13 May 2026, 08:59 UTC≈24,400 views169 reactionsread 17 August 2026 ለባህርዳር ዊክሊክስ ቤተሰቦች በሙሉ
አሳሳች መልዕክቶችን በፌስቡክ እያየን በመሆኑ፣ ላለፉት 3 ወራቶች ያክል በባህርዳር ዊክሊክስ የቴሌግራምም ሆኖ የፌስቡክ ገጾች ምንም አይነት ፁሑፎችን እያወጣን እንዳልነበር ለመግለጽ እንወዳለን።
ስማችንን በመጠቀም በጠላትም በወዳጅም በኩል ተመሳሳይ ገፆች የተከፈቱ በመሆኑ ወገናችን በተዛባ መረጃ እንዳይታለል እናሳስባለን። በአጭሩ አሁን በእኛ ስም እየወጡ ያሉ መረጃዎች በሙሉ የእኛ አይደሉም!!!
በቅርቡ ጊዜ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ የመመለስ ዝግጁነቱ የሌለን ቢሆንም የትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ ግን ይህ ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።
ሊንክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=61582371538535
…
👍70❤69👏11😁11😡8
23 Feb 2026, 18:23 UTC≈43,300 views242 reactionsread 17 August 2026 በወልቃይት ጉዳይ ዳግም ሞት የሞቱት የከርስ መናኞችን ይመለከታል!
ትንሽ ፖለቲካል ሳይንስ ላጠና ወይም እውቀት ላለው ስለ negotiation theory በቀላሉ የሚረዳ ይሆናል። ይህ ቲዮሪ በሳል ፖለቲከኞች እና የበቁ ዲፕሎማቶች የሚከተሉትን አካሄድ በቀላሉ ያስቀምጣል።
በሁለት አካላት መካከል ባሉ አለመግባባቶች ከዛም ድርድሮች ላይ "ይገባናል" ብለን ከምናምነው በላይ የመደራደሪያ ነጥቦችን ይዞ መቅረብ (as an anchoring or maximalist opening position) የቲዮሪው ዋና ማጠንጠኛ ነው። ይህም በድርድር ሂደት ላይ የአደራዳሪ አካላት ላይ ሳይኮሎጂካል ተፅዕኖ የሚፈጥርና ለተደራዳሪውም እንደ bargaining power የሚሆን ነው። የተደራ…
❤171👏25👍22🫡14😁6😡4
23 Feb 2026, 14:18 UTC≈30,000 views89 reactionsread 17 August 2026 Photo
እህል ላሸነፈው ለቀድሞው ጓዳችን
ብልጽግና ያማልዳል ባዮቹ እነ እጅ ስጡ፣ እነ ቅንጭር ጌጡ እና ምስጋናው አንዷለም… ይህችን የአገኘሁ ተሻገር ውሳኔ ያለበት ደብዳቤ ሃሳብ ይሰጡ ይሆን?
"ቤርቤረሰቦች ይቅር በሉኝ" አለ ምስጌ 🙈
ቤርቤረሰቦች ለምስጌ ይቅርታ እስኪያደርጉለት ድረስ አንድ ነገር እንናገር - ብልጽግናን በመገርሰስ እንጅ በመለማመጥ የሚመለስ ግለሰባዊ የእህል (የከርስ) ጥያቄ እንጅ፣ የሚመለስ የወል የአማራ ህዝብ ጥያቄ የለም። ኦህዴድ እና የአራት ኪሎው ህውሓት ወያኔ ግን በጥቅሻ ሙድ ሲይዙ አይጣል ነው 😀
ኢንቅርታ አለ ምስጌ 😀
❤58😁18👏8👍5
22 Feb 2026, 15:10 UTC≈20,400 views200 reactionsread 17 August 2026 Photo
አሁን ይህ አራዊት ሰራዊት እንዲህ ሲዘባነን፣ 100 አራዊት በ5 ፋኖ ያልተነዳ ዜሮዜሮ አይመስልም?! ገለባ ሁላ… ለማያውቅ ታጠኝ እመት 😀
❤126😁41👍32👏1
22 Feb 2026, 09:48 UTC≈19,500 views148 reactionsread 17 August 2026 Photo
ትናንት (የካቲት 14/2018 ዓ.ም) በአገዛዙ ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እንደነበር የምንጮቻችን መረጃ ያስረዳል። እንደምንጫችን ከሆነ "እርግጠኛ የነበሩበት ኃይል ሳይመታባቸው እንዳልቀረ" ግምቱን አስቀምጧል።
የእኛ ግምት ደግሞ ለድንጋጤያቸው ምክንያት የሆነው ስፔሻል ፎርስ ብለው አደራጅተው ሰሞኑን ያሰማሩት ኃይል በነበልባሎቻችን በትኩሱ ፉት ፉት መባሉ ሊሆን እንደሚችል እናስባለን። የአገዛዙ ትርምስ ይቀጥላል።
❤122👏26
21 Feb 2026, 17:04 UTC≈18,700 views170 reactionsread 17 August 2026 አይመለከተንም!
መታወቅ ያለበት መጭው ጦርነት በኦህዴድ እና በኤርትራ መካከል የሚካሄድ ነው። ጉዳዮን ሃገራዊ ተልዕኮና አጀንዳ አስመስለው ለማቅረብ የሚንደፋደፉ ሰዎች፣ መጀመሪያ ኦህዴድን ኢትዮጵያዊ የማድረግ ያልተሰራ ኃላፊነትን ይወጡ። እናም ፍስፍሱ አይመለከተንም፤ ጉዟችን በእራሳችን እቅድ ተሰልቶና ተቃኝቶ ይቀጥላል።
በነገራችን ላይ ኦህዴድ ላቀደው ጦርነት የኦሮሚያን ልዮ ኃይል እንደማይጠቀም እና ኦሮሞ ያልሆነውን ኢትዮጵያዊ በመከላከያ ስም ሊማግደው ነው እቅዱ።
ሌላው የብአዴን ሰዎች "ከአማራ ክልል አንድ ታንክ እንኳን ቢንቀሳቀስ ያልቅልናል" የሚል ግምገማ ይዘው፣ ለጨቅላው አብይ አህመድ ከወዲሁ አቤቱታ ማቅረባቸው ተሰምቷል። በቀጣይም አራዊት ሰራዊቱ በ…
👍110❤53😁6😡1
18 Feb 2026, 17:59 UTC≈26,300 views164 reactionsread 17 August 2026 ምስጋናው አንዷለም ለሽመልስ አብዲሳ መንታ ካልፀነስኩ እያለ ነው፤ መብትህ ነው። የሚገርመው ግን ይህ ሰላላ ድምፅ የእሱ ሳያንስ "አብራችሁኝ ተገረዱ፣ ወንድሞቼ ለብልፅግና እጅ ስጡ" ማለቱ ነው። ሲያልቅ አያምር አሉ። ጭቃ!
❤91👍50😁23
17 Feb 2026, 16:03 UTC≈29,000 views162 reactionsread 17 August 2026 ሰሞኑናዊውን የደቡብ ጎንደር ውጊያ የተመለከተ ትዝብቶች
አንድ የመረጃ ምንጫችን ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር አፋብን የከፈተውን ውጊያ በተመለከተ ለቀጣይ እንቅስቃሴዎች እንዲስተካከል ትዝብቱን አጋርቶናል፤ የእኛን ምልከታ በከፊል ጨምረን እንዲህ አጋርተውናል።
1) ፋኖ የማጥቃት እቅዶችን ሲነድፍና ወደ እንቅስቃሴ ሲገባ በቅድሚያ ሰርጎገብ ኃይሎች ወደ ቀጠናው ማሰማራት፤ ይህ የታቀዱ የውጊያ እቅዶች ግባቸውን እንዲመቱና በወገን ኃይል ላይ የሚመጣን ያልታሰበ አደጋ የሚቀንስ ይሆናል፤ በጠላት ላይ የስነልቦና አለመረጋጋት ይፈጥራል።
2) በደቡብ ጎንደር የነበረው የፋኖ የማጥቃት እንቅስቃሴ በሶሻል ሚዲያ ቀድሞ የእንቅስቃሴ (real time) መረጃ እየወጣ ስለነበረ፣ ለጠ…
❤114👍43😁5
16 Feb 2026, 05:33 UTC≈19,300 views172 reactionsread 17 August 2026 እግር ተከላ ብሎ ሲንከላወስ የከረመው ብአዴን በመጨረሻም እግሩ ከናካቴው እንደተቆረጠ ተረድቷል፤ እግር ሳይኖርህ በአማራ ምድር የምተክለው እግር የለም።
የሆነው ሆኖ የወጣበትን ማህበረሰብ እንዲወጋ በደንብ እስካፍንጫው ያስታጠቁት አድማብተና እና ሚሊሽያ፣ ቀን ጠብቆ ወደ ወገን ኃይል (ፋኖ) በገፍ እየተመመ ይገኛል።
ሰብዓዊነት ካልፈጠረበት የኦሮሙማ አገዛዝ እራስን ማራቅ አማራ ስለሆናችሁ ብቻ የምታደርጉት ሳይሆን፣ ሰው የሆነ ሁሉ ሊወስደው የሚገባ እርምጃ ነው።
አሁንም የምህረት አዋጁን ተጠቀሙበት፤ አይ ያለ ደግሞ የምሬት እርምጃ ይጠብቀዋል።
👍112❤44👏16
15 Feb 2026, 04:48 UTC≈25,500 views184 reactionsread 17 August 2026 ከውስጥ አርበኛ የደረሰን መረጃ!
በተለያየ ምክንያት ጠፍቶ የነበረ የውስጥ አርበኛችን ይህንን መረጃ ይዞ ብቅ ብሏል። አራዊት ሰራዊቱ በተለይ በጎጃም ቀጠና አዲስ የውጊያ እቅድ አውጥቶ ለትግበራ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
1) በምስራቅ ጎጃም ግንደወይን፣ መርጦለማርያም ያለውን የአፋብን ፋኖዎች ከየጁቤና ደብረኤሊያስ ካሉ የፋኖ ኃይሎች ጋር አለመግባባቶችን መፍጠር አቅደዋል፤ ለዚህም እነ አሳማው ማስረሻ እየሰሩ እንደሚገኙ ተነግሯል። አለመግባባቶችን ለመፍጠርም እንደምሳሌ በፋኖ አመራሮች መካከል "እገሌ ከገሌ ይበልጣል" የሚል ፉክክር መፍጠር፣ ስብሰባዎች ያለ ስምምነት እንዲያልቁ ማድረግ ወዘተ ይገኝበታል ተብሏል።
2) ሌላው "ለፋኖ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማሰራጨት…
❤134👍35😁8👏7
12 Feb 2026, 15:02 UTC≈24,600 views21 reactionsread 17 August 2026 የፌስቡክ ገፃችን 👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61582371538535
👍12❤9
12 Feb 2026, 12:40 UTC≈30,400 views156 reactionsread 17 August 2026 Photo
መረጃና ማስረጃ ስለመጠየቅ!
ይህ ልጅ እንዳልካቸው ሲሳይ ይባላል፤ በአሁኑ ወቅትም በባህርዳር ከተማ የአገዛዙ የክፍለከተማ አመራር ነው።
እየደረሱን ያሉ መረጃዎች፣ ልጁ ከበርካታ ወጣቶች አፈና፣ መሰወርና መረሸን ጀርባ እንዳለበት ያስረዳሉ። የተከበራችሁ የከተማችን ባህርዳር ነዋሪዎች፣ ስለልጁ ያላችሁን ተጨማሪ መረጃዎች በማስረጃ አስደግፋችሁ እንድታደርሱን እንጠይቃለን።
ባህርዳር ዊክሊክስ
❤116👍32👏5😡3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @bahirdarwikileaksvoice. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.