Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ️ ንስር አማራ🦅

Channel

️ ንስር አማራ🦅

@NISIREamhra

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry

63,814subscribers

+18 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.

Register entry

Telegram ID-1001248325415
TypeChannel
Username@NISIREamhra
Descriptionየተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live15 August 2026
Measurements held8
Confirmed unchanged1 time, most recently 15 August 2026
On Telegramt.me/NISIREamhra

Growth

63,79463,83763,815.57 August 2026 — 63,796 subscribers8 August 2026 — 63,794 subscribers9 August 2026 — 63,809 subscribers10 August 2026 — 63,821 subscribers11 August 2026 — 63,796 subscribers12 August 2026 — 63,837 subscribers13 August 2026 — 63,794 subscribers15 August 2026 — 63,814 subscribers63,8147 August 202615 August 2026
8 measurements spanning 8 days, net +18. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 63,788–63,843 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
15 Aug 2026, 00:0463,814+20
13 Aug 2026, 13:1663,794-43
12 Aug 2026, 10:5863,837+41
11 Aug 2026, 11:1463,796-25
10 Aug 2026, 08:1563,821+12
9 Aug 2026, 05:5263,809+15
8 Aug 2026, 03:0263,794-2
7 Aug 2026, 11:4563,796first reading

Engagement

65 posts held, back to 5 August 2026the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 22 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.

ERR · 30 days
18.1%
avg views ÷ 63,814 subscribers
Avg views / post
11,600
65 posts measured
Reaction rate
1.02%
reactions ÷ views · ER floor
Posts in window
65
of 65 held

ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.

ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.

What these figures were computed from
WindowRolling 30 days · latest post in window 15 August 2026
Posts held65 (5 August 202615 August 2026)
Views total752,292
Reactions total7,693
Forwards / commentsnot exposed by the public surface — not measured, not estimated
Readings taken16 Aug 2026, 02:00 UTC

Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.

Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.

Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.

What this channel posts

Photos
20,000
Videos
1,340
Links
5,400

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 16 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Video runtime
8m 20s
Average length
1m 11s

Measured directly from 7 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Reaction mix

7,693 reactions across 65 posts, in 12 distinct kinds. The most used accounts for 71.1% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
5,47371.1%
👍1,23116.0%
💔3394.41%
🙏3254.22%
😢1331.73%
👏781.01%
🎉370.481%
😡270.351%
🫡160.208%
😍150.195%
💯100.13%
🏆90.117%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 65 of the 65 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 7,693reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 65 most recent posts we hold, published 5 August 2026 to 15 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

15 Aug 2026, 20:23 UTC≈2,090 views31 reactionsread 16 August 2026
Photo

🕯️#ዝክረ_ሰማዕታት_፩ኛ_አመት🕯️ አርበኛ አዲሱ መንበር የትግላችን መስራችና የመንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረ ሲሆን የሰው መበደል ፣ የአማራ መገፋትና መጨቆንን እስከ ህይዎት መስዎትነት የታገለ ፣ በትግል ቦታዎች ሁሉ የመራ፣ የተዋጋ ፣ በጀግንነት ያዎጋ ብርቅዬ ወንድማችንና የትግል ጓዳችን ነበር።የትንሽ ትልቅ ፣የትንሽ ሽማግሌ የነበረ የተናገረው ሁሉ አሳማኝ፣አስታራቂ ብሎም መከታ የትግሉ ጋሻም ነበረ። እስከ መስዋዕትነት ሰዓት ድረስ ከጓዶቹ ጋር ያልተለየ የአመራር እግረኛ ተዋጊ ነበረ ፋኖ አዲሱ መንበር ብዛት ያለውን የጠላት ኃይል ያስከዳ ፣ አስከድቶ ከፈለጉበት ቦታ እንዲደርሱ ያመቻቼና በእግሩም ተጉዞ ከቦታው ያደረሰ ታላቅ ታጋይ ነበር። ፋ

16💔11🙏3😢1

15 Aug 2026, 18:43 UTC≈4,620 views82 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥"በአዲስ አበባ ከተማ እና ነዋሪወቿ ላይ የተደቀነው የህልውና አደጋ በድርጅታችን ቁርጠኝነት፣ በህዝባችን ፅናትና በፀረ ብልፅግና ብሔራዊ ኃይሎች ትብብር በሚታጀበው የትግላችን አይቀሬ ድል የሚመመከት ይሆናል"‼️ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ‼️ ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ''አገራዊ ምክክር'' በሚል ስም በኢትዮጵያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያካሂደው የድራማ መድረክ የህዝብ ውክልና የሌለበት፣ ተጨማሪ ቀውስ የሚያዋልድ እና የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም የተነደፈ የአረመኔው አገዛዝ የፖለቲካ አሻጥር መሆኑን ከዚህ በፊት ባወጣነው መግለጫ አቋም መውሰዳችን ይታወቃል። ሆኖም ግን አ

68🙏8👍3💯2👏1

15 Aug 2026, 18:18 UTC≈5,290 views46 reactionsread 16 August 2026
Photo

🕯️#ዝክረ_ሰማዕታት_፩ኛ_አመት🕯️ አርበኛ አዲሱ መንበር የትግላችን መስራችና የመንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ ፅ/ቤት ኃላፊ የነበረ ሲሆን የሰው መበደል ፣ የአማራ መገፋትና መጨቆንን እስከ ህይዎት መስዎትነት የታገለ ፣ በትግል ቦታዎች ሁሉ የመራ፣ የተዋጋ ፣ በጀግንነት ያዎጋ ብርቅዬ ወንድማችንና የትግል ጓዳችን ነበር።የትንሽ ትልቅ ፣የትንሽ ሽማግሌ የነበረ የተናገረው ሁሉ አሳማኝ፣አስታራቂ ብሎም መከታ የትግሉ ጋሻም ነበረ። እስከ መስዋዕትነት ሰዓት ድረስ ከጓዶቹ ጋር ያልተለየ የአመራር እግረኛ ተዋጊ ነበረ ፋኖ አዲሱ መንበር ብዛት ያለውን የጠላት ኃይል ያስከዳ ፣ አስከድቶ ከፈለጉበት ቦታ እንዲደርሱ ያመቻቼና በእግሩም ተጉዞ ከቦታው ያደረሰ ታላቅ ታጋይ ነበር። ፋ

32🙏11😢3

15 Aug 2026, 14:38 UTC≈9,670 views112 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥#የድል_ዜና ‼️ የአፋብን ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር ቃኝ እና መሀንዲስ ወደ ዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ሰርጎ በመግባት ልዩ ስሙ #ጁፊ_ባታ ላይ በእንቅስቃሴ ላይ በነበረ የአረጋ ከበደ መንበር አስጠባቂ ሚኒሻ እና አድማ ብተና ላይ በወሰደው የደፈጣ እርምጃ በአንድ ሲኖ ትራክ መኪና ተጭነው ሲንቀሳሱ የነበሩ የmላት አባት ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል። በዚህም #አንድ_ብሬን #ከ_20_በላይ_ክላሽ እና የቃታ መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን ዱርቤቴ ሆስፒታል በዚህ ሰአት በቁስለኛ ተጥለቅልቋል ። ውጊያውን የ55ተኛ ክ/ጦር ዘመቻ ሀላፊ አርበኛ ስላባት አቤ በታላቅ ጀግንነት መርቶታል። #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#

90👍22

15 Aug 2026, 14:09 UTC≈9,610 views78 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥ከበረኸኛው ቀስተ ደመና ፋኖ በደብረ ኤልያስ ከተማ ለምትኖሩ ማሕበረሰቦች የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ በደብረ ኤልያስ ከተማ ተወሽቀው ሕዝብን እየዘረፉ፣ ንጹሐንን እየረሸኑ የሚገኙ የብልጽግና ካድሬዎች ከድሃ እናቶች መቀነት በማስፈታት የገነቡትን ቤታቸውን በመሸጥ በዝውውር ስም ጥለው ለመሄድ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን አረጋግጠናል። በዚህም መሠረት ማንኛውም አካል የእኒህን ከንጹሐን ኪስ በግፍ በተዘረፈ ገንዘብ የተገነባን #የባንዳን_ቤትም ሆነ ሀብት ንብረት #መግዛትም ሆነ #መለዋወጥ ፈጽሞ #የተከለከለ በመሆኑ የደብረ ኤልያስ ወረዳ የቀስተ ደመና ፋኖም ምንም አይነት እውቅና የማይሰጠው ከመሆኑም በላይ ፋኖ ወረዳውን በሚቆጣጠር ሰዓትም የገዛችሁት የባንዳ ቤትም ሆነ

64🙏8👍6

15 Aug 2026, 13:34 UTC≈9,650 views73 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ቃኝ በጮቢ በር ግንባር በአገዛዙ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፀሙ‼️ ዛሬ ነሐሴ 09/2018ዓ/ም የ102ኛ ኮር ቃኝ አባላት በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ከቆቦ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ አዩብ በተባለ አካባቢ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የደፈጣ ጥቃት ወሰዱ። አገዛዙ ዛሬ በጮቢ በር ግንባር እና በአዲስ ቅኝ ግንባር ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ጥቃት ሊከፍት እንዳሰበ የ102ኛ ኮር ፀረ-መረጃዎች ባገኙት መረጃ መሰረት የ102ኛ ኮር ቃኝ በሌሊት ተስበው ቀድመው ቦታዎችን በመያዝ ጠላት ባልጠበቀው እና ባለአቀድው መንገድ ዋጋ አስከፍለውታል። በመሆኑም አገዛዙ የ102ኛ ኮር ቃኝ ጀግኖችን ክንድ

56👍17

15 Aug 2026, 11:41 UTC≈10,400 views69 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥#የአገዛዙ_ኃይል_መክዳቱ_ቀጥሏል‼️ ዛሬም ያሲን ሙሐመድ የተባለው የመከላከያ ተብየው 10ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሬጅመንት አባል ከነሙሉ ትጥቁ ማለትም 01 ኮሪያ ሰራሽ ሁለት እግር ክላሽኮቭ፣ 02 ካዝናና 200 የክላሽ ተተኳሽ በመያዝ የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃን ተቀላቅሏል። ይህ መንገድ በአገዛዙ የመጨረሻ ሰዓት ብዙዎች የአገዛዙ ሠራዊት አባላት እየሄዱበት ያለና ከዚህም በላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው ትክክለኛው ራስንም ሀገርንም ከጥፋት የመታደግ ውሳኔ ነው። ©ዘመን ባሳዝነው #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

53👍16

15 Aug 2026, 08:56 UTC≈11,300 views100 reactionsread 16 August 2026

🔥#ወታደራዊ_አፈሳ‼️ በመገርሰስ ዋዜማ ያለው የአብይ አህመድ ስራት ወንበሩን ለማፅናት የሚማግዳቸው የሰራዊት አባላቱን ቁጥር ለማብዛት ወታደራዊ አፈሳ እያደረገ መቆየቱ ይታወቃል። ከትናት ጀምሮ አፈሳ በመላ ሀገሪቱ የተባባሰ ሲሆን ለአብነትም ማቻክል ወረዳ አማኑኤል ከተማ ፣ ጎንደር ዙሪያ ማክሰኝት ከተማ በርካታ ወጣቶች እንደታፈሱ የንስር አማራ ምንጮች ገለፀዋል። ስለሆነም ራሳችንን ከአፈሳ ለመጠበቅ እንቅስቃሴያችንን እንገድብ እንዲሁም ይህንን ስርዓት ለመቅበር ከፋኖ ጎን እንሰለፍ ስንል ጥሪ እናቀርባለን!! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREa

77👍21🫡2

15 Aug 2026, 07:51 UTC≈11,700 views97 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥#የደፈጣ_ጥቃት_ግሽ_አባይ_ሰከላ‼ (ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም) አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር፡ ጠላት ሰከላ ወረዳ ወደ አጉት ከተማ አቅራቢያ በእንቅስቃሴ ላይ በነበሩ አገዛዙ ሰራዊት ላይ በተፈፀመው የደፈጣ ጥቃት 11 የሚደርሱ የመከላከያ አባላት ተሸኝተዋል። በቀን እንቅስቃሴ ለማድረግ ሀቅሙ ያልፈቀደለት የብልፅግና ስልብ ወታደር ጨለማን የማምለጫ አማራጭ በማድረግ ቢንቀሳቀስም ነበልባሎቹ 44ኛ ክፍለ ጦር ከተጠና ቦታ ደፈጣ በመያዝ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል። ©የ 44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድ

👍5441🏆2

14 Aug 2026, 18:24 UTC≈13,300 views222 reactionsread 16 August 2026

🔥#ጥምረት_አስፈላጊ_ነው_ወይንስ_አይደለም❓ የአማራ ፋኖ የአሸባሪውን የአብይ አሕመድን ስርዓት በመቅበር ህልውናችንን ለማረጋገጥ፣ ፍትሀዊ ፣ህዝባዊና ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የሚያደርገው ትንቅንቅ ድፍን ሶስት አመት (36 ወራትን) ያስቆጠረ ሲሆን ትንቅንቃችን በድል ሊቋጭ የአብይ አህመድ ስርዓት ሊገረሰስ የመጨረሻው ጊዜ ላይ እንገኛለን። በዚህ የተጋድሏችን ሂደት ውስጥ ከ7 ወራት ወደዚህ የአብይ አህመድ ስርዓት በድሎናል ፣ ጨቁኖናል ለነፃነታችን እንታገላለን ያሉ የተለያዩ ክልል ወኪል የሆኑ የትግል ድርጅቶች ከፋኖ ጋር ተጣምረው በጋራ ጠላትን ለመገርሰስና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንበት እንሰራለን የሚል ስራዎች ሲሰሩ እናያለን የንስር አማ

165👍15😡14💔8😢8🙏6🎉4🏆2

14 Aug 2026, 16:19 UTC≈13,800 views119 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥1ኛ ዕዝ ዕዝ ነፃ ባወጣው በደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር አቋቋመ‼️ በ​አፋብን 1ኛ ዕዝ በተቆጣጠራቸዉ ወረዳዎች ጊዚያዊ የሲቪል መዋቅሮችን እየዘረጋ እና እያቋቋመ ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዳይቋረጡበት እየሰራ ሲኋን፡ በቅርቡ በተቆጣጠረው በደላንታ ወረዳ አስተዳደራዊ ተግባራትን በላቀ ቅንጅት ለመምራት፣ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር እንዲሁም ዘላቂ አስተዳደራዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ያለመው የደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅርን ዛሬ ነህሴ 08/2018 ዓ/ም አዋቅሮ ወደ ስራ አስገብቷል። ​ይህ አዲስ የጊዚያዊ አስተዳደር አደረጃጀት በአካባቢው የሚገኙ ህዝባዊና ማህበራዊ ተቋማት አገልግሎታቸውን ያለአንዳች መቆ

94👍22🙏2💯1

14 Aug 2026, 13:42 UTC≈14,000 views193 reactionsread 16 August 2026
Photo

🔥#ለመጨረሻው_ታላቅ_ግዳጅ_ተዘጋጁ‼️ "ራሳችሁን ለቀበሌና ለወረዳ ሳይሆን፣ ለመጨረሻው ታላቅ ግዳጅ አዘጋጁ" ©የአፋብን የ5ኛ ዕዝ ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 08/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

👍10762🙏18💔6

Showing the 12 most recent of 65 posts we hold for @NISIREamhra. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 80,883 of 1,480,944entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Mentions

Named by 5 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
@ZemedkunBekeleZ · 199,047
Telegram ranks this channel #9 of 85 here — alongside 84 others — read 14 August 2026
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
@ayuzehabeshanews · 244,748
Telegram ranks this channel #22 of 83 here — alongside 82 others — read 14 August 2026
አዲስ ነገር መረጃ
@Addis_News · 103,377
Telegram ranks this channel #36 of 79 here — alongside 78 others — read 15 August 2026
🇪🇹ኢትዮ University
@ethiouniversity1 · 149,826
Telegram ranks this channel #42 of 72 here — alongside 71 others — read 12 August 2026
ኢትዮ - MUSIC ◉ 🎙
@MUSIC_ETHIOPIAN1 · 202,313
Telegram ranks this channel #70 of 72 here — alongside 71 others — read 12 August 2026

This channel appears in 5 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“️ ንስር አማራ🦅” (@NISIREamhra), 63,814 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/NISIREamhra.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.