1 Sept 2026, 18:08 UTC≈1,150 viewsread 3 September 2026 በስህተት ወደ አካውንቱ የገባውን 300 መቶ ሺህ ብር በታማኝነት ለባለቤቱ የመለሰው ወጣት ምስጋና ተቸረው
*******
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ስጦታ ወ/የሱስ በስህተት ወደ ንግድ ባንክ አካውንቱ የገባውን 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) ብር በታማኝነት ለባለቤቱ ተመላሽ በማድረጉ ምስጋና ተቸረው።
ወጣት ስጦታ ገንዘቡ ከማያውቀው ሌላ አካውንት ወደ አካውንቱ መግባቱን እንዳረጋገጠ የገንዘቡን ባለቤት ለማፈላለግ በአካባቢው በሚሰራጩ የሚዲያ ተቋማት አማካኝነት ገንዘቡ በትክክለኛው አካውንቱ ሲላክለት ተመላሽ እንደሚያደርግ የሚገልጽ አጭር ቪዲዮ በመስራት…
Signed FEAC
1 Sept 2026, 18:08 UTC≈1,050 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed FEAC
1 Sept 2026, 14:38 UTC≈1,150 viewsread 3 September 2026 Photo
UNODC, in collaboration with the Federal Ethics and Anti-Corruption Commission, provided capacity-building training to Ethiopian youth to strengthen their knowledge and skills in preventing and combating corruption.
For more information, please read the news item published on the UNODC website👇
https://grace.unodc.org/grace/en/news-and-events/young-voices--practical-solutions_ethiopian-youth-develop-policy-recommen…
Signed FEAC
1 Sept 2026, 05:03 UTC≈1,370 viewsread 3 September 2026 Photo
#ሌብነት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንወስዳለን!
**
ትውልድን በሥነምግባር፣ ተቋምን በአሰራር!
የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231
ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/
ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOffi…
Signed FEAC
31 Aug 2026, 14:50 UTC≈1,510 viewsread 3 September 2026 Photo
የፌዴራል ሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዜጎችን በፀረ-ሙስና ትግል ይበልጥ ለማሳተፍ እና የሙስና ወንጀሎችን ለሕዝብ በግልጽ የማጋለጥ እንዲሁም አግባብነት ያላቸው የተጠያቂነት ሥራዎች በቁርጠኝነት እንዲፈጸሙ ዘርፈ-ብዙ እና የተቀናጁ የፀረ-ሙስና ትግል ሥራዎች በ2019 በጀት ዓመት ሥራ ላይ እንዲውሉ ርብርብ ይደረጋል።
በተለይም፣ የተለያዩ የመደበኛ እና ማህበራዊ ሚዲያ አውታሮችን በመጠቀም የሙስና ወንጀሎችን በተጨባጭ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ የማጋለጥ እርምጃዎችን ያካትታል። በመሆኑም፣ ዜጎች የሙስና ወንጀል ሥጋትና ተጋላጭነት ያለባቸው የተቋማት አሰራር ሥርዓት (የመንግሥት፣ የልማት ድርጅቶች፣ ሕዝባዊ ድርጅቶች፣ የግል ድርጅቶች) ሲያጋጥማችሁ ለኮሚሽኑ ከተጨ…
Signed FEAC
30 Aug 2026, 06:37 UTC≈1,520 viewsread 3 September 2026 Video
#ሌብነትን በጋራ መታገል አለብን!
***
ትውልድን በሥነምግባር፣ ተቋምን በአሰራር!
የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231
ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/
ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
…
Signed FEAC
29 Aug 2026, 12:45 UTC≈1,420 viewsread 3 September 2026 የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራ አካል የሆነው የወጣቶች የሥነምግባር ማነቃቂያ ሥልጠና በቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ተካሄደ
***
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራ አካል የሆነው የወጣቶች የሥነምግባር ማነቃቂያ ሥልጠና በቂርቆስ ክፍለ-ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት ኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋው፣ ኮሚሽኑ በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ፣ በሙስና ቅድመ መከላከልና ሕግ ማስከበር ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የሙስና መከላከል ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ የኮሚሽኑ አሠራሮች ዲጂታላይዝ እየተደረጉ መሆናቸውን ጠቁመው፣ ዲጂታ…
Signed FEAC
29 Aug 2026, 12:45 UTC≈1,240 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed FEAC
29 Aug 2026, 12:45 UTC≈1,070 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed FEAC
28 Aug 2026, 06:51 UTC≈1,260 viewsread 29 August 2026 25ቱ የሙስና ወንጀሎች (አዋጅ ቁጥር 881/2007)
*************************
1. በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል (አንቀጽ 9)
2. ጉቦ መቀበል (አንቀጽ 10)
3. የማይገባ ጥቅም መቀበል (አንቀጽ 11)
4. አስታራቂ ሽማግሌዎችና ሌሎች ሰዎች የሚፈፅሙት ጉቦ የመቀበል ወንጀል (አንቀጽ 12)
5. የመንግስት ወይም የሕዝባዊ ድርጅት ሥራን በማያመች አኳኋን መምራት (አንቀጽ 13)
6. አደራ በተሠጠው ዕቃ ያለአግባብ ማዘዝ (አንቀጽ 14)
7. በሥራ ተግባር የሚፈፀም የመውሰድና የመሰወር ወንጀል (አንቀጽ 15)
8. በሥልጣን ወይም በኃላፊነት መነገድ (አንቀጽጽ 16)
9. በህገወጥ መንገድ መሰብሰብ ወይ…
Signed FEAC
28 Aug 2026, 06:51 UTC≈1,020 viewsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed FEAC
27 Aug 2026, 15:34 UTC≈1,110 viewsread 29 August 2026 የተቋማት አመኔታ እና የማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ትችቶች፣
*
በዲጂታል ሚዲያ ዘመን፣ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አሉታዊ ይዘት ያላቸው አስተያየቶችን በመንግሥት እና ሕዝባዊ ተቋማት መስጠት እየተለመደ መጥቷል።
ከፀረ-ሙስና ትግል አንጻር፣ በማህበራዊ ሚዲያ የተቋማት መሪዎች፣ ሥራ ኃላፊዎች ወይም ሠራተኞች ስም ተጠቅሶ የሚሰራጩ የሙስና ወንጀል መረጃ ጥቆማዎችን (እውነተኛ/ሐሰተኛ) ተቋማት ምላሽ እና ማብራሪያ ባይሰጡ፣ ከግልጽነት እና ተጠያቂነት መርሆዎች አንጻር ምን ጉዳት ሊያስከትል ይችላል?
የመንግስት ተቋማት ለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ መስጠት አለባቸው ወይስ የለባቸውም?
በየተቋማቱ የተደራጁት የኮሙኒኬሽን ሥራ ክፍሎች ሚናቸው እ…
Signed FEAC
Showing the 12 most recent of 72 posts we hold for @feacc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.