለምምና ማማተብም የለብንም በሚል ፍልስፍና …
‟ ሕማማት"... "ሕማማት" የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም "መከራ"፣ "ሥቃይ" ወይም "ሕመም" ማለት ነው። በተለይም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ "ሰሙነ ሕማማት" ተብሎ የሚጠራው፣ ከሆሳዕና ማግስት (ሰኞ) ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ዋዜማ (ቅዳሜ) ያለውን የአንድ ሳምንት ጊዜ ነው። ይህ ሳምንት የሚከተሉት ዋና ዋና ትርጉሞች አሉት፦...... 👉የመከራ መታሰቢያ፦ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ድኅነት ሲል የተቀበላቸው ልዩ ልዩ መከራዎች (ግርፋት፣ መገፋት፣ እስከ መስቀል ሞት ድረስ) የሚታሰቡበት ነው። 👉የጾምና የጸሎት ጊዜ፦ አማኞች ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በከፍተኛ ጾም፣ በስግደት እና በጸሎት የሚያሳልፉት፣ የክርስቶስን መከራ በኅሊናቸው የሚ…
Channel photo updated
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼 🌼🌼HAPPY NEW YEAR🌼🌼
ድንግል ሆይ ነይ በሱባኤ (በእንተ ጾመ ፍልሰታ) . . . ምድሩ ለምለሙን ለብሶ - ውበቱ እንደደመቀ ፏፏቴው ጉልበት አግኝቶ - ሞገሱን እንደታጠቀ አበቦች ሊፈኩ ቋምጠው - ክረምቱን እያቻኮሉ ያችን የ’አበባዮሽ’ን ቀን - በተስፋ ነይ እያሉ ሊጣሩ ባሰቡ ጊዜ - አፋቸው ቅያሱን ሰራ “ነይ!” ድምጹን ከፍ አርጎ - ድንግል ማርያምን ጠራ፡፡ ድንግል ሆይ ነይ በሱባኤ - ገበሬው ተስፋው ባረገሽ መምጫሽን ለሚጠባበቅ - እረኛው ሽቅብ እያየሽ የኃምሌው ነጎድጓድ አልፎ - የክተት መለከት ነፊ የንግስቲቷን መምጫ - ከደመና ላይ ሆኖ - አዋጁን ለህዝብ ለፋፊ ክተቱ እንደ ተሰማ - ለምክንያተ ክልኤ ድንግል ሆይ ነይ በሱባኤ፡፡ እዪአት ኢትዮጵያ ቤትሽን - ያለች ስ…
🕊 † እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! † † 🕊 ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም 🕊 † † ቸር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ ጽድቅ መድረስ አይቻልም:: ይቅርና እኛ ክፉዎቹ የሰማይና የምድር ፈጣሪ: የክብር ሁሉ ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋችንን በተዋሐደ ጊዜ የመጀመሪያ ሥራው ያደረገው ጾ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @haymanotanednat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Mehereni_dngl · 46,497
Telegram ranks this channel #34 of 77 here — alongside 76 others — read 27 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሃይማኖት አንድ ናት” (@haymanotanednat), 2,684 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/haymanotanednat.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.