🍀🍀የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 7🍀🍀 🍍ቈላስይስ ምዕራፍ 3🍍 ከቁጥር 1-12፦ ዘላዕሉ ኀልዩ ወአኮ ዘበምድር። ምድራዊውን ያይደለ የላዩን አስቡ። ክርሰቶስ በመጣ ጊዜ ትንሣኤያችሁ ይታወቃል። ያን ጊዜ ከእርሱ ጋር እንደ እርሱ በፍጹም ክብር ትገለጣላችሁ። ምድራዊ ሰውነታችሁን ከዝሙት፣ ከኃጢአት፣ ከጸብ ከክርክር፣ ከክፉ ፈቃድ፣ ከቅሚያ፣ ከአምልኮ ጣዖት ለዩ። አምልኮ ጣዖት አምልኮተ እግዚአብሔርን ቀምቶ ለጣዖት መስጠት ነው። ብስጭትን፣ ቁጣን፣ ክፋትን፣ ስድብን፣ የሚያሳፍር ነገርን ከእናንተ አርቁ። ከንቱ ነገር በአንደበታችሁ አይነገር። ኅድግዎ ለብሉይ ብእሲ ምስለ እኩይ ምግባሩ። ብሉይ ሰውነትን ከክፉ ሥራው ጋር ተውት። ወልበስዎ ለሐዲስ…

Channel
በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
@betremariyamabebaw
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Posts edited after publishing · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
49,460subscribers
+1,018 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001459208491 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @betremariyamabebaw |
| Description | አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 32 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/betremariyamabebaw |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 9 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 08:39 | 49,460 | +10 |
| 15 Sept 2026, 11:56 | 49,450 | +19 |
| 13 Sept 2026, 18:56 | 49,431 | +63 |
| 12 Sept 2026, 02:15 | 49,368 | +74 |
| 9 Sept 2026, 15:57 | 49,294 | +47 |
| 6 Sept 2026, 09:15 | 49,247 | +27 |
| 1 Sept 2026, 17:07 | 49,220 | +13 |
| 31 Aug 2026, 14:13 | 49,207 | +13 |
| 30 Aug 2026, 11:13 | 49,194 | +33 |
| 29 Aug 2026, 09:44 | 49,161 | +30 |
| 28 Aug 2026, 10:56 | 49,131 | +59 |
| 27 Aug 2026, 10:55 | 49,072 | +64 |
| 26 Aug 2026, 08:25 | 49,008 | +53 |
| 25 Aug 2026, 09:55 | 48,955 | +158 |
| 24 Aug 2026, 12:05 | 48,797 | +75 |
| 22 Aug 2026, 23:14 | 48,722 | +59 |
| 21 Aug 2026, 12:08 | 48,663 | +12 |
| 20 Aug 2026, 10:24 | 48,651 | +26 |
| 19 Aug 2026, 13:32 | 48,625 | +21 |
| 18 Aug 2026, 16:38 | 48,604 | first reading |
Engagement
126 posts held, back to 9 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 86 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 17.4%
- avg views ÷ 49,460 subscribers
- Avg views / post
- 8,630
- 69 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 69
- of 126 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 24 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 126 (9 August 2026 – 24 September 2026) |
| Views total | 595,330 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 25 Sept 2026, 05:59 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈2,220
- Videos
- ≈81
- Links
- ≈2,620
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 25 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
🍎🍎ቈላስይስ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 2🍎🍎 🍊፩. ፍጹም መለኮቱ በከዊን የተዋሐደው ይላል። ፍጹም ብሎ በከዊን ሲል አይጋጭም? መልስ፦ አይጋጭም። የእያንዳንዱ አካላት ከሌሎች ኩነታት ጋር የሚገናዘብ ከዊን አላቸው። ይህ የሦስቱ ኩነታት ማለትም የቃል፣ የልብ፣ የእስትንፋስ መገናዘብም ባሕርይ ይባላል። አንዷ ባሕርይ ሦስት ከዊን አላት። ወይም ደግሞ የሦስቱ ኩነታት መገናዘብ አንድ ባሕርይ ይባላል። ሊቅም ዘውእቱ አሐዱ ብርሃን ዘይሠርቅ እምኔሁ ሥላሴ ብሎ የአንዱ ባሕርይ ሦስት ኩነታት እንዳሉት ገልጿል። መተርጉማን አንድም እምኔሁ ለሥላሴ ብለው ከሦስትነት የሚገኝ አንድ ብርሃን ብለውታል። ከሦስቱ ኩነታት በተለየ ባልተለየ ቃል ሰው ሆነ ማለታችን …
🌿🌿የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 6🌿🌿 🍒ወደ ቈላስይስ ምዕራፍ 2🍒 ከቁጥር 1-8፦ ቅዱስ ጳውሎስ ስለምእመናን እንደሚያስብ ተናግሯል። በነገር ማታለል የሚያስታችሁ አይኑር። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመናችሁ በዚያው ጸንታችሁ ኑሩ። ወተሣረሩ ወተሐነጹ ቦቱ። በእርሱ በማመን ጸንታችሁ ለእርሱ ማደሪያ ሁኑ። ከቁጥር 9-23፦ [ክርስቶስ] ዘላዕሌሁ ኀደረ ኵሉ መለኮቱ በሥጋ ሰብእ። ፍጹም መለኮቱ በከዊን የተዋሐደው። በክርስቶስ በማመን ጸንታችሁ ኑሩ። እስመ ውእቱ ርእሱ ለኵሉ መኰንን ወለኵሉ መንግሥት። ገዢ ነኝ ለሚል ሰው ሁሉ ገዢ እርሱ ነውና። ንጉሥ ነኝ ለሚል ሁሉ ንጉሥ እርሱ ነውና። ወተቀበርክሙ ምስሌሁ በጥምቀት። ከእርሱ ጋራ ተዋሕዶ …
🌴🌴ቈላስይስ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 1🌴🌴 🍊፩. በቈላስይስ ለሚኖሩ ቅዱሳን እና በክርስቶስ ለታመኑ ወንድሞች፣ ከአባታችን እግዚአብሔር እና ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይሁን ይላል (ቈላ.1፥2)። ቅዱሳን ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ ቅዱሳን የሚላቸው ምእመናንን ነው። ምእመን ማለት ኀሊናው መልካም የሆነ [ሠናየ ኅሊና] ማለት ነው [ዮሐንስ አፈወርቅ]። ከሌሎች ሰዎች ተለይተው በክርስቶስ አምነው በክርስቶስ መንገድ ስለሚሄዱ ቅዱሳን ይባላሉ። 🍊፪. ቈላ.1፥15 እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ ምሳሌ ሁለት ዓይነት ነው። አንጻራዊ መመሳሰልን የሚገልጽና ፍጹም መመሳሰልን የሚገልጹ ናቸው። አንጻራ…
🍒🍒የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 5🍒🍒 🍃ወደ ቈላስይስ🍃 ቈላስይስ በሶርያ አጠገብና በፊልጵስዩስ አጠገብ ያለች ሀገር ናት። በውስጧም አይሁድና ዮናናውያን ይኖሩባት ነበር። በኤጳፍራስና በአክርጶስ ስብከት አምነዋል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ቢጽ ሐሳውያን ወንጌል እንበለ ኦሪት፣ ጥምቀት እንበለ ግዝረት አይጠቅምም፤ እንደ ኦሪቱ ሥርዓት ንጹሕ ያልሆነ ርኩስ ነገር ሁሉ እንዳይነኩ አዘዟቸው። ጳውሎስ ይህንን ሰምቶ ለቈላስይስ ሰዎች መልእክት ላከላቸው። በሮም በመጀመሪያ እስራቱ ጊዜ ጽፎ በቲኪቆስ እጅ ላከላቸው። 🌱ምዕራፍ 1🌱 ከቁጥር 3-14፦ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አባቱን እግዚአብሔር አብን እናመሰ…
🌺🌺ቲቶ ምዕራፍ 3 ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው🌺🌺 🍊፩. ቲቶ 3፥15 በሃይማኖት የሚወደንን ሁሉ ሰላም በል ሲል ምን ለማለት ነው? በሃይማኖት ለማይወዱት ወይም ለማይመስሉትስ? መልስ፦ ቅድሚያ በሃይማኖት የሚመስልን ሰላም ማለት ይገባል። ቀጥሎ ሌላውንም ሰላም ማለት ይገባል። ጳውሎስ መልእክት የሚልክ ነውና መልእክቱን የላከላቸው ደግሞ ለጊዜው ላመኑ ሰዎች ስለሆነ በሃይማኖት የሚወደንን ሁሉ ሰላም በል ብሏል። 🍊፪. ቲቶ 3፥3 እስመ ንሕነሂ ትካት አበድነ ዘእንበለ አእምሮ (እኛም ቀድሞ ባለውቀት ሰንፈን ነበር) ትካት ብሎ የዘረዘራቸው የአዳም እና የሔዋንን ነው ወይስ እርሱ እስካመነ ድረስ ያደረጋቸው ነው? መልስ፦ ለሁሉም ይሆናል። በተጨማሪ ለአሕዛብ…
🌾🌾የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 4🌾🌾 🎋ቲቶ ምዕራፍ 3🎋 ከቁጥር 1-8፦ በበጎ ምግባር ሁሉ ጸንተው ይታዘዙ ዘንድ ዲያቆናትን ቀሳውስትን ምከራቸው። እንዳይበሳጩ፣ እንዳይጣሉ፣ እንዳይከራከሩ፣ የዋሃንና መሓርያን እንዲሆኑ ምከራቸው። እኛም በድለን ነበር። ቸር ሰው ወዳጅ የሚሆን እግዚአብሔር በቸርነት በተገለጠ ጊዜ ግን በሙያችን በጉልበታችን ሳይሆን በቸርነቱ ከዚህ ሁሉ በጥምቀት አዳነን። ከቁጥር 9-15፦ የጸብ የክርክርን ነገር፣ የስንፍናን ነገር፣ የተረትን ነገር፣ የዋዛ ፈዛዛ ነገርን የሚናገሩትን ተለያቸው። ከንቱ ነውና። አይረባም አይጠቅምምና። ተከራካሪን ሰው አንድ ጊዜ ሁለት ጊዜ ከረታኸው በኋላ አልመለስም ቢል ተወው። ሌሎች…
🌻🌻የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 3🌻🌻 🍎ወደ ቲቶ ምዕራፍ 2🍎 ከቁጥር 1-8፦ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት ሥራውን እየሠራህ አስተምር። ሽማግሌዎች ከዝሙት ንጹሓን፣ ከንዋመ ሐኬት የነቁ፣ ጠቢባን፣ ሃይማኖትን የማይጠራጠሩ፣ ፍቅርን የያዙ፣ የሚያስተውሉ፣ የሚታገሡ ይሁኑ። ባልቴቶች ንጹሓት፣ ነገር የማያዋስዱ፣ ለመጠጥ የማይገዙ፣ የማይሰክሩ፣ በጎውን ትምህርት ለሕፃናቱ ለሴቶቹ የሚያስተምሩ ይሁኑ። ወጣት ሴቶችም ባሎቻቸውን ልጆቻቸውን ይውደዱ፣ ከሌላ አይሂዱባቸው፣ በጎውን ሁሉ ይሥሩ፣ ቤተሰቦቻቸውን በሚገባ ያስተዳድሩ፣ ለባሎቻቸው ይገዙ። ወጣት ወንዶችም ሰውነታቸውን ከኃጢአት ይለዩ ዘንድ ምከራቸው አስተምራቸው፣ በበጎው ሥራ ሁሉ አብነት ሁናቸው። …
🌼🌼 ቲቶ ምዕራፍ 1 ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው🌼🌼 🍊፩. ቲቶ.1፥1 ላይ «በእግዚአብሔር ለተመረጡት» የሚለውን ጥቅስ በመያዝ አንዳንዶች «መዳን እግዚአብሔር አስቀድሞ ለወሰናቸውና ለመረጣቸው የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ነው፤ እግዚአብሔር ሌሎቹን ትቶ ጥቂቶችን ብቻ ነው የሚያድነው» ለሚለው የቅድመ-ውሳኔ (Predestination) ትምህርታቸው እንደ ማስረጃ ሲጠቀሙበት ይታያሉ። ይህ ጥቅስ በቤተ ክርስቲያናችን ትምህርት እንዴት ይታያል? መልስ፦ እግዚአብሔር የሚመርጥ በነጻ ፈቃዳችን በሠራነው ወይም በምንሠራው መልካም ሥራ መሠረትነት ነው። ስለዚህ በእግዚአብሔር ለተመረጡት የሚለው በአምላካዊ ዕውቀቱ ነጻ ፈቃዳቸውን ተጠቅመው መልካም የሚሠሩትን መምረጡን የሚያመ…
🍇🍇የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል2🍇🍇 🌼ወደ ቲቶ🌼 ጳውሎስ ቀድሞ በቀርጤስ አስተምሮ ብዙዎችን አሳምኗል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወደ ሌላ ቦታ ሲሔድ እንዲያስተምራቸው ቲቶን ትቶላቸው ሄዷል። ቲቶ የቀርጤስ ሰው ነው። እናቱም አባቱም አረማውያን ናቸው። ጳውሎስ የቀርጤስ ሰዎች የሠሩትን ክፋት ሁሉ ነገረው። እንዲገሥጻቸውና ካህናትን እንዲሾምላቸውና ካህናት ሊያደርጉት የሚገባውንም ለቲቶ ነገረው። ጳውሎስ ይህንን መልእክት የጻፈለት ናቆጽል በሚባል ቦታ ነው። አርጣማ በሚባል ደቀመዝሙሩ አማካኝነት ላከለት። ቲቶን የቀርጤስ ኤጲስ ቆጶስ አድርጎ ሹሞታል። 🍍ምዕራፍ ፩🍍 መልእክቱን የላከ፦ ጳውሎስ የእግዚአብሔር አ…
🌴🌴 የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ወደ ፊልሞና ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው🌴🌴 🍊፩. ፊልሞ.1፥2 በቤትህ ላለች ቤተክርስቲያን የተባለች ማን ናት? መልስ፦ ፊልሞና ባለጸጋ እንደመሆኑ ከቤቱ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ። ብዙዎቹ ደግሞ እንደእርሱ በክርስቶስ አምነው የሚኖሩ ነበሩ። የምእመናን ሕብረት ቤተክርስቲያን ይባላል። ስለዚህ በቤትህ ለሚኖሩ ምእመናን ሰላም እላለሁ ለማለት የተነገረ ነው። 🍊፪. "ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይኹን" ይላል (ፊልሞ.1፥3)። ከመንፈስ ቅዱስም የሚል ለምን አልተካተተም? መልስ፦ እግዚአብሔር በሚለው ስም አብም፣ ወልድም፣ መንፈስ ቅዱስም ይጠሩበታል። ስለዚህ እግዚአብሔር የሚለው አብንም…
እስኪ ደግሞ "ሰትየ"ን እንግሠሠው። ሰትየ=ጠጣ [Drink/Drank] ይሰቲ=ይጠጣል [will drink] ይስተይ=ይጠጣ ዘንድ [to drink] ይስተይ=ይጠጣ [let him drink] ሰትይ/ሰትዮት=መጠጣት [drinking] ስቱይ/ሰታዪ=የጠጣ [drinker/Drunken] ስቱያን/ሰታይያን=የጠጡ [drinkers] ስትይት/ስቲት/ሰታዪት=የጠጣች ስቱያት/ሰታይያት=የጠጡ [ሴ] ሰትዮ=ጠጥቶ [having drunk] መስትይ/መስተስትይ/መስተሳትይ [ባ.ቅ] መስትያን/መስተስትያን/መስተሳትያን [በብዙ] መስትይት/መስተስትይት/መስተሳትይት [ለሴት] መስትያት/መስተስትያት/መስተሳትያት [ለብዙ] …
Showing the 12 most recent of 126 posts we hold for @betremariyamabebaw. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Posts edited after publishing
@betremariyamabebaw edited 2 posts after it first published — the same permalink now carries different wording than the one this register originally read, caught because our own crawl held a copy of the earlier text.
An edit is not deception. Typo fixes, price updates and corrections look exactly like this too — this register can tell you the wording changed and when, not why. How this is measured.
- First edit seen
- 17 August 2026
- Most recent edit
- 1 September 2026
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Channels Telegram recommends alongside this one
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
@ZemedkunBekeleZ · 201,028#1
@yaregalabegaz · 40,356#2
@Memhir_sirak · 24,624#3
@mkpublicrelation · 52,857#4
@zikirekdusn · 52,408#5
@Apostolic_Answers · 73,789#6
@Rodas9 · 39,973#7
@mstaketsehay · 11,601#8
@eotctvchannel · 29,570#9
@Fantahun_Wakie · 9,423#10
@ortodoxmezmur · 169,223#11
@kegedilatandebet27217 · 15,765#12
@beletekassa · 19,405#13
@zemariian · 25,662#14
@QH7OEcjEvXswNDc8 · 8,418#15
@beteafework · 55,888#16
@Gion_Media · 52,556#17
@yewuketminch · 1,175#18
@abagebrekidan · 51,012#19
@betgubae · 8,066#20
@betegubaye_ze_eotcmahlet · 9,800#21
@EMislene · 8,434#22
@yaredzer · 2,134#23
@kesisgetnetaytenew · 3,580#24
@janderebaw_media · 90,203#25
@eotcgssu21 · 16,043#26
@abbgebeya · 10,349#27
@Lucydinkineshethiopia · 22,047#28
@House_of_Immanuel · 3,904#29
@ethioicons · 4,985#30
@tewahedomediacenter · 13,857#31
@Ethiogeezmedianibab · 7,717#32
@AAsundayschool · 15,933#33
@ashara_media · 78,099#34
@Eotc_Books_By_Pdf · 123,696#35
@Hamerebirhan · 12,297#36
@MHiwot · 985#37
@EOTCBooks1 · 20,523#38
@Finotehiwott · 15,544#39
@NISIREamhra · 64,406#40
@abaynehkassie · 6,915#41
@Moa_Tewahido · 2,584#42
@Fikureegzi4 · 10,069#43
@TnshuaBetechrstian · 3,972#44
@AdebabayMedia · 4,096#45
@Teamihokidusan · 6,995#46
@DagimAshenafi · 1,680#47
@ZetsionTV · 581#48
@Eotc_spritual_books · 5,032#49
@mulualemsview · 2,197#50
@APOSTOLICsuccession · 17,970#51
@MesereteGeez · 17,709#52
@ethiobeteseb · 12,073#53
@kale_amin · 2,115#54
@senaydegu21 · 2,846#55
@tikvahethiopia · 1,621,770#56
@EOTCmahlet · 124,308#57
@bahirdarwikileaksvoice · 33,024#58
@betsegaziahu · 811#59
@NWDnews · 6,146#60
@bighabesha_softwares · 120,658#61
@eliasmeseret · 133,406#62
@meseretmedia · 73,376#63
@TikvahUniversity · 387,500#64
@alainamharic · 88,035#65
@harmeejobs · 298,116#66
@AddisAbabaDiocese · 5,798#67
@wazema_radio · 48,887#68
@mezgebe_ewnet · 5,290#69
@melkamubeyene · 1,625 (as read 26 August 2026)#70
@yeweketmaed · 2,120#71
@hahujobs · 152,987#72
@amharajobs · 86,564#73
@ethio251media · 41,286#74
@Holytrinityunversity · 10,536#75
@bighabesha_crypto · 14,782#76
@orthodox_church · 5,745#77
@eotcmk · 16,204#78
@stjohnmaximovitch · 1,669#79
@FrSeraphimRose · 3,368#80
@orthochristian · 6,138#81
@effoyjobs · 330,796#82
@ethiojobsofficial · 220,928#83
@OrthodoxSpirituality555 · 3,894#84
@athoniteaudio · 2,581#85
@DashenBankEthiopia · 92,301#86
@ivermoneng · 1,182#87
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 26 August 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@yaregalabegaz · 40,356
Telegram ranks this channel #1 of 90 here — alongside 89 others — read 30 August 2026
@Rodas9 · 39,973
Telegram ranks this channel #2 of 84 here — alongside 83 others — read 30 August 2026
@zikirekdusn · 52,408
Telegram ranks this channel #5 of 89 here — alongside 88 others — read 24 August 2026
@zemariian · 25,662
Telegram ranks this channel #7 of 89 here — alongside 88 others — read 13 September 2026
@abagebrekidan · 51,012
Telegram ranks this channel #7 of 84 here — alongside 83 others — read 25 August 2026
@mkpublicrelation · 52,857
Telegram ranks this channel #7 of 88 here — alongside 87 others — read 24 August 2026
@eotctvchannel · 29,570
Telegram ranks this channel #8 of 83 here — alongside 82 others — read 8 September 2026
@Apostolic_Answers · 73,789
Telegram ranks this channel #9 of 73 here — alongside 72 others — read 20 August 2026
@dr_zebene_lemma · 23,755
Telegram ranks this channel #11 of 77 here — alongside 76 others — read 17 September 2026
@beteafework · 55,888
Telegram ranks this channel #11 of 83 here — alongside 82 others — read 23 August 2026
@janderebaw_media · 90,203
Telegram ranks this channel #12 of 84 here — alongside 83 others — read 17 August 2026
@eotcLIBRARY · 39,004
Telegram ranks this channel #15 of 67 here — alongside 66 others — read 31 August 2026
@ortodoxmezmur · 169,223
Telegram ranks this channel #17 of 78 here — alongside 77 others — read 12 August 2026
@OrthodoxAmero · 162,703
Telegram ranks this channel #20 of 75 here — alongside 74 others — read 12 August 2026
@Orthodoxtewahdoc · 25,521
Telegram ranks this channel #29 of 80 here — alongside 79 others — read 14 September 2026
@Eotc_Books_By_Pdf · 123,696
Telegram ranks this channel #32 of 73 here — alongside 72 others — read 13 August 2026
@m_ezmur2 · 21,913
Telegram ranks this channel #39 of 62 here — alongside 61 others — read 22 September 2026
@EOTCmahlet · 124,308
Telegram ranks this channel #42 of 81 here — alongside 80 others — read 14 August 2026
@seratebtkrstian · 54,460
Telegram ranks this channel #64 of 75 here — alongside 74 others — read 24 August 2026
This channel appears in 19 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw” (@betremariyamabebaw), 49,460 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/betremariyamabebaw.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.