31 Aug 2026, 18:35 UTC≈2,170 views20 reactionsread 2 September 2026 ለተከታታይ 6 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ
ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
በደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አዘጋጅነት ለ 20 ወረዳዎች ከነሐሴ 18 እስከ 23 ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በርዕሰ አድባራት ደሴ ደብረ መድኀኒት መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድይፍራው ፣ የሃገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ኅሩያን ፍቅረ ኢየሱስ ተሰማ ፣ መልአከ ብርሃን ኪሮስ ፋሲል የደሴ ከተማ አስተዳደር ቤተ ክህነት ዋና ስራአስኪያጅ ፣መምህር ተስፋማርያም ቢሰጠኝ የደቡብ ወሎ ሃ/ስብከት የስብከተ ወንጌል እና የሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል ሐላፊ የአድባራት…
❤17👍2👏1
Signed Ab 1st Sam 7:12
31 Aug 2026, 18:34 UTC≈2,180 views2 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1👏1
Signed Ab 1st Sam 7:12
30 Aug 2026, 08:10 UTC≈2,860 views13 reactionsread 3 September 2026 በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የነበረው የተተኪ መምህራን ሥልጠና ተጠናቀቀ።
ነሐሴ 24/ 2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙ 7 ወረዳ ቤተክህነት ለተውጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት መምህራን ከነሐሴ 18-22 ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ስምረተ አብ እሸቴ እንዲሁ የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል ሓላፊ መጋቤ ሰናያት መምህር ፍሬው አሰፋ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።
ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና በሀገር አቀፍ ደረጃ …
❤8👍4👏1
Signed Ab 1st Sam 7:12
30 Aug 2026, 08:10 UTC≈2,170 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤4👏1
Signed Ab 1st Sam 7:12
30 Aug 2026, 08:10 UTC≈2,290 views6 reactionsread 3 September 2026 በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የነበረው የተተኪ መምህራን ሥልጠና ተጠናቀቀ።
ነሐሴ 24/ 2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
በደቡብ ኦሞ አሪ ዞን ሀገረ ስብከት በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙ 7 ወረዳ ቤተክህነት ለተውጣጡ የሰንበት ትምህርት ቤት መምህራን ከነሐሴ 18-22 ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ስምረተ አብ እሸቴ እንዲሁ የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል ሓላፊ መጋቤ ሰናያት መምህር ፍሬው አሰፋ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።
ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና በሀገር አቀፍ ደረጃ …
❤5👍1
Signed Ab 1st Sam 7:12
18 Aug 2026, 18:10 UTC≈6,970 views44 reactionsread 3 September 2026 Photo
ለ10 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረ የተተኪ መምህራን ስልጠና በብፁዕ አባታችን ቡራኬ ተጠናቀቀ።
በጉራጌ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶችን የትምህርት ሥርዓት የበለጠ ውጤታማ ለማድረግና ጥራቱን ለማስጠበቅ ለ10 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የተተኪ መምህራን የሥልጠና መርሃ ግብር በብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስና የወልቂጤ ቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ ቡራኬ ተጠናቀቀ።
ለ10 ተከታታይ ቀናት በጠንካራ መርሃ ግብር ሲካሄድ የቆየው ይህ ሥልጠና፣ ከተለያዩ የሀገረ ስብከቱ አብያተ ክርስቲያናት የተውጣጡ 105 ተተኪ መምህራንን ሰልጣኞች ተሳትፈዋል ። የሥልጠናው ዋና ዓላማ የተዘጋጀውን የሰንበት ትምህርት ቤ…
❤33👏8🥰3
Signed Ab 1st Sam 7:12
8 Aug 2026, 06:05 UTC≈9,960 views48 reactionsread 31 August 2026 የ2019 ዓ.ም የሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የጊዜ ሰሌዳ በተመለከተ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ከቅዱስ ሲኖዶስ በተሰጠው ተልዕኮ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚገኙ ሕፃናት፣ ወጣቶች እና ጎልማሶችን በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖት የጸኑ፣ ሥነ ምግባራቸው ያማረ፣ ቀደምት አባቶቻቸውን በመምሰል ቤተ ክርስቲያንን የሚረከቡ እና ሀገርን የሚጠብቁ ትውልድን የማፍራት ሥራውን በመሥራት ላይ ይገኛል።
ይህንንም ከተዥጎረጎረ እና ወጥነት ከጎደለው፣ ለአንድ ዓላማና ግብ የተናጠል ሩጫ ከበዛበት አሠራር ሰንበት ትምህርት ቤቶቻችን ተላቀ…
❤47🥰1
Signed Ab 1st Sam 7:12
8 Aug 2026, 06:05 UTC≈6,190 viewsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ab 1st Sam 7:12
5 Aug 2026, 18:29 UTC≈6,680 views28 reactionsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍21❤7
Signed Ab 1st Sam 7:12
5 Aug 2026, 18:29 UTC≈6,060 views11 reactionsread 30 August 2026 በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደ/ጎንደር ሀገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ክፍልና በሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሲሰጥ የቆየው የመምህራን ስልጠና ተጠናቀቀ።
ሐምሌ 29/11/2018ዓ.ም የሰ/ት/ቤቶች አንድነት
ስልጠናው የተሰጠው ከሐምሌ 12-26/ 2018 ዓ.ም ሲሆን ከወረዳዎች የተውጣጡ 71 የሚደርሱ የአሰልጣኞች ሥልጠና ተሳታፊዎች በ15 ቀናት ለ200 ሰዓታት የተሰጠውን ሥልጠና ጨርሰው ተመርቀዋል።
በምርቃት መርሐ ግብሩ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አሰኪያጅ ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ምሕረት ሞላ፣ የሀገረ ስብከቱ ዋና ፀሐፊ መላከ ብርሐን ቀሲስ ዘውዱ አበጀ፣ የሀገረ ስብከቱ ስብከተ ወንጌል ሓላፊ ሊቀ ጉባኤ ሳሙኤል እንየው እንዲሁም የየመምሪያ …
❤7👍4
Signed Ab 1st Sam 7:12
3 Aug 2026, 17:16 UTC≈6,710 views21 reactionsread 30 August 2026 Photo
የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ለ3ኛ ጊዜ የሀገረ ስብከት አቀፍ ፈተና ለ4ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ10ኛ ክፍል ከ2500 በላይ የሰ/ት/ቤት ተማሪዎች ሐምሌ 26/2018 ዓ/ም መስጠቱን አስታወቀ፡፡
የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በ2018 ዓ/ም ለ3ኛ ጊዜ የሀገረ ስብከት አቀፍ ፈተና ለ4ኛ፣ ለ8ኛ እና ለ10ኛ ክፍል የሰ/ት/ቤት ተማሪዎች 6 ፈተናዎች በየትምህርት ዓይነቱ በ2ቱም ቋንቋ (በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ) በትላንትናው ዕለት ጠዋትና ከሰዓት እንዲሰጥ አድርጓል፡፡
በመንበረ ጵጵስና፣ በቢሾፍቱ አካባቢውና በአድአ፣ በአዳሚ ቱሉ፣ በሉሜ፣ በዱግዳ፣ በቦሰት እና በፈንታሌ በድምሩ በ8 የወረዳ ቤተክህነት ሥር በሚገኙ ሰ/ት/ቤቶች በተመረጡ ማ…
❤16👍5
Signed Ab 1st Sam 7:12
3 Aug 2026, 15:24 UTC≈3,580 views14 reactionsread 18 August 2026 Photo
የሸገር ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ት ቤቶች አንድነት የ4ኛ፣ 8ኛ እና 10ኛ ክፍል ሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና አከናወነ።
ሐምሌ 27/2018ዓ.ም የሰ/ት/ቤቶች አንድነት
የሸገር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በዚህ ዓመት ለኹለተኛ ጊዜ በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ሲማሩ የቆዩ የ4ኛ፣ 8ኛ እና 10ኛ ክፍል የሰ/ት/ቤት ተማሪዎችን በ5ቱም ክፍላተ ከተማ (በሰበታ፣ ገላን ጉዳፉሪ፣ በቡራዩ ጉጄ ገፈርሳና መልካ ሸኖ ፣ በኮዬ ገላን ፣ በሱሉልታ መነ አቢቹ እና በለገጣፎ ለገዳዲ ኩራ ጂዳ ክፍላተ ከተማ) አከናውኗል።
የምዘና መርሐ ግብሩ በተያዘለት ጊዜ እንዲከናወን የተለያዩ የሀገረ ስብከት ሐላፊዎች ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን የሀገረ ስብከቱ የሰንበት…
❤12👍2
Signed Ab 1st Sam 7:12
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @eotcgssu21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.