7 Aug 2026, 03:16 UTC99 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Fantahun_Wakie
እውነቱን እንጋፈጠው!!
ስጎን ከአደጋ ያመለጠች እየመሰላት አንገቷን በአሸዋ ውስጥ በመደበቅ መሸሽንም ሆን ማባረሩን ታቆማለጭ። ይህም ያስጠፋታል።
እኛም አሸዋ በመሰለው የዘረኞች ቁማርተኛ ሥርዓት ለማጭበርበርና ሕዝብ ለማደንዘዝ (Mass Hypnotization) የማይጭበጥ ብልጭልጭ ተስፋ፣ በደማቀ በዓላትና በሕንጻ ቁመት፣ የሥርዓተ አምልኮ የመንፈስ ቅዱስ ጽጋዎችን ውደ ቱሪስት መስሕብ ቀይሮ በርሱ በመመሰጥ፣ የዘር ማንነት ፖለቲካ አጅነዳን በማራገብ፣ በፖለቲካዊ ትክክለኝነት፣ በማያድን ሽሽት እና ይሉኝታ ውስጥ እውነቱን ሳንጋፈጥ ራስን መደበቅ ከተጀመረብን እልቂትና ስደት አያድነንም።
ስደትና እልቂት የሚፍጽሙብን አካላት በሚመክሩት ጉባኤና እነርሱ በሚቀር…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
7 Aug 2026, 00:10 UTC119 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/cnH-P6PyJLU?si=MaIwMVI2OjkbhHU0
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
6 Aug 2026, 22:55 UTC102 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Fantahun_Wakie
https://www.facebook.com/share/1BqiztJua6/
ከአረመኔዎችና ቁማርተኞች ሥርዓት ጋር ምክክር ትርጉሙ ምንድነው?
አሁን በምክክር ጉበኤው ላይ ያደረጉትን ሳያደረጉት የዛሬ 6 ዓመት ሽመልስ አበዲሳ "ከአሁን በኋላ ሕጎችና ፖሊሲዎች በኦሮምያ ኦኖጋዊው ኦሮሙማ እየተረቀቁ ቀሚንስተሮችም በተወካይ ምክር ቤትም ይጸድቃሉ፣ ከእኛ ፈቃድ ውጭ የሚደረግ ነገር የለም" ሲል በአማርኛ ተተረጉሞ እንተሰራጨ የሚያስተውስ ይህ አሁን በምክክር ኮሚሽን የሐሰት ጉበኤ ውስጠ እንኳ የእነርሱ እንጂ የማንም ፍላጎት ቅንጣትም ብትሆን እንዳታልፍ መወራጨታቸው ይጠበቃል።
የኢትዮጵያና የሕዝቧ መዳኛ፦
(1) አማራ እና የአማራን እሴትጰየሚጋሩ ሁሉም የአገራችን ማኅበረሰቦ…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
5 Aug 2026, 16:38 UTC194 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Fantahun_Wakie
እሤታዊ አማራነትን የሚያከስም "የደምና አጥንት" አማራነት
ጽንፈኛው ዉሃብያ ኦርቶዶክስን ሲገድል ስሙን አማራ ይለዋል።
ይህ አጠራር ኦርቶዶክሶችን ከፋፍሎ የማጥፊያ የኦሮ-ዉሃብያውና የተረፈ-ናዜ፣ የፖለቲካዊ ዋቂፈታ የጋራ ስልት ነው።
አንዳንድ በኦነግና በሕወሃት ልክ ከሰውነት ልኬታ ወርደን አማራነትን በቋንቋና ፖለቲካ ሰራሰ የዘረመለ ቀመር ደምና አጥንት አድርገን፣ እንደ ናዚ የዘር ጥራት (race Hygiene) በይነን አማራን አንድ የደም ዘር ክፍል በማደረግ ድል እናግኛለን የሚሉ ምስኪኖች አሉ።
እንዚህ የፋሽስት መንፈስ ወራሾች የጠላት ወጥመድ ውስጥ መግባታቸውን እንዲያሰትውሉ ይህ ቪዲዮ ይጠቅም ይሆናል።
እንደ እኔ የሕይወት፣ የታሪክና የነገረ መለ…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
4 Aug 2026, 12:48 UTC446 viewsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9haHPLQFrDK-4mPSf
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
4 Aug 2026, 12:34 UTC≈1,810 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @defend_orthodoxy_EOTC_Followers
https://www.youtube.com/live/GB4f2QbD2Ro?si=9ugMnUKb8ceuZEJ7
Signed ሞዐ ተዋሕዶ ዘኢትዮጵያ
4 Aug 2026, 12:13 UTC422 viewsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9hafC2WY1GH-c25zl
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
1 Aug 2026, 18:35 UTC≈2,530 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @defend_orthodoxy_EOTC_Followers
https://www.youtube.com/live/mV5XLydIGTQ?si=33Fci29gfilLoLEO
Signed ሞዐ ተዋሕዶ ዘኢትዮጵያ
1 Aug 2026, 14:11 UTC≈4,670 viewsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS4knY3b5/
ጉባኤአችን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በ4 ሰዓታት ውስጥ ይጀሠራል
ጉባኤአችን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በ 4 ሰዓታት ውስጥ ይጀመራል።
በእነዚህ ዩቲዮቦች ተከታተሉ። አጋሩ። ተሳተፉ
https://youtube.com/@tunbimedia_?si=ADJmBtfrCbC41TdQ
https://youtube.com/@addisumedia5374?si=ESFQ7hCaalTkht8r
https://youtube.com/@memherfantahunwake?si=fXeFqyruW0Lnw0OW
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
1 Aug 2026, 13:32 UTC467 viewsread 7 August 2026 በዚህ ጽሁፍ ውስጥ በተዘረዘሩት የታሪክ፣ የሰነድ እና የአመክንዮ ማስረጃዎች መሠረት «ክርስትና ለኢትዮጵያ በ4ኛው ክፍለ ዘመን የመጣ መጤ እምነት ነው» የሚለው አቀራረብ ፍጹም መሬት የማይዝ በታሪክ ተመዝኖ የቀለለ መሆኑ ተረጋግጧል።
ኢትዮጵያ፦
በዘመነ ህገ ልቦና አምላክን ያወቀች፣
በዘመነ ህገ ኦሪት በንግሥት ማክዳ አማካኝነት ሥርዓተ አምልኮን ተክላ ታቦተ ጽዮንን የተረከበች፣
በክርስቶስ ልደት ወቅት በሰብአ ሰገል አማካኝነት እጅ መንሻ ያቀረበች፣
በ1ኛው ክፍለ ዘመን በሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ እና በገዛ ጃንደረባዋ ባኮስ አማካኝነት የሐዲስ ኪዳንን ብስራት የተቀበለች፣
በ4ኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ በአባ ሰላማ እና በንጉሥ ኢዛና አማካኝነት እምነቱን ተ…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
1 Aug 2026, 13:32 UTC347 viewsread 7 August 2026 በኢየሩሳሌም መንገድ የነቢዩ ኢሳይያስን መጽሐፍ እያነበበ በነበረበት ወቅት ከሐዋርያው ፊልጶስ ጋር በመገናኘት ስለ መሲሑ አምላክነትና ማዳን ተማረ፤ በዚያውም በጥምቀት የሐዲስ ኪዳን ልጅነትን አገኘ። [ማጣቀሻ 2] ጃንደረባው ባኮስ ወደ ሃገሩ ሲመለስ የወንጌልን ዜና ይዞ በመምጣቱ፣ ኢትዮጵያ በ1ኛው ክፍለ ዘመን በገዛ ዜጋዋ አማካኝነት ክርስትናን የተቀበለች የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ሃገር ለመሆን በቅታለች።
3.3. በኦሪት ተስፋና በትንቢት ስትጠብቅ የነበረች ሃገር መሲሑን ያለ እንቅፋት መቀበሏ
በኢትዮጵያ ምድር ክርስትና በ1ኛው ክፍለ ዘመን በፍጥነትና ያለ ታላቅ ተቃውሞ ሊስፋፋ የቻለበት ዋናው ምክንያት፣ ሕዝቡና ሊቃውንቱ አስቀድመው በዘመነ ህገ ልቦና እና በ…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
1 Aug 2026, 13:32 UTC193 viewsread 7 August 2026 በምድሪቱ ላይ አዲስ ሃይማኖት አልመጣም፤ ነገር ግን ከጊዜ በኋላ ከውጭ የመጡ ልዩ ልዩ አካላት የራሳቸውን ባህል፣ ቋንቋና አስተምህሮ በመጫን የኢትዮጵያን ጥንታዊ መንፈሳዊና ታሪካዊ ማንነት የመከለስና የመቀየር ጥረት አድርገዋል።
ኢትዮጵያ ግን የራሷ የሆነ የግዕዝ ቋንቋ፣ የዜማ ሥርዓት፣ የቤተክርስቲያን ሕንፃና የነፃነት ታሪክ ያላት ሃገር በመሆኗ ይህን የውጭ ባህል ወረራ በመከላከል እውነተኛውን ሐዋርያዊ እምነት ጠብቃ አቆይታለች።
1ኛ➠ዘመነ ህገ ልቦና — የጽድቅና የአምልኮ መሠረት
1.1. ህገ ልቦና በኢትዮጵያ ምድር
«ህገ ልቦና» ማለት በጽሑፍ የተሰጠ ሕግ ሳይኖር፣ ሰው ከተፈጥሮ ህሊናው እና ከስነ-ፍጥረት ድንቅነት በመነሳት የፈጣሪን ሀልዎት የ…
Signed Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
Showing the 12 most recent of 23 posts we hold for @Moa_Tewahido. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.