እንኳን ለፍልሰታ ለማርያም ጾም በሰላም አደረሰን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥዕሟን ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን። አሜን። ጾም ጸሎት ስግደታችንን ተቀብላ ከአምላካችን ታማልደን። አሜን። ለጸሎታችን መልስ፡ ለሃይማኖታችን አንድነት፡ ለሀገራችን ሰላም፡ ለነፍሳችን ድኅነትን ታድለን። አሜን። አምላካችን ለጾሙ ፍጻሜ ያድርሰን። በበረከትን ይጎኘን። አሜን። 🙏🙏🙏
🙏3❤1
Channel
@Orthodox_christian1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
332subscribers
-8 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001735961475 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Orthodox_christian1 |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Orthodox_christian1 |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 19:36 | 332 | -4 |
| 31 Aug 2026, 01:34 | 336 | -2 |
| 23 Aug 2026, 16:25 | 338 | -2 |
| 8 Aug 2026, 07:02 | 340 | no change |
| 7 Aug 2026, 18:54 | 340 | first reading |
20 posts held, back to 16 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
51 reactions across 15 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 58.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🙏 | 30 | 58.8% | |
| ❤ | 19 | 37.3% | |
| 👍 | 2 | 3.92% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 17 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 51 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 16 April 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
እንኳን ለፍልሰታ ለማርያም ጾም በሰላም አደረሰን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥዕሟን ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን። አሜን። ጾም ጸሎት ስግደታችንን ተቀብላ ከአምላካችን ታማልደን። አሜን። ለጸሎታችን መልስ፡ ለሃይማኖታችን አንድነት፡ ለሀገራችን ሰላም፡ ለነፍሳችን ድኅነትን ታድለን። አሜን። አምላካችን ለጾሙ ፍጻሜ ያድርሰን። በበረከትን ይጎኘን። አሜን። 🙏🙏🙏
🙏3❤1
File, posted without a caption
🙏3
በዚህ ዓለም ሆኖ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው አለ ወይ? በፍርድ ቀን በሩን ዘግቶ አላውቃችሁም ብሎ ሲያባርረን እውነተኛው ተስፋ መቁረጥ ያኔ ነው እንጂ፤ ዛሬ ቤት፣ እንጀራ፣ ጤና፣ ደስታ፣ ዘመድ አጣሁኝ ብሎ መበሳጨት አይገባም፤ እውነተኛው ደስታና ሐዘን በሰማይ ነው ። (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) ማቴዎስ 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ። ¹¹ በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና፦ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን አሉ። ¹² እርሱ ግን መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም አለ። “አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።” — ሉቃስ…
❤4🙏1
እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጠባቂ [መልአከ ዑቃቤ] ቅዱስ ሚካኤል ነበር (ዘፍ.18፥16 ትርጓሜ)። እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከግብጽ ሲያወጣ እንዲረዳቸው የላከው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ነበር (ዘፀ.23፥23 ትርጓሜ)። ቅዱሳን መላእክት የሚከተሉት ናቸው። 1. አጋዕዝት=ቅዱስ ሚካኤል=ኢዮር 2. ኪሩቤል=ቅዱስ ኪሩብ=ኢዮር 3. ሱራፌል=ቅዱስ ሱራፊ=ኢዮር 4. ኀይላት=ቅዱስ ሚካኤል=ኢዮር 5. አርባብ=ቅዱስ ገብርኤል=ራማ 6. መናብርት=ቅዱስ ሩፋኤል=ራማ 7. ሥልጣናት=ቅዱስ ሱርያል=ራማ 8. መኳንንት=ቅዱስ ሰዳካኤል/ክያል=ኤረር 9. ሊቃናት=ቅዱስ ሰላታኤል/ትያል=ኤረር 10. መላእክት=ቅዱስ አናንኤ…
❤3
https://youtu.be/Uto6U4sHkHo?si=ROsDEIYVEcnB_6pB
🙏3
ክርስቲያን ሆነን እንኑር። ንስሃ እንግባ። ሞት ማለት ከኃጢያት ጋር ተስማምቶ መኖር ነው። እንደ የ40 እና የ80 ቀን ህጻናት ንጹህ የሚያደርገን ንስሃ ተሠርቶልን ንስሃ ካልገባን በቁማችን ሞተናል። ንስሃ ከገባን ግን ሞተንም የዘለዓለም ሕይወት አለን። ታዲያ የትኛው ነው እያስጨነቀን ያለው? ማቴ 10፡28፤ሥጋንም፡የሚገድሉትን፡ነፍስን፡ግን፡መግደል፡የማይቻላቸውን፡አትፍሩ፤ይልቅስ፡ነፍስንም፡ሥጋንም፡ በገሃነም፡ሊያጠፋ፡የሚቻለውን፡ፍሩ። ክርስቲያን ሆኖ ለሚኖር ሰው ሞቱ ወደ ዘለዓለም ሕይወት የሚገባበት በር ነው። ሰማዕታት በደማቸው መንግሥተ ሰማያትን ወረሱ። እኛ ግን እነሱ ለምን ሞቱ ስንል፡ ራሳችን በቁም ሞተን ነው። ከ7 ዓመት ልጅ ጀምሮ እስከ አዛው…
❤3
https://youtu.be/eC03HpnLH14?si=dmbrZh1nMc9UcPHA
በዓለ ፶ በዓለ ጰራቅሊጦስ ወይም በዓለ ጰንጠቆስጤ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት የወረደበትን ቀን የምናስብበት በዓል ነው። ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ የግሪክ ነው። “ጰራቅሊጦስ” የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ ለኾነው ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስሙ ሲኾን፣ ትርጕሙም መጽንኢ (በእምነት የሚያጸና)፣ መንጽሒ (ከኃጢአት የሚያነጻ)፣ ናዛዚ (ያዘኑትን የሚያረጋጋ)፣ መስተፍስሒ (የተጨነቁትን የሚያስደስት)፣ ከሣቲ (ምስጢርን የሚገልጽ) ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የሚሠራውን ሥራ ከጨረሰ በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያትን ወደ አባቴ እሄዳለሁ (አርጋለሁ) ሲላቸው ደነገጡ። አምላካችን…
❤1
በዚህ መሠረት ከበዓለ ጰራቅሊጦስ የምንማረው፡-ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳን ሐዋርያትን ”እናንተ ግን ከላይ ኃይልን እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” ባላቸው መሠረት በኢየሩሳሌም ቆይተው ተስፋውን ሲጠባበቁ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት በዚህች ቀን በሦስት ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ጰራቅሊጦስን ልኮልናልና በላያችን ኃይልን ሞላ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን እንዳለው በአዲስ ቋንቋ ተናገርን፤ በማለት በዕለቱ ያዩትንና የተደረገላቸውን፣ እንደዚሁም ስለ በዓሉ ታላቅነት ከመሰከሩ በኋላ ይህንን በዓል ማክበር እንደሚገባ አዝዘዋል፤ በአንጻሩ በዚህ ወቅት (በበዓለ ኀም…
❤2👍1
"ደብረ ምጥማቅ" ስለ በዓሉ ታሪክና መንፈሳዊ ትርጉም የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ማወቅ ይገባል፦ 1. የታሪኩ መነሻ በዓሉ የሚከበረው በግብፅ ሀገር "ደብረ ምጥማቅ" በሚባለው ቦታ በሚገኝ የእመቤታችን ቤተክርስቲያን ውስጥ የተደረገውን ታላቅ ተአምር ለማሰብ ነው። በታሪክ እንደሚነገረው፣ እመቤታችን በዚህ ቦታ ለተከታታይ አምስት ቀናት (ከግንቦት 20 እስከ 25) በግልጽ ለሕዝቡ የታየችበት ዕለት ነው። 2. ተአምራዊ መገለጥ በእነዚህ ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በብርሃን ተከባ፣ በመላእክት ታጅባ፣ በቤተክርስቲያኑ ጉልላት ላይ ለሕዝቡ ሁሉ ትታይ ነበር። ይህ መገለጥ ልዩ የሚያደርገው፦ * ለሁሉም መታየቷ፦ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ፣ የሌላ እም…
👍1
ምስጋና! አምላኬ ሆይ! አይደለም ይህን ዓለም እንዴት አስተካክለህ እንደምትገዛ፡ በእኔ ሰውነት ውስጥ ብቻ ያሉ አካላቶቼን እንዴት አስተካክለህ፡ አናበህ፡ እንዲሠሩ አድርገህ፡ ድምጽ አልባ ፋብሪካ አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሳስብ እደነቃለሁ። እንዲሁም በጸሎት እና ትንሽ እምነት በመቀባት ብዙ መድኃኒት ከሚያስፈልጋቸው በሽታዎች በየቀኑ ስለምታድነኝ እጅግ አመሰግንሃለሁ። እንደ ኃጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነት ስለምታደርግልኝ ውለታህ እጅግ አመሰግንሃለሁ። በምድር ላይ ኑሯችን፡ ይልቁንም በሃገራችን ሁኔታ ብዙ የምንማረርበት ጉዳይ ቢኖርም፡ በምሬት ውስጥም ደስታ አለ። በማጣትም ውስጥ ደስታ አለ። ምክንያቱም ካጣንው ይልቅ አንተ በየቀኑ የምታደርግልን እጅግ የበዛ፡ የ…
🙏4
በእግዚአብሔር ሃሳብ የተሠራች እመቤታችን ከሲዖል ወጥመዶች ሁሉ ነጥቃ ታውጣን። አሜን።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Orthodox_christian1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ክርስቲያናዊ ሕይወት Orthodox Tewahido Life of Christianity” (@Orthodox_christian1), 332 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Orthodox_christian1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.