27 Aug 2026, 10:49 UTC989 views7 reactionsread 29 August 2026 Photo
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓
በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ
• በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት
• በገና የዜማ መሣሪያ
• በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል
• የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና
• በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች
🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ
🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ።
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ወደ እ…
👍5❤2
26 Aug 2026, 10:12 UTC≈1,330 views29 reactionsread 29 August 2026 Photo
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ።
በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሥነ ጥበብ ክፍል አጋፋሪነት የተዘጋጀው ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " በሚል ርእስ የተዘጋጀው የሙሉ ሰዓት ተውኔት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ምእመናን በተገኙበት ቀረበ።
ተውኔቱ የብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን አቡነ ሚካኤል ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን የበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሀገር በጠላት ተወራ በነበረ ጊዜ ለነጻነት የከፈሉትን ዋጋ የሚያሳይ ነው።
“ከትላንት ለመማር
ዛሬን ለመኖር
ነገን ለመስራት ”
✨" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " ✨
❤16👏8🙏5
26 Aug 2026, 10:12 UTC≈1,040 views10 reactionsread 29 August 2026 Photo
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ።
በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሥነ ጥበብ ክፍል አጋፋሪነት የተዘጋጀው ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " በሚል ርእስ የተዘጋጀው የሙሉ ሰዓት ተውኔት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ምእመናን በተገኙበት ቀረበ።
ተውኔቱ የብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን አቡነ ሚካኤል ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን የበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሀገር በጠላት ተወራ በነበረ ጊዜ ለነጻነት የከፈሉትን ዋጋ የሚያሳይ ነው።
“ከትላንት ለመማር
ዛሬን ለመኖር
ነገን ለመስራት ”
✨" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " ✨
❤6👏2🙏2
26 Aug 2026, 10:12 UTC705 views8 reactionsread 29 August 2026 Photo
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " የተሰኘ የሙሉ ሰዓት ተውኔት ተዘጋጅቶ ቀረበ።
በፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት ሥነ ጥበብ ክፍል አጋፋሪነት የተዘጋጀው ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ " ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " በሚል ርእስ የተዘጋጀው የሙሉ ሰዓት ተውኔት በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ምእመናን በተገኙበት ቀረበ።
ተውኔቱ የብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን አቡነ ሚካኤል ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን የበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሀገር በጠላት ተወራ በነበረ ጊዜ ለነጻነት የከፈሉትን ዋጋ የሚያሳይ ነው።
“ከትላንት ለመማር
ዛሬን ለመኖር
ነገን ለመስራት ”
✨" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) " ✨
❤6🙏2
25 Aug 2026, 09:52 UTC909 views4 reactionsread 26 August 2026 Photo
ከትላንት ለመማር
ዛሬን ለመኖር
ነገን ለመስራት ዛሬ መሽት 11:00 ሰዓት አይቀርም
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) "
የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል።
📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት
⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
💵 መግቢያ :– 100 ብር
👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44
👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼
✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨
አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ…
👍4
25 Aug 2026, 07:35 UTC≈1,050 views6 reactionsread 26 August 2026 Photo
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዲስ የተመደቡትን የስራ ኃላፊዎች አቀባበል እና ትውውቅ ተደረገ።
የአዲስ አበባ ሀገረስብከት አዲስ የተመደቡት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ብርሃን መምህር ሰሎሞን በቀለ እና የሀገረ ስብከቱ የየመምሪያ ክፍል ኃላፊዎች አቀባበል ትውውቅ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ በታላቅ መንፈሳዊ ደስታና ድምቀት ተከናወነ።
በዚህ መርሐግብር ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ እና የሸገር አህጉረ ስብከቶች ሊቀ ጳጳስ ፣ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የክፍላተ ከተሞች ሥራ አስኪያጆች፣ የገዳማትና የአድባራ…
❤5🙏1
24 Aug 2026, 10:42 UTC≈2,300 views56 reactionsread 26 August 2026 Video
እጅግ አሳዛኝ ክስተት
እጅግ አሳዛኝ ክስተት በጅጅጋ ከተማ የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በተረጋገጠባት ሀገራችን፤ ዛሬ በጅጅጋ ከተማ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል።
በከተማው አዲስ የተገነባው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ታውቋል። ይህ ድርጊት በአካባቢው ምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ሀዘንን የፈጠረ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አካላት ስለዚህ ድርጊት አስቸኳይ ህጋዊ ማጣራት እንዲያደርጉ ማህበረሰቡ እየጠየቀ ይገኛል።
© ሶማሌ ሀገረ ስብከት
😢51❤5
24 Aug 2026, 07:24 UTC≈1,640 views8 reactionsread 26 August 2026 Photo
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርከው ታውቃለህና " 2ኛ ጢሞ 3÷14
🎓🎓🎓 የተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር 🎓🎓🎓
በ2018 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ
• በመደበኛ ተከታታይ ትምህርት
• በገና የዜማ መሣሪያ
• በኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት የሥነ ሥዕል
• የሥነ ጽሑፍ አጻጻፍ እና ትወና
• በሞካሽ ሥራ ያስተማራቸውን ተማሪዎች
🎓🗓እሑድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
🎓⏰ከጠዋቱ 3 :00 ሰዓት ጀምሮ
🎓💒 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ያስመርቃል ።
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🖥🔴 የምርቃት መርሐ ግብሩ በፍቁረ እግዚእ ሚዲያ በዩቱዩብ ገጻችን በቀጥታ ወደ እ…
❤5👏3
23 Aug 2026, 16:29 UTC≈1,750 views26 reactionsread 26 August 2026 Photo
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሐምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ከወንድማችን ደበበ ሽኩር
ጋር የጋብቻ ሥነ ሥርዓትሽን የፈጸምሽው የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ ትዕግስት ሰብስቤ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ።
የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ እያለች ፍቁሩ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኃ…
❤23🙏3
23 Aug 2026, 05:05 UTC≈2,770 views10 reactionsread 26 August 2026 Photo
ከትላንት ለመማር
ዛሬን ለመኖር
ነገን ለመስራት
" ተላዌ ጴጥሮስ (የጴጥሮስ ተከታይ) "
የሙሉ ሰዓት ተውኔት አዘጋጅተናል።
📆 ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
⌚️ ከቀኑ 11:00 ሰዓት
⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
💵 መግቢያ :– 100 ብር
👉 ትኬቱን ባሉበት ቦታ በቴሌ ብር 09 01 04 44 44
👉 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000658449633 መቁረጥ ይችላሉ‼
✨ "አቡነ ሚካኤል ከአፈረ ዋናት እስከ ጎሬ"✨
አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ቤተክ…
❤6🙏4
22 Aug 2026, 10:13 UTC≈1,580 views21 reactionsread 26 August 2026 Photo
በአጥቢያው የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያንን የማስፈሰክ መርሐ ግብር ተካሔደ።
የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ምግባረ ሰናይ ክፍል ከሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት መካከል የአጥቢያውን ምእመናን በማስተባበር ነድያንን አቅመ ደካሞችን በተለያዩ መንገዶች የመደገፍ እና አጽዋማት ሲፈጸሙ የማስፈሰክ ተግባራት ይገኙበታል።
ክፍሉም ከሚያከናውናቸው ከእነዚህ በጎ ተግባራት መካከል በዛሬው ዕለት የፍልሰታ ጾም መፈጸሙን አስመልክቶ የአጥቢያውን ምዕመናን በማስተባበር ከ800 በላይ ለሚሆኑ በአጥቢያው አካባቢ የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያን የማስፈሰክ መርሐ ግብር አከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የደብረ ነጎድጓ…
🙏14❤7
22 Aug 2026, 10:12 UTC≈1,140 views9 reactionsread 24 August 2026 Photo
በአጥቢያው የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያንን የማስፈሰክ መርሐ ግብር ተካሔደ።
የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ምግባረ ሰናይ ክፍል ከሚያከናውናቸው ዋና ተግባራት መካከል የአጥቢያውን ምእመናን በማስተባበር ነድያንን አቅመ ደካሞችን በተለያዩ መንገዶች የመደገፍ እና አጽዋማት ሲፈጸሙ የማስፈሰክ ተግባራት ይገኙበታል።
ክፍሉም ከሚያከናውናቸው ከእነዚህ በጎ ተግባራት መካከል በዛሬው ዕለት የፍልሰታ ጾም መፈጸሙን አስመልክቶ የአጥቢያውን ምዕመናን በማስተባበር ከ800 በላይ ለሚሆኑ በአጥቢያው አካባቢ የሚገኙ አቅመ ደካሞችን እና ነዳያን የማስፈሰክ መርሐ ግብር አከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የደብረ ነጎድጓድ…
🙏6👍3
Showing the 12 most recent of 54 posts we hold for @Fikureegzi4. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.