17 Mar 2026, 13:42 UTC917 views12 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Theo_Sophia_apologyPhoto
እነሆ እገዛችሁ የሚስፈልግበት ቀን መጥቷል። ከመቼውም ጊዜ በላይ ለእኛ የምትተጉበት ጊዜ እና አገልግሎታችንም እንዲቀጥል የምታደርጉበት ጊዜ መጥቷል። ይህንን በምትችሉት ሁሉ Share አድርጉ፦ በፌስቡክ (Facebook)፣ በቴሌግራም ስቶሪ በግሩፖችና ቻናሎች፣ በኢንስታግራም ስቶሪ ፣ በቲክቶክ (TikTok)፣ በግል መልእክቶች ልባቸው ክፍት ለሆኑ ሰዎች ሊደርስ በሚችልበት በማንኛውም ስፍራ አድርሱ ዜናው በሁሉ ዘንድ እንዲሰማ እና እንዲወራ የሁሉንም ሰው ጆሮ ልንወር ይገባናል። የአባቶችን ጽሁፍ ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል!።
❤12
25 Nov 2025, 03:49 UTC≈1,810 views41 reactionsread 12 August 2026 Ya'll ይኼ ኒኮስጣጣን የሚሉት ሰውዬ ልክ በዛሬዋ ዕለት ነው መሰል የተወለደው 👊🏽😁 ብቻ ግን ጌታን፣ ቅድስት ድንግልንና እንዲኹም በመግባት በመውጣቴ በምልጃውና በጸሎቱ ከአጠገቤ የማይለየውን አባቴ ቅዱስ አግናጥዮስን አመስግኑልኝ😊
https://vm.tiktok.com/ZMAwhWrW8/
❤31🎉10
23 Nov 2025, 16:36 UTC≈1,930 views11 reactionsread 12 August 2026 🛎 በእንተ ንሰሐ
~ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ስንጠመቅ፡ ከዚኽ ቀደም የሰራናቸው፣ አኹን ላይ እየሰራናቸው ያሉትና ወደፊት የምንሰራቸው ኃጢአቶት ኹሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅር ተብለዋልን?
🔑 በመፅሐፍ ቅዱስ ወይም በቀደሙት የቤተ-ክርስቲያን አባቶች መሠረት የቀደመ፣ የአኹንና የወደፊት ኃጢአቶቻችን ይቅር ተብለዋል የሚል አስተምሕሮ የለም.. ቅዱሳት መፃሕፍትም ኾኑ ቤተ-ክርስቲያን የምትጠቀምባቸው ሌሎች መፃሕፍት የወደፊት ኃጢአታችን ይቅር እንደሚባል አይነግሩንም... ይልቁንም ገና ላልሰራነው ኃጢአት እንኳ ይቅርታ እንድንጠይቅ ያዙናል.. [ማቴዎስ 6፡12]
📌 አምላካችን እግዚአብሔር ኃጢአትን ይቅር ከሚልባቸው መንገዶች አንዱ ከተጠመቅን በኋላ …
❤11
21 Nov 2025, 15:52 UTC≈1,340 views28 reactionsread 12 August 2026 Photo
ጌታዬ ኾይ! ምን ያኽል አንደምወድኽ ካ'ንተ በላይ የሚያውቅ እንደሌለ አንተ ታውቃለኽ... ከልጅነት እስከ እውቀት የአባት ፍቅርን እንደማር ወለላ ስናፍቅ ኖርኹ.. የሥጋ እናቴም ብትኾን እናትነቷን ነፍጋኝ እነኾ እስካ'ኹን ብቸኝነት ሲያመረቁዘኝ እንዲኽ አለኹ.. አኹንም እንዲኹ ያለ እናትና አባት እንዲኹ የምቅበዘበዝ ብላቴናኽን በችግሬ ጊዜ ዝም አትበለኝ.. ሲከፋኝ ጓደኛ ኹነኝ፣ ሳለቅስና ዓይኔ ደም ሲለብስስ እያየኽ አትተወኝ.. አቤቱ መድኃኒቴ ኾይ! እኔ አንተን የመጠጋቱ አቅም ስለሌለኝ አንተው በምሕረትኽ ቅረበኝ፣ እናትና አባት ኹነኝ፣ ሕመሜን የምነግረው አንድስንኳ የለምና፡ አባዬ ኾዬ! ቀርበኽ ስማኝ አፅናናኝ...!
❤25🔥2😢1
20 Nov 2025, 15:46 UTC≈1,030 views18 reactionsread 12 August 2026 Photo
They compassed me about.. yea, they compassed me about: but in the name of the LORD I will destroy them..
[Psalms 118:11]
Psalm=therapy🤞🏾
❤12😇6
18 Nov 2025, 18:02 UTC962 views16 reactionsread 12 August 2026 📌 ፍጹማን የሚባሉ ፍጹም የሚያሰኙ 4 ነገሮች ናቸው.. እነርሱም፦ ማስተዋል፣ መስጠት፣ መልካም ጸባይ፤ ምኞትንና ፍላጎትን ማሸነፍ!
❤11🍓5
17 Nov 2025, 19:20 UTC≈1,080 views16 reactionsread 12 August 2026 Photo
ያው መቼም ego ከትዕቢት ያለፈ ክፉ ነገር እንደኾነ እናውቃለን.. ሳጥናኤልም ቢኾን በዚኹ egoው ነው ከመልአክነት ወደ ሰይጣንነት የተቀየረውና ወደ ጥልቁ የተጣለው.. በ“ትዕቢት ጥፋትን፣ ኵሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል..” እንዲል ጠቢቡ፡ መፅሐፈ ምሳሌ 16፡18 ላይ! ነገር ግን egoን ለተቆጣጠረውና በአግባቡ ለተጠቀመው ወደ መላእክትነት ከፍ ሊያያደርግ የሚችል ልዩ ኃይል ነው..!
♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼
❤16
17 Nov 2025, 10:40 UTC≈1,140 views6 reactionsread 12 August 2026 📌 ቤተ-ክርስቲያን Infallible [ፈፅሞ የማትሳሳት] ናት?
~ ቤተ-ክርስቲያን አንድ አንድ ኑፋቄዎች በሚነሱበትጊዜ ቤተ-ክርስቲያን የእውነት አምድ መኾኗን እና የኤጲስ ቆጶሳትን [የጳጳሳትን] ሐዋርያዊ ተተኪነት ለትምኽርቷ ዋስትና መኾኑን ታምናለች.. ይኽንንም በቀደምት አባቶች ፅሑፍ ማስደገፍ እንችላለን.. ለምሳሌ Cyprian [ቅጵርያኖስ] "ቤተክርስቲያን እራሷ የማትሳሳት ናት… በማለት [በመልእክቱ፦ (መልእክት 72ና ለጁባያኖስ በላከው መልእክቱ ቁጥር 11) ላይ ተናግሯል].. ቅዱስ ቄርሎስም ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 4ን ባብራራበት ፅሑፉ፦ "ቤተክርስቲያን ክርስቶስን እንደ መሠረት አድርጋ በመያዟ፤ የማትንቀሳቀስ ዓለትና ፍጹም የማትነቃነቅ ናት..." በ…
🙏6
16 Nov 2025, 13:22 UTC889 views1 reactionsread 12 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMAvna7Y8/
🔥1
15 Nov 2025, 09:01 UTC≈1,060 views18 reactionsread 12 August 2026 Photo
📌Quic reminder: ማንነታችኹ የሚቀረፀው from ur environment and surrounding ነው.. ከተሳዳቢዎች፣ ከሱሰኞች፣ ከቁጡዎች፣ ከሰካራሞች፣ ከዝሙተኞች፣ ከምቀኞች፣ ከአድመኞች እንዲኹም ከነፍሰ-በላዎች ጋር እየዋልክ u ain't be ጨዋ፣ ንፁኽ and judgemental at the same time.. u are what u see, what u hear, what u think and what u believe.. so ከማን ጋር መዋል እና መኾን እንዳለባችኹ እወቁ..!
♱ኒኮስጣጣን𓍯𓂃𓅼
❤18
12 Nov 2025, 17:53 UTC≈1,060 views25 reactionsread 12 August 2026 Photo
Broski ሰዎች ትኁት ልኹን ብለኽ አንገትኽን ብትደፋ፡ “አንገት ደፊ ሐገር አጥፊ” ይሉኻል፤ ጥረ ግረኽ ስታገኝ “የኾነ ቃልቻ ቤት ኼዶ ነው” ይሉኻል.. ያልፋል ብለኽ ስትታገሳቸው “ፈሪ፣ ሴታሴት” ምናምን ይሉኻል፤ በራስ መተማመንኽን ከእነርሱ የተሻለ ኾኖ ሲያገኙት “ኩራተኛ፣ ትዕቢተኛ” ይሉኻል.. የኾነች ኃጢአት ስትሰራ ካዩኽ፡ አንተ ሰይጣን፣ እነርሱ ደግሞ መልአክ እንደኾኑ ያስባሉ.. ልክ ደግሞ ወደ ጌታ ስትቀርብና ወደ ደጁ ስትመለስ “አጉል ጳጳስ ጳጳስ አያጫውትኽ” ይሉኻል.. ስትወድዳቸውና ስትቀርባቸው፡ የኾነ ነገር ፈልገኽ ይመስላቸውና ignore ይገጩኻል፤ ልክ ስትርቃቸው ደግሞ ስላንተ በማውራት ይጠመዳሉ.. ደግሞ የዋኅ ልኹን ብለኽ ዝቅ ስትልላቸው፡ …
🤝15❤10
9 Nov 2025, 16:32 UTC≈1,100 views15 reactionsread 12 August 2026 እኛ ራሳችንን ከምንወደው በላይ ጌታ ይወድደናል፤ የእርሱ ፍቅር ደግሞ ከእናትም ፍቅር ይበልጣል!
[አባ ሲሎዋን]
❤14🍓1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @nikostatanik_views. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.