🔵ከአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የቦርድ አባላት የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ከተመሰረተችበት ባለፉት 8 ዓመታት ጀምሮ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዜናና ወቅታዊ እንዲሁም በመዝናኛ ዝግጅቶች መረጃዎችን በቴሌቪዥን እና በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቿ ስታደርስ ቆይታለች፡፡ ይሁን እንጂ አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ስራዋን ለመቀጠል አቅም ስለሌላት በቴሌቪዥንም ሆነ በየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቿ ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በይፋ ስርጭት ማቆሟን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ስለሆነም ከተጠቀሰው ጊዜ ጀምሮ የአሻም ሚዲያ መታወቂያ በመያዝ ወይም የሚዲያዋ…

Channel
Asham TV | አሻም ቲቪ
@Asham_TV
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
19,540subscribers
-14 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001430154522 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Asham_TV |
| Description | እንኳን ወደ ይፋዊው የአሻም ቲቪ የቴሌግራም ገጽ በደህና መጡ:: የተለያዩ ትኩስ መረጃዎች እና ታማኝ ዜናዎችን ለማግኝት ገጻችንን ይከታተሉ ። አሻም ለሁላችን ! |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Asham_TV |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 23:12 | 19,540 | +2 |
| 11 Aug 2026, 22:22 | 19,538 | +8 |
| 10 Aug 2026, 22:45 | 19,530 | -7 |
| 9 Aug 2026, 20:51 | 19,537 | -9 |
| 8 Aug 2026, 18:26 | 19,546 | -2 |
| 7 Aug 2026, 17:10 | 19,548 | -7 |
| 6 Aug 2026, 17:11 | 19,555 | +1 |
| 6 Aug 2026, 15:00 | 19,554 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 24 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 18 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 10 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- ≈3,430
- Videos
- ≈678
- Links
- ≈3,440
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 13 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
Photo, posted without a caption
🟡ለውድ ተመልካቾቻችን እና ተከታታዮቻችን፡- 🏷ከአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁን በኮንትራት ውል በዜና አቅራቢነት እንዲሁም በቅርቡ በጣቢያችን ‹‹ሶፊ ሾው›› ሲል በሰየመው የመዝናኛ ዝግጅቱ በአሻም የቴሌቪዥን እና በዩትዩብ ገፅ እያዘጋጀ ሲያቀርብ እንደነበረ ይታወቃል፡፡ ይህ በሆነበት ከትላንት ሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ አማራጮች ስለ ጋዜጠኛው ከኢትዮጵያዊነት ባሕል፣ ወግ እንዲሁም ሃይማኖት ያፈነገጠ ተግባር ሲፈጽም የሚያሣይ መረጃ በድምጽ፣ በጽሁፍና በተንቀሳቃሽ ምስል ጭምር ሲዘዋወር ተመልክተናል፡፡…
ህዳር 28/2018 የአሻም የምሽት ዜና ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በተለያዩ መርሃግብሮች ያስተማራቸውን 1628 ተማሪዎች አስመረቀ። ኮሌጁ በድረ ምረቃ፣ በቅድመ ምረቃ፣ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና እንድሁም በሰርተፍኬት ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ህዳር 27/2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል አስመርቋል። ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ ለ12ኛ ዙር ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ ከሲቪል አቪየሺን ባለስልጣን ባገኘው እውቅና መሰረት፣ በአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሺያን ያስተማራቸው የመጀመሪያ ተመራቂዎች እንደሚገኙበት ተገልጿል። በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ኢንተርናሽናል ትሬድ እና ኢኮኖሚክስ እና ሎጅስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት (…
የህዳር 25/2018 የአሻም የምሽት ዜና 🏷የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከሰክሰስ ፕላስ ጋር በመሆን ለአካል ጉዳተኞች 50 ዊልቸር አስረከበ። ሰክሰስ ፕላስ ከከተማ አስተዳደሩ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት ጋር በመተባበር በከተማዋ ለሚገኙ የአካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ በአለም ለ34ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአካል ጉዳተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ተገልጿል። በድጋፍ ስነ-ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የድርጅቱ አመራሮች ተገኝተዋል። የሰክሰስ ፕላስ ድጋፍ፣ አካል ጉዳተኞች በማህበራዊ ህይወታቸው በንቃት እንዲሳተፉ የሚያግዝ መህኑን የኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ…
የህዳር 24/2018 የአሻም የምሽት ዜና የዲፕሎሚቲክ ማህበረሰቡ ላይ ትኩረት ያደረገው ዲ ኔክስት ኢቭ ዲፕሎማት (De-Next-Ev Diplomat) ባዛር ተካሄደ። ኤልቬዜት ኢንተርናሽናል ኢቭንትስ ከዲሊኦፖል ሆቴል እና ከኔክስት ፋሽን ዲዛይን ጋር በጋራ በመሆን የዲፕሎማቲክ ባዛር አካሂዷል። የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ላይ ትኩረቱን ያደረገው "ዲ ኔክስት ኢቭ የዲፕሎማት ባዛር" በዲሊኦፖል ሆቴል ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል። በዚህ የዲፕሎማት ባዛር የተለያዩ የቆዳ ምርቶች ፣ ከከበሩ ማዕድን የተሰሩ ጌጣጌጦች ፣ የሀገር ባህል ልብሶች ፣ ከተፈጥሮ እፅዋት የተዘጋጁ የፀጉር ቅባቶችና የተለያዩ የእጅ ስራዎች ቀርበውበታል። ባዛሩን ኤልቬዜት ኢንተርናሽ…
ህዳር 24/2018 የአሻም የምሽት ዜና 🏷ያያ ዋሌት ከጤና ሚኒስቴር ጋር የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ፈፀመ። ያያ የክፍያ ስርዓት አክሲዮን ማህበር የጤና ክፍያዎችን በዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት ይፋ አድርገዋል። ስምምነቱ የተፈፀመው በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ እና የያያ ዋሌት ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮሃንስ በልሁ አማካኝነት ነው። ሁለቱ ተቋማት በጤና ሚኒስቴር ዋና መስሪያቤት ይፋ ያደረጉት አዲሱ ስምምነት ሆስፒታሎች እና ፋርማሲዎች ሁሉን አቀፍ በሆነ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት እንዲታገዙ በማድረግ የጤና አገልግሎትን ቀልጠፋ፣ ዘመናዊ እና ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል። ስምምነቱ በጤና ተቋማት ውስጥ…
Live stream finished (3 minutes)
Live stream started
ህዳር 16/2018 የአሻም የምሽት ዜና 🏷 ኢትዮጵያ በሀገራዊ ሪፎርሙ ለጠንካራ ተቋማት ግንባታ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ 🏷የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ከብሔራዊ ዲጂታል ሥነ-ምህዳር ጋር ለማዋሃድ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ 🏷በኢትዮጵያ የፋሽን ዲዛይን ተቀባይነት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ 🏷ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ አርቲስት አለማየሁ ታደሰን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡ 🏷ታንዛኒያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን ተከትሎ በተፈጠረ አለመረጋጋት ምክንያት የነጻነት ቀን እንዳይከበር ሰረዘች፡፡ 🏷የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ለዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ቻድ እና ዮርዳኖስ 70 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ዕርዳታ…
Live stream finished (16 minutes)
Live stream started
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @Asham_TV. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@fanatelevision · 202,570
Telegram ranks this channel #41 of 84 here — alongside 83 others — read 11 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Asham TV | አሻም ቲቪ” (@Asham_TV), 19,540 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Asham_TV.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.