በ ግብጽ የጭነት መርከብ ላይ ሁቲዎች በባብ ኤል-መንደብ በተፈጸሙት አዲስ ጥቃት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አስር ቆሰሉ በ ኢራን የሚደገፉት የመን የሁቲ ኃይሎች ባብ ኤል-መንደብን በማቋረጥ ላይ በነበረችውና «ቲሃማህ» በተሰኘችው የግብጽ የጭነት መርከብ ላይ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች ባካሄዱት ጥቃት ስድስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አስር መቆሰላቸውን የየመን መንግሥት አስታወቀ። ማክሰኞ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. በታንዛኒያን የተመዘገች መርከብ በሶስት ሚሳኤሎች ተመታለች። በጥቃቱ ሶስት ፓኪስታናውያን እና አንድ ኢንዶኔዥያዊ በአጠቃላይ አራት ሰራተኛች መግደላቸውን ተገልጿል። ጥቃቱ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ማስከተሉም ተዘግቧል። በታጣቂዎቹ የተወነጨፈው ሁለተኛው ሚሳ…

Channel
Voa Amharic
@voa_amharic1
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
26,447subscribers
+45 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001498976008 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @voa_amharic1 |
| Description | መረጃዎችን ለመላክ @Voa_News_Amharic_bot |
| Created | Between 1 June 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/voa_amharic1 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 19:07 | 26,447 | +2 |
| 15 Aug 2026, 07:43 | 26,445 | +5 |
| 14 Aug 2026, 01:05 | 26,440 | +7 |
| 12 Aug 2026, 18:54 | 26,433 | +5 |
| 11 Aug 2026, 19:43 | 26,428 | +9 |
| 10 Aug 2026, 16:36 | 26,419 | +7 |
| 9 Aug 2026, 17:23 | 26,412 | +2 |
| 8 Aug 2026, 18:50 | 26,410 | +12 |
| 7 Aug 2026, 22:06 | 26,398 | -4 |
| 6 Aug 2026, 23:45 | 26,402 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:38 | 26,402 | first reading |
Engagement
34 posts held, back to 25 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 25 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 17.4%
- avg views ÷ 26,447 subscribers
- Avg views / post
- 4,600
- 34 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 34
- of 34 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 12 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 34 (25 July 2026 – 12 August 2026) |
| Views total | 156,420 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 17 Aug 2026, 13:52 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈15,800
- Videos
- ≈91
- Links
- ≈10,700
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 17 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
“ኢራን የኒውክሌር ቦምብ ለመሥራት ረዥም ጊዜ ያስፈልጋታል” የሞሳድ የቀድሞ አዛዥ የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ የቀድሞው አዛዥ ዮሲ ኮኽን ኢራን በተፈጸመባት ተከታታይ ጥቃት ምክንያት የኒውክሌር ቦምብ የመሥራቅ አቅሟ መዳከሙን ተናገሩ። ባለሥልጣኑ የእስራኤል የስለላ ድርጅት ፎርዶ የተባለው የኢራን ከመሬት በታች የሚገኝ የኒውክሌር ተቋም ላይ በቅርበት ባደረገው ክትትል ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት መልሶ ለመገንባት ረዥም ጊዜ ያስፈልጋታል ብለዋል። አሜሪካ በተቋሙ ላይ ያደረሰችውን ጉዳት ሲያልሙት የነበረው “ሕልም ስኬት ነው” ሲሉ የገለጹት ቢሆንም፤ ይህንን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደሆነ ግን ማብራሪያ አልሰጡም። የቀድሞው የሞሳድ አዛዥ ተቋማቸው ኢራን ለዓመታት…
በ2019 በጀት ዓመት 13.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ በ2019 በጀት ዓመት 13.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ11.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሏን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም ከአጠቃላይ ዕቅዱ የ119 በመቶ በላይ አፈጻጸም የተመዘገበበት መሆኑ ተገልጿል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ዶክተር ካሳሁን ጎፌ ከወጪ ምርት ላኪዎች ጋር ባካሄዱት የምክክር መድረክ እንደገለጹት፤ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ሀገራዊ የማክሮ-ኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማምጣት ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል። በቀጣዩ የ2019 በጀት ዓ…
በኮሎምቢያ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ200 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣የነብስ አድን ሰራተኞች እስካሁን ወደ መንቀጥቀጡ ማዕከል መድረስ አልቻሉም። በምዕራብ ኮሎምቢያ በኃይል መጠኑ 7.4 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ፣ የአደጋ ጊዜ ደራሾች በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት በውድድር ላይ ይገኛሉ። አደጋው ከ200 በላይ ሰዎችን ገድሏል መንግሥት ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ ያወጀ ሲሆን፣ የዓለም መሪዎችም ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። አንድ ከፍተኛ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባልደረባ በቀጣዮቹ ቀናት የምግብ ስርጭት በጣም ወሳኝ እንደሚሆን ያሳሰቡ ሲሆን፣ በመንቀጥቀጡ ማዕከል አቅራቢያ የሚኖሩ አንድ የነባር (ኢንዲጂነስ) ማህበረሰብ መሪ እስካሁን …
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሱዳን ጦር በሚቆጣጠራቸው የተለያዩ ከተሞች የድሮን ጥቃት ፈፀመ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በምህጻሩ (RSF) የሱዳን ዋና ከተማ ኻርቱምን ጨምሮ የሱዳን ጦር በሚቆጣጠራቸው የተለያዩ ከተሞች ላይ ዛሬ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ጥቃት አድርሷል። የዓይን ምስክሮችና የጦር ምንጮች እንዳሉት የዛሬው ጥቃት ለወራት ከተፈጸሙት ጥቃቶች በከፍተኛ ደረጃ የተቀነባበረ ነው። ፈጥኖ ደራሹ ኃይል ኻርቱምን ፣ በኮርዶፋን የምትገኘው ኤል ኦቤይድ እና የሰሜን ሱዳን ከተሞችን አትባራን እና ኤል ዳመርን ብዛት ባለቸው ድሮኖች መደብደቡን የሱዳን ጦር ምንጭ ተናግረዋል። የሱዳን ጦር የፈጥኖ ደራሹን ኃይል አስወጥቶ መልሶ የያዛት እና ከዚህ ቀደ…
የአሜሪካ ሴኔት ለ32 የአፍሪካ ሀገራት የሚሰጠውን የአጎዋ የንግድ ፕሮግራም ለማራዘም ወሰነ የዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት የአፍሪካ የእድገትና የዕድል ስምምነትን ለሁለት ዓመታት እንዲራዘም ያጸደቀ ሲሆን፤ ይህም ብቁ ከሆኑ ሀገራት የሚገቡ ከ1 ሺህ 8መቶ በላይ ምርቶች እስከ ታህሳስ 2028 ድረስ ከቀረጥ ነፃ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲገቡ ያስችላል። ለ25 ዓመታት የአሜሪካ-አፍሪካ የንግድ ግንኙነት መሰረት ሆኖ የቆየው አጎዋ፤ አሜሪካ 32 ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጡ መኪናዎችን፣ ልብሶችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ከቀረጥ ነፃ እንድትገዛ ዕድል ሰጥቷል። አሁን ያለው ስምምነት በመስከረም ወር መጨረሻ ላይ ሊያበቃ የነበረ በመሆ…
ከሰሜን ኮሪያ የተተኮሰው ሚሳኤል የቀጣናውን ውጥረት አናግቷል አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ሊያካሂዱት ካዘጋጁት ግዙፍ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ፣ ሰሜን ኮሪያ ሌላ አዲስ የባሊስቲክ ሚሳኤል በማስወንጨፍ ቀጣናውን አስበርግጋለች። የደቡብ ኮሪያ እና የጃፓን ወታደራዊ ባለስልጣናት እንደገለፁት፤ ውጥረት በነገሰበት የኮሪያ አካባቢ የተደረገው ይህ ድርጊት አዲስ የፖለቲካ እና የደህንነት ስጋት ደቅኗል። የፒዮንግያንግ አስተዳደር ሚሳኤሉን የተኮሰው ከምስራቃዊ የወንሳን የባህር ዳርቻ ሲሆን፤ የጦር መሳሪያው በምስራቅ ባህር (የጃፓን ባህር) ላይ ከ700 ኪሎ ሜትር በላይ ርቀት ተጉዞ አርፏል። ይህ ድርጊት አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ "ኡልቺ ፍሪደም ሺል…
በ መተሀራ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ትላን እሁድ ምሽት በኦሮሚያ ክልል መተሀራ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት በአቅራቢያው በሚገኙ የአፋር አካባቢዎችም መሰማቱን ቮልካኖ ዲዝከቨሪ ዘገበ። የመሬት መንቀጥቀጡ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡11 ሰዓት ገደማ የተከሰተ ሲሆን፣ የመነሻ ማዕከሉም ከመተሀራ በደቡብ ምስራቅ 19 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከአዋሽ 23 ኪሎ ሜትር ርቀት ለይ መሆኑን ቮልካኖ ዲዝከቨሪ ገልጿል። ከአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ (USGS) እና ከአውሮፓ-ሜዲትራኒያን ሴስሞሎጂካል ሴንተር (EMSC) የተገኙ መረጃዎችን የጠቀሰው ድረ…
በቀጣናው ውጥረት እና ግጭት በቀጠለበት ወቅት ሱዳን ከ ሞቃዲሾ እና ከ ካይሮ ጋር ውይይቶችን አደረገች ሱዳን ከሶማሊያ እና ከግብጽ ጋር በቀጣናዊ ክስተቶች፣ በሁለትዮሽ ትብብሮች እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮሩ የተናጠል ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶችን ማካሄዷን የሶማሊያ ብሔራዊ ዜና ኤጀንሲ (SONNA) እና የግብጹ አህራም ኦንላይን ዘገቡ። እንድ ሶና ዘገባ፤ በሞቃዲሾ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዲሰላም አሊ በጽህፈት ቤታቸው የሱዳኑን አምባሳደር አብደልራህማን ኸሊል አህመድ አባክር አፋንዲን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በቅርብ ጊዜያት በተከሰቱ ቀጣናዊ ሁነቶች እና ለውጦች፣ እንዲሁም በሶማሊያ እና በሱዳን መካከል …
እስራኤል የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ ውድቅ አደረገች፤ ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ እና ሌሎች የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ተጨማሪ ዝርዝሮች ወጡ እስራኤል እሁድ ዕለት በ አሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይፋ የተደረገውን የጋዛን ስምምነት ውድቅ አደረገች። በሌላ በኩል ቴህራን የ“ጠላት ሀገራት” መርከቦች እንዳያልፉ በከለከለችበት ወቅት፣ በ ኢራን እና በ ኦማን መካከል የሆርሙዝ ሰርጥን ለማስተዳደር ሊደረግ ስለሚችል ስምምነት ላይ ዝርዝር መረጃዎች ወጥተዋል። በተጨማሪም ኢራን ከፍተኛ የደኅንነት የኃላፊነት ቦታ ላይ አዲስ ሽግሽግ አድርጋለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን በሀገሪቱ የቀይ ባሕር ዳርቻ በሚገኝና በመንግሥት ቁጥጥር ስር ያለ…
ኃይለኛ አውሎ ንፋስ በቻይና በመነሳቱ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው ለቀው ወጡ ዶልፊን' የተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ንፋስበቻይና ምሥራቃዊ ክፍል ላይ መነሳቱን ተከትሎ፣ የቻይና ባለሥልጣናት የፋይናንስ ማዕከል የሆነችውን ሻንጋይን ጨምሮ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን ከቤታቸው አስወጥተዋል። አውሎ ንፋሱ ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለ ሲሆን በመላው ክልሉ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል አድርጓል። ሰኞ ዕለት ብቻ በሻንጋይ ብቻ ወደ 1,000 የሚጠጉ በረራዎች ተሰርዘዋል።ባለሥልጣናት፣ አውሎ ነፋሱ ወደ ሰሜን ሲንቀሳቀስ ኃይለኛ ዝናብ፣ ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ ረቡዕ ድረስ እንደሚከሰት ማስጠንቀቃቸውን ቀጥለዋል። የቻይና ባለሥል…
በኢትዮጵያ በኤልኒኖ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የድርቅና የጎርፍ አደጋ ለማቃለል አጣዳፊ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) አስታወቀ እንደ ድርጅቱ ሪፖርት፣ በክረምቱ ወቅት በሚጠበቀው የእርጥበት እጥረትና ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ባለው ጊዜ ሊከሰት በሚችለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት የዜጎች የምግብ ዋስትናና የሕይወት መሠረት አደጋ ላይ ወድቋል። ይህ አደጋ ከ70 በመቶ በላይ የሀገሪቱን የሰብል ምርት በሚሸፍነው የክረምት ወቅት ላይ ትልቅ እንቅፋት እንደሚፈጥር ተገልጿል። በተለይም በአፋር፣ በአምሃራ፣ በትግራይና በሰሜን ሶማሌ ክልሎች በሚገኙ 114 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ወደ 9.3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ለአደጋው…
Showing the 12 most recent of 34 posts we hold for @voa_amharic1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,216,209 of 1,480,975entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@EBCNEWSNOW · 133,048
Telegram ranks this channel #14 of 79 here — alongside 78 others — read 13 August 2026
@fanatelevision · 202,398
Telegram ranks this channel #47 of 84 here — alongside 83 others — read 11 August 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Voa Amharic” (@voa_amharic1), 26,447 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/voa_amharic1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.