በዘንድሮ የ 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና 565 ትምህርት ቤቶች ምንም ዓይነት ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸው ተገለጸ ትምሕርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን የ 12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በሀገር አቀፍ ደረጃ 565 ትምህርት ቤቶች ምንም ዓይነት ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን አስታውቋል። እነዚህ ትምሕርት ቤቶች በክልል እና በከተማ መስተዳድሮች ደረጃ ሲገለጹ በኦሮሚያ ክልል 156፣ በአማራ 98፣ ደቡብ ኢትዮጵያ 86 ፣ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 69 ትምሕርት ቤቶች ምንም ዓይነት የ12 ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪ አላሳለፉም። በተመሳሳይ ሁኔታ ትግራይ ክልል 48 ትምሕርት ቤቶች ቤኒሻንጉልጉሙዝ 29፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 22፣ አፋ…

Channel
EthioTube
@ethiotube
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
8,036subscribers
-179 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001247879069 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ethiotube |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 October 2026 |
| Measurements held | 19 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ethiotube |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 85% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Oct 2026, 16:16 | 8,036 | -9 |
| 12 Oct 2026, 19:17 | 8,045 | -17 |
| 5 Oct 2026, 22:36 | 8,062 | -18 |
| 28 Sept 2026, 07:58 | 8,080 | -10 |
| 16 Sept 2026, 01:18 | 8,090 | -19 |
| 12 Sept 2026, 00:42 | 8,109 | -7 |
| 7 Sept 2026, 22:37 | 8,116 | -11 |
| 2 Sept 2026, 22:26 | 8,127 | -3 |
| 30 Aug 2026, 18:55 | 8,130 | -8 |
| 27 Aug 2026, 22:48 | 8,138 | -7 |
| 24 Aug 2026, 15:13 | 8,145 | -24 |
| 21 Aug 2026, 09:34 | 8,169 | -10 |
| 18 Aug 2026, 10:43 | 8,179 | -13 |
| 15 Aug 2026, 16:55 | 8,192 | -6 |
| 11 Aug 2026, 18:08 | 8,198 | -9 |
| 8 Aug 2026, 20:55 | 8,207 | -6 |
| 6 Aug 2026, 05:50 | 8,213 | -2 |
| 6 Aug 2026, 03:03 | 8,215 | no change |
| 6 Aug 2026, 02:00 | 8,215 | first reading |
Engagement
28 posts held, back to 11 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 21 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 28 posts for this entry, the most recent from 25 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ክብረ ወሰኑ በዮሚፍ በኩል ወደ ኢትዮጽያ ተመልሷል! 💚💛❤️ የቀድሞው የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቦነስ አይረስ 56:51 በመግባት የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰንን ከጃኮብ ኪፕሊሞ መልሶ ተቆጣጥሯል 💪 ይህም ከቀደመው ክብረ ወሰን በ29 ሰከንድ የፈጠነ ነው 💥 #Ethiopia #Athletics #HalfMarathon #YomifKejelcha #Sports #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa
የማይክል ካሪክ ማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን የውድድር ዘመን በቅሌት ጀምሮታል! ሀል ሲቲ 2-0 ማንችስተር ዩናይትድ #PremierLeague #EPL #ManUtd #ManchesterUnited #Football
አዲሱ የውድድር ዘመን በሻምፒዮኖቹ ድል ተጀመረ! አርሰናል 3-0 ኮቨንተሪ #PremierLeague #EPL #Arsenal #Coventry #Football
በአሜሪካ ሜሪላንድ አውሮፕላን ማረፊያ 847 ፓውንድ (384 ኪ.ግ) ጫት በቁጥጥር ስር ዋለ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት በሚገኘው የባልቲሞር/ዋሽንግተን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (BWI)፣ ከለንደን በመጡ ሁለት አሜሪካውያን መንገደኞች ሻንጣ ውስጥ በድምሩ 847 ፓውንድ (ወደ 384 ኪሎ ግራም) የሚመዝን ሕገ-ወጥ ጫት ተይዟል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ ክስተቱ፦ ተጠርጣሪዎቹ ጫቱን በ12 ሻንጣዎች ውስጥ የሻይ ቅጠል አስመስለው ይዘው ሲጓዙ በጉምሩክና ድንበር ጥበቃ (CBP) ባለስልጣናት ፍተሻ ወቅት ተይዟል። የተያዘው ጫት የገበያ ዋጋ ወደ 100,000 ዶላር እንደሚገመት ተገልጿል። ጫት በአሜሪካ ሕግ፦ ጫት በምስራቅ አፍሪካ እና በአረብ ባሕረ-ሰላጤ ባህ…
ትናንት ረፋድ ላይ በመቀለ ከተማ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 13 ሰዎች ቆሰሉ ትናንት ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም. በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የተለያዩ ቦታዎች ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 13 ሰዎች ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው የክልሉ ኮምንኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል። የድሮን ጥቃቱ “የመኖሪያ አካባቢን ዒላማ ያደረ” መሆኑን የክልሉ እና የህወሓት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አማኑኤል አሰፋ ተናግረዋል። በትናንቱ ጥቃት የቆሰሉ ዜጎች አይደር ሆስፒታል መግባታቸውም ተሰምቷል። የክልሉ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በትናንቱ መግለጫ የድሮን ጥቃቱ በሐውልቲ ክፍለከተማ፣ ሞሞና ጣቢያ፣ ቀጠና 27፣ እዳማርያም እና ኩሓ በተሰኙ አካባቢዎች በሚገኙ መ…
አንድ ሴት ታዳጊን በጋራ ሆነው ሲደበድቡ የነበሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር የነበረ አንዲት ታዳጊ ስትደበደብ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በርካታ ሰዎች ቪዲዮን እየተቀባበሉ ደብዳቢዎቹ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ በማሳሰብ ቁጣቸውን ሲገልጹ ተስተውሏል። ይህን ተከትሎ ነሐሴ 11/ 2018 የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባወጣው መግለጫ ድርጊቱ የተፈጸመው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ዓለም ባንክ አካባቢ በጥቅምት ወር መሆኑን ገልጿል። ታዳጊዋን የደበደቡት ተማሪዎች ኤደን ዳዊት እና ሃኒ ሁሴን እንደሚባሉም አስታውቋል።ይህ ቪዲዮው በማኀበራዊ ሚዲያ ከመሰራጨ…
በግልገል በለስ ከተማ ንጹኃን ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 8 ሰዎች ሲገደሉ ከ 20 በላይ መቁሰላቸው ተገለጸ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ንጹኃን ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 8 ሰዎች ሲገደሉ ከ 20 በላይ መቁሰላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለኢትዮቲዩብ ተናግረዋል። የዞኑ አስተዳደር ትላንት ነሐሴ 5/2018 ባወጣው መግለጫ ‘የጉምዝ ኃይል እና የፋኖ ታጣቂዎች” ጥቃት በመክፈት ወደ ከተማው ለመግባት ሞክረዋል ሲል መወንጀሉ ይታወሳል። መግለጫው በጥቃቱ በንጹኃን ሰዎች ላይ ጉዳት ስለመድረሱ ሳይገልጽ ቀርቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የከተማው ነዋሪዎች በበኩላቸው በትላንቱ ጥቃት ቢያንስ 8 ንጹኃን…
ራሳቸውን የጉሙዝ ኃይል ብለው የሚጠሩና የፋኖ ታጣቂዎች በለስ ከተማ ለመግባት ሞክረው ነበር ተባለ 👉በዛሬው ጥቃት ከአስር በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ነሐሴ 5/2018 ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ገደማ “ራሳቸውን የጉሙዝ ኃይል ብለው የሚጠሩና በጫካ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ከጽንፈኛው ፋኖ ጋር በመሆን ወደ ከተማ ለመግባት እና በዜጎች ላይ ጉዳት ለማድረስ ሙከራ ማድረጋቸውን” የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። አስተዳደሩ “ጽንፈኛ” ሲል በጠራው የፋኖ ቡድን ላይ በተወሰደ የተቀናጀ “ከባድ እርምጃ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ተመልሷል” ብሏል። በአሁኑ ሰዓት በከተማዋ ያለውን ፍጹም ሰላምና መረጋጋት ለማስ…
"4 ኪሎ ሰው የለም ቢባል ፋኖ ይሁን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አንዳቸውም አይመጡም አቅም የላቸውም" በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከሰሞኑ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅታዊ ሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮችን በተመለከተ አነጋጋሪ ሀሳቦችን አንስተዋል። አምባሳደሩ በዚህ ቃለመጥይቅ ምን አሉ? 👉ህወሓት የኢትዮጵያን መንግሥት ለመጣል ደብረ ሲና ድረስ ደርሶ ነበር። በኢትዮጵያ መንግሥት በሠራዊት እና በሕዝቡ ያ እንዳይሆን ከሽፎ ወደ ትግራይ እንዲመለስ ተብሏል። ህወሓት ከደብረ ሲና ሲመለስ እኮ ሙሉ በሙሉ ህወሓት የሚባል ነገር ሁለተኛ እንዳይነሳ አድርጎ መጨረስ ይቻል ነበር። መቀለ መግባት ይቻል ነበር። እስከ …
በቁጥጥር ሥር የዋሉት የኢሕአፓ ሁለት አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ ከ “ጽምዶ” ጋር በተያያዘ ውንጀላ ቀረበባቸው ከትላንት በስቲያ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ሁለት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ፤ “የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል” የሚል ውንጀላ ቀረበባቸው። ፖለቲከኞቹ እና ጠበቃው ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት (ህወሓት)፣ “ከሌሎች ጸረ- ሰላም ኃይሎች” እና “ጽምዶ” ተብሎ ከሚጠራው ኃይል ጋር “በመቀናጀት” በአዲስ አበባ ከተማ አባላትን “በመመልመል” እና “በማደራጀት” ተጠርጥረዋል። የፌደራልፖሊስ እነዚህን ውንጀላዎች ያቀረበው፤ በአቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና አቶ አበራ ንጉስ ላይ ነው። የኢሕ…
በፃድቃኔ ማርያም ገዳም ውስጥ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በሞጃ እና ወደራ ወረዳ በምትገኘው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ውስጥ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ። ሌሊቱን የክረምት ዝናብ ሲወርድ እንዳደረ እና ይህም ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 27/2018 ዓ. ም. ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ "የዋሻ ናዳ" ማስከተሉን የአካባቢው ባለሥልጣን ገልጸዋል። መሬት መንሸራተቱ በተከሰተበት ጊዜ በቤተ ክርስቲያኑ ዋሻው በር ላይ ፀሎት ሲደረጉ የነበሩ ምዕመናን ላይ ጉዳቱ መድረሱንም የሞጃ እና ወደራ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳኛቸው አዝብጤ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አምስት …
Showing the 12 most recent of 28 posts we hold for @ethiotube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@BBCAmharic_Revives · 27,617
Telegram ranks this channel #13 of 86 here — alongside 85 others — read 11 September 2026
@EthiopiaInsiderNews · 19,448
Telegram ranks this channel #26 of 86 here — alongside 85 others — read 4 October 2026
@EthiopianNewsA · 22,218
Telegram ranks this channel #35 of 90 here — alongside 89 others — read 22 September 2026
@dw_amharic · 57,017
Telegram ranks this channel #37 of 84 here — alongside 83 others — read 23 August 2026
@AdissAdmas · 19,557
Telegram ranks this channel #38 of 85 here — alongside 84 others — read 3 October 2026
@FMCSport · 36,613
Telegram ranks this channel #40 of 82 here — alongside 81 others — read 1 September 2026
@voa_amharic1 · 26,971
Telegram ranks this channel #41 of 88 here — alongside 87 others — read 12 September 2026
@AddisstandardAmh · 21,469
Telegram ranks this channel #46 of 88 here — alongside 87 others — read 27 September 2026
@addismaleda · 33,640
Telegram ranks this channel #46 of 88 here — alongside 87 others — read 4 September 2026
@Asham_TV · 19,280
Telegram ranks this channel #48 of 89 here — alongside 88 others — read 2 October 2026
@ethpress · 24,755
Telegram ranks this channel #53 of 88 here — alongside 87 others — read 15 September 2026
@BBC_Afaan_Oromoo · 53,266
Telegram ranks this channel #54 of 72 here — alongside 71 others — read 31 August 2026
@AddisstandardEng · 19,266
Telegram ranks this channel #61 of 90 here — alongside 89 others — read 3 October 2026
@wazema_radio · 49,755
Telegram ranks this channel #67 of 83 here — alongside 82 others — read 26 August 2026
@ShegerFMRadio102_1 · 36,632
Telegram ranks this channel #68 of 84 here — alongside 83 others — read 1 September 2026
This channel appears in 15 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EthioTube” (@ethiotube), 8,036 subscribers as measured 15 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ethiotube.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.