#Viral | የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ማኅበራዊ አርአያነት ዋና አዛዡ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን የአርሶ አደር ማሳ በማረስ ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን ሲወጡ የሚያሳይ ቪዲዮ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ነው፡፡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8😁8👏3

Channel
@sputnik_ethiopia
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Posts edited after publishing · Polls · Citations · Handles named that no longer answer · Telegram's recommendations · Cite this entry
52,335subscribers
+2,322 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.
| Telegram ID | -1002145555429 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @sputnik_ethiopia |
| Description | ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 34 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/sputnik_ethiopia |
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-UD-Q6_K_XL, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 August 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 05:01 | 52,335 | +76 |
| 14 Sept 2026, 08:17 | 52,259 | +95 |
| 12 Sept 2026, 19:16 | 52,164 | +122 |
| 10 Sept 2026, 22:41 | 52,042 | +73 |
| 8 Sept 2026, 01:01 | 51,969 | +74 |
| 5 Sept 2026, 01:40 | 51,895 | +285 |
| 3 Sept 2026, 06:38 | 51,610 | +25 |
| 2 Sept 2026, 04:29 | 51,585 | +76 |
| 1 Sept 2026, 05:25 | 51,509 | +74 |
| 31 Aug 2026, 08:04 | 51,435 | +60 |
| 30 Aug 2026, 09:55 | 51,375 | +41 |
| 29 Aug 2026, 11:38 | 51,334 | +61 |
| 28 Aug 2026, 09:12 | 51,273 | +86 |
| 27 Aug 2026, 05:58 | 51,187 | +6 |
| 26 Aug 2026, 08:14 | 51,181 | +18 |
| 25 Aug 2026, 05:42 | 51,163 | +121 |
| 24 Aug 2026, 05:47 | 51,042 | +64 |
| 22 Aug 2026, 14:55 | 50,978 | +73 |
| 21 Aug 2026, 02:53 | 50,905 | +42 |
| 20 Aug 2026, 06:23 | 50,863 | first reading |
1,477 posts held, back to 5 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 113 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 673 of 744 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 30 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 1,477 (5 August 2026 – 30 September 2026) |
| Views total | 935,052 |
| Reactions total | 3,435 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 30 Sept 2026, 19:00 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 30 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Measured directly from 667 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
4,415 reactions across 884 posts, in 33 distinct kinds. The most used accounts for 55.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 2,442 | 55.3% | |
| 👍 | 618 | 14.0% | |
| 😁 | 357 | 8.09% | |
| 👏 | 302 | 6.84% | |
| 🔥 | 197 | 4.46% | |
| 👎 | 153 | 3.47% | |
| 🥰 | 57 | 1.29% | |
| 🙏 | 49 | 1.11% | |
| 😱 | 48 | 1.09% | |
| 💔 | 28 | 0.634% | |
| 😢 | 24 | 0.544% | |
| 🤮 | 24 | 0.544% | |
| 🤣 | 21 | 0.476% | |
| ❤🔥 | 15 | 0.34% | |
| 🤓 | 15 | 0.34% | |
| 👌 | 13 | 0.294% | |
| 🤬 | 11 | 0.249% | |
| 🤔 | 10 | 0.227% | |
| 😭 | 8 | 0.181% | |
| 💯 | 4 | 0.091% | |
| 13 further kinds | 19 | 0.43% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 894 of the 1,000 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 4,415 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 1,000 most recent posts we hold (the sample is capped at 1,000), published 22 August 2026 to 30 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
#Viral | የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ማኅበራዊ አርአያነት ዋና አዛዡ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን የአርሶ አደር ማሳ በማረስ ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን ሲወጡ የሚያሳይ ቪዲዮ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ነው፡፡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8😁8👏3
🇪🇹የጥንቱ ዓለም የመጀመሪያው "ሰማይ ጠቀስ" ሕንጻ በኢትዮጵያ ውስጥ ነበር? 🇷🇺 በትግራይ ክልል ይሓ ስፍራ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ800 ዓ.ዓ አካባቢ የተገነባውና "ግራት ብዕል ገብሪ" በመባል የሚታወቀው ቤተ-መንግሥት፤ ዘመናዊ የሕንጻ ግንባታ ቴክኖሎጂ ከመፈጠሩ ከበርካታ ክፍለ ዘመናት በፊት ከፍተኛ የምህንድስና ጥበብ የታየበት ሕንጻ እንደነበር አዲስ ጥናት ይፋ አድርጓል። 📹 ጥናቱ ምን አመላከተ? የስፑኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5🔥2
አዲስ አበባ ኮንፈረንስ ቱሪዝም ላይ ትኩረት አድርጋ እየሠራች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 🇪🇹 ኮንፈረንስ ቱሪዝም ለከተማችን እና ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ የሆነ አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ነው ሲሉ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ልደት ሙለታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡ 🗣 “እዛ ላይ ደግሞ አዲስ አበባ በጣም በትኩረት እየሠራች ነው፡፡ [...] አሁን እንደነ የአድዋ ድል መታሰቢያ፣ እንደነ ኮንቬንሽን ማዕከል እና እንደነ አራዳ ፓርክ ትላልቅ ስብሰባ፣ ዐውደ–ርዕይና ኮንፈረንስ፣ ማድረጊያ ቦታዎች ተሠርተዋል። 📹 የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሯ፣ አዲስ አበባን ቀዳሚ የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕክል ለማድረግ እየተሠሩ ስላሉ ሥራዎች ያነሷቸውን ተጨማሪ…
👏1
ሩሲያ በቡቻ የተቀናበረውን የኪዬቭ የሀሰት የወንጀል ክስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ማጋለጧን ትቀጥላለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሞስኮ የኪዬቭን የፈጠራ ተረቶች እውነታቸውን የሚያወጡ እና የኪዬቭን ስርዓት የሚያጋልጡ የሕዝባዊ ድርጅቶችን እና የፖለቲካ ተንታኞችን ስራ በቅርበት እየደገፈች መሆኗን ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ገልጸዋል። በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ከፍተኛ ሳምንት ማጠናቀቂያ ላይ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቡቻ ስለተፈጸመው የተቀናጀ ድራማ አዳዲስ ዝርዝሮችን ይፋ አድርገዋል። እነዚህ መረጃዎች የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎችን ወንጀል በሚያጠናው ዓለም አቀፍ የሕዝባዊ ፍርድ ቤት …
❤3👍1
ታሪካችንን ከራሳችን ውጭ ሊናገርልን የሚችል አካል የለም - የኢኮዋስ ቱሪዝም አመራር ታሪካችንን ራሳችን ካልተናገርነው ሌላ ማንም አይናገርልንም ሲሉ የኢኮዋስ ቱሪዝም የግል ሴክተር ኮንፌደሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጋና ሴቶች በቱሪዝም ውስጥ ማኅበር ፕሬዝዳንት ናንሲ ኳርተይ ሳም በኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ላይ “የዲጂታል ፈጠራ ለአካታች ቱሪዝም” በሚል ርዕስ በተካሄደ የፓናል ውይይት ላይ ነው፡፡ ናንሲ እንዳሉት በአፍሪካ የቅኝ ግዛት ዘምን ጠባሳውን ካሳረፈባቸው መስኮች አንዱ የቱሪዝም ሴክተሩ ነው፡፡ “ሆኖም አፍሪካውያን በተባበረ መንፈስ በመስራት ታሪክን መቀየር ይችላሉ፡፡” ብለዋል፡፡ 🗣 “ከ60 እስከ 70 በመቶ የሚሆኑት ከአፍሪካ ተፈንግለው ወደ ሰ…
❤3👌2
#Viral | "በወይፈንም ይጋለባል" ያለ የሚመስለው ጎረምሳ ፈረሰኛን የሚተካከል ሽምጥ ግልቢያ በበሬ ሲያካሂድ ታይቷል 📹 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል በሬን ለግልቢያ የማዋልን ድርጊት እንዴት ያዩታል? ሐሳብዎን ያጋሩን 👇 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁8
❗️ የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን በፍላይ ዱባይ በረራ ላይ ጉዳት የደረሰበትን አብራሪ የሚያሳይ አስፈሪ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረጉ አብራሪው በስለት ሳይወጋ እንዳልቀረ የተገለፀ ሲሆን፤ ድርጊቱ በትክክል እንዴት እንደተፈጸመ የሚገልጹ መረጃዎች ግን በተለያየ መልኩ የቀረቡ ናቸው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
💔4😱2❤1
በቦሌ ኤርፖርት 247 በመጥፋት አደጋ ውስጥ ያሉ የዱር እንስሳት ውጤቶች ተያዙ 🔥 የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በተደረገ ክትትል በ664 ጭነቶች ላይ የዱር እንስሳት ውጤቶች መኖራቸው ተረጋግጧል ማለቱን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ 📹 ለዝርዝር መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤2😁1
ሩሲያ እና ኮንጎ በተለያዩ ዘርፎች የጋራ ፕሮጀክቶቻቸውን ወደ ተጨባጭ ምዕራፍ እያሸጋገሩ ነው ይህ እርምጃ በብራዛቪል በተካሄደው ስምንተኛው የሁለቱ ሀገራት የመንግሥታት ኮሚሽን ስብሰባ አማካኝነት የተፋጠነ ነው። የስብሰባው ዋነኛ ትኩረቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 🟠 ንግድን ማስፋፋት፤ 🟠 ኢንቨስትመንትን ማነቃቃት። 🗓 ስብሰባው ከሰኞ እስከ ረቡዕ የተካሄደ ሲሆን በሚኒስትሮች ደረጃ በተደረገ ድርድር እና አዳዲስ ስምምነቶችን በመፈረም ተጠናቋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤2👍1
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በርካታ ሰዎች አፍሪካን በተዛባ ሁኔታ ተረድተዋታል፤ ይህን ምስል ለመቀየር ብሪክስ ጥሩ ዕድል ነው – የቱሪዝም ባለሙያ አፍሪካ "ጨለማዋ አኅጉር" ተብላ በመሳሏ ዋናው ፈተናዋ ምስሏ እንደሆነ የኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኚዎች ፕሬዝዳንት ፍፁም ገዛኸኝ ከኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። 🗣 “ኢትዮጵያ እና አፍሪካ በባህል፣ በታሪክ እና በተፈጥሮ እጅግ የበለጸጉ ናቸው። [...] ነገር ግን አፍሪካ በአጠቃላይ ብዙም የታወቀች አይደለችም፡፡ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በርካታ ሰዎችም የተዛባ ሁኔታ ተረድተዋታል። ስለዚህ ለአፍሪካ ዋናው ፈተና ምስሏ ነው። ለብዙ ሰዎች አፍሪካ "ጨለማዋ አኅጉር" ናት ተብሎ ይታሰባል።…
❤4
የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ መሠረት መጣል ለምስራቅ አፍሪካ ሉዓላዊነትን ትልቅ እርምጃ ነው - ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ፣ በኬንያ ላሙ ወደብ በ16 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባው የዳንግቴ ምስራቅ አፍሪካ ነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓትን ከኬንያው ፕሬዝዳንት እና ከሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተካፍለዋል፡፡ 💬 ሁነቱን ተከትሎም ዐቢይ፣ "የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት፤ የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ለማሳደግ፣ መጠነ ሰፊ እድሎችን ለመፍጠር እና በመላው ምስራቅ አፍሪካ ለላቀ ኢኮኖሚያዊና የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን መሠረት ለመጣል ትልቅ እርምጃ መሆኑን የሚያረ…
❤2👏1
ኢትዮጵያውያን አምራቾች 1.4 ቢሊዮን ሕዝብ የሚገኝበትን የአፍሪካ ገበያ የሚደርሱበት አኅጉራዊ አሠራር ይዘረጋል – የፓፕስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የፓን-አፍሪካን ክፍያ እና የገንዘብ ልውውጥ ሥርዓት (ፓፕስ*) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማይክ ኦግባሉ ከኢቲ-ስዊች* ጋር የሚደረግ ቅንጅት ለኢትዮጵያ አነስተኛና መካከለኛ አምራቾች ከፍተኛ የገበያ እድል እንደሚፈጥር ከሁለተኛው የፋይናንስ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። 💬 “በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢ የሚገኝ አነስተኛ የጫማ ወይም የቆዳ ውጤቶች አምራች፣ አሁን መላውን 1.4 ቢሊዮን የአፍሪካ ሕዝብ እንደራሱ ገበያ ማየት ይጀምራል። ከሌሎች ሀገራት የሚሰበስበው ክፍያ ወደ ሂሳቡ እንዴት ገቢ እንደሚሆን ሳይጨነ…
❤1👏1
Showing the 12 most recent of 1,477 posts we hold for @sputnik_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@sputnik_ethiopia edited 3 posts after it first published — the same permalink now carries different wording than the one this register originally read, caught because our own crawl held a copy of the earlier text.
An edit is not deception. Typo fixes, price updates and corrections look exactly like this too — this register can tell you the wording changed and when, not why. How this is measured.
The poll we hold for this entry, as Telegram rendered it when we read the post. A poll’s figures keep moving after that, so each one is dated.
በፓን-አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ለካሳ እና ፍትሕ በሚደረገው ትግል መቅደም ያለበት የትኛው ነው?
The shares total 142%, above 100: this poll accepts more than one answer per voter. No per-option vote count is published, so the number of voters who chose each option is not derivable and is not shown.
Percentages only — there are no per-option vote counts here, because Telegram publishes none. The public post preview gives each option’s share and a single voter total, and nothing else. Multiplying one by the other would produce a per-option tally that looks measured and is not: the shares are rounded to whole numbers before we ever see them. We print what was published and leave the column that does not exist empty.
The shares need not add up to 100. Rounding alone puts many polls at 99 or 101. A poll that allows more than one answer per voter runs well past 100 by design, and several here do. The bars are drawn against a fixed 100% track at each option’s own percentage rather than normalised to the total, so a poll that exceeds it shows that it does instead of being quietly rescaled.
Read from the 1,000 most recent posts we hold (the sample is capped at 1,000), published 22 August 2026 to 30 September 2026. Telegram labels each poll by kind — an anonymous poll, a quiz, a closed set of final results — and that label is reproduced rather than paraphrased.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 10 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@sputnik_ethiopia named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
Telegram’s own answer, not this register’s. When this register asks Telegram’s API what is similar to this channel, this is the list it returns, in the exact order Telegram returns it — never re-sorted by subscribers or by anything else this register measures. The relationship, and the order, are Telegram’s; we record them and date them, and make no claim of our own about which of these channels actually resemble this one.
Read from Telegram’s recommendation API, most recently 25 August 2026. Telegram holds a list like this for a small and growing share of the register — how this is measured, and why most channel pages show nothing here.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 38 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total, of which the 24 where it ranks highest are shown above. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ስፑትኒክ ኢትዮጵያ” (@sputnik_ethiopia), 52,335 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/sputnik_ethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.