በጳጉሜን 3 በሚካሄደው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ኤግዚቢሽን ከ20 በላይ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ ተገለጸ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ከ20 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም. እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አስታውቋል። በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል የሚካሄደው ሁነት ከጀርመኑ የልማት ትብብር ድርጅት (GIZ) እና ከኔዘርላንዱ የልማት ድርጅት (SNV) ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው ተብሏል። የአዲስ ቻምበር ምክትል ዋና ጸሐፊ አቶ ካሳሁን ማሞ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ዘላቂና ሥነ ምህዳርን ከግምት ውስጥ ያስገቡ የቢዝነስ…

Channel
AHADU RADIO FM 94.3
@ahaduradio
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Posts edited after publishing · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
17,821subscribers
-208 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001292605662 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ahaduradio |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 32 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ahaduradio |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 89% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 15:21 | 17,821 | -6 |
| 15 Sept 2026, 16:16 | 17,827 | -16 |
| 14 Sept 2026, 02:19 | 17,843 | -21 |
| 12 Sept 2026, 12:01 | 17,864 | -13 |
| 10 Sept 2026, 06:59 | 17,877 | -22 |
| 6 Sept 2026, 21:57 | 17,899 | -22 |
| 4 Sept 2026, 07:15 | 17,921 | -9 |
| 2 Sept 2026, 21:27 | 17,930 | +4 |
| 1 Sept 2026, 22:54 | 17,926 | +1 |
| 31 Aug 2026, 20:36 | 17,925 | +6 |
| 30 Aug 2026, 19:44 | 17,919 | -6 |
| 29 Aug 2026, 20:07 | 17,925 | -5 |
| 28 Aug 2026, 21:54 | 17,930 | -10 |
| 27 Aug 2026, 23:44 | 17,940 | +5 |
| 25 Aug 2026, 22:43 | 17,935 | -8 |
| 25 Aug 2026, 01:27 | 17,943 | -9 |
| 23 Aug 2026, 11:47 | 17,952 | -2 |
| 21 Aug 2026, 21:06 | 17,954 | -12 |
| 20 Aug 2026, 18:23 | 17,966 | -5 |
| 18 Aug 2026, 22:15 | 17,971 | first reading |
Engagement
296 posts held, back to 6 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 55 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 5.81%
- avg views ÷ 17,821 subscribers
- Avg views / post
- 1,040
- 99 posts measured
- Reaction rate
- 0.342%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 99
- of 296 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 89 of 99 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 3 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 296 (6 August 2026 – 3 September 2026) |
| Views total | 102,566 |
| Reactions total | 321 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 3 Sept 2026, 08:58 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 4m 44s
- Average length
- 1m 35s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
915 reactions across 258 posts, in 14 distinct kinds. The most used accounts for 38.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 356 | 38.9% | |
| 👍 | 304 | 33.2% | |
| 🤔 | 95 | 10.4% | |
| 👏 | 60 | 6.56% | |
| 😁 | 23 | 2.51% | |
| 🔥 | 21 | 2.30% | |
| 👎 | 15 | 1.64% | |
| 😢 | 12 | 1.31% | |
| 😱 | 8 | 0.874% | |
| 👌 | 6 | 0.656% | |
| 😭 | 5 | 0.546% | |
| 💔 | 4 | 0.437% | |
| 🙏 | 4 | 0.437% | |
| 🕊 | 2 | 0.219% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 262 of the 296 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 915 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 296 most recent posts we hold, published 6 August 2026 to 3 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የቀብሪ ዳህር እና የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲዎች በፔትሮሌም ፣ ጋዝ እና ማዕድን የትምህርት መስኮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሠሩ መደረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኢባ መጄና እንዳስታወቁት፣ የቀብሪ ዳህር ዩኒቨርሲቲ በፔትሮሌምና ጋዝ የትምህርት መስክ ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ተወስኗል። የቀብሪ ዳህር ዩኒቨርሲቲ ይህንን ዕድል ያገኘው የሚገኙበት አካባቢ ለዘርፉ ዕድገት ምቹ የሆነ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ስላለው እንደሆነ ተገልጻል። በሌላ በኩል የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት አካባቢ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ስላለው በዘርፉ ላይ እን…
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ ስጋት ቢኖርም ትምህርት ቤቶች መከፈታቸው ተገለፀ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑን ተከትሎ ተማሪዎችና መምህራን ስጋታቸውን ቢገልፁም ትምህርት ቤቶች መከፈታቸው ተገልጿል ። ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ 6 ሺህ 100 የተረጋገጡ የበሽታው ተጠቂዎች ሲመዘገቡ፣ 2 ሺህ 950 ሰዎች ህይወት አልፏል ። በተለይም በኢቱሪ ግዛት የመምህራን ማህበር የወረርሽኙ ስጋት በመኖሩ የትምህርት መጀመሪያው ጊዜ እንዲዘገይ ጠይቆ ነበር። ነገር ግነሰ መንግስት የትምህርት ዓመቱ እንዲጀመር ወስኗል። የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መረጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በበ…
❤1
አሳሩ በዛብህ ያልሰሩበትን አሳደው የሚነጥቁ የህገወጥ ደላሎች እና ህጋዊ ህነው የሚያጭበረብሩ ደላሎች አሳስቦኛል። ገንዘብ ያስገኝልናል በሚሉት መንገድ በሙሉ እጃቸው ይገባል። ንጥቂያ ነው የተያያዙት ሐገር እና ሕዝብ ጥቅሙን እያጣ ነው ሲል አሳሩ ምሬቱን ለወዳጁ ምክረ ሰናይ ከትቦ ልኮለታል። ምክረ ሰናይ ሐገር የጋራ መተዛዘን፣ መጠቃቀምና መተሳሰብ ውጤት ናት። እኔ ብቻ ልጠቀም፣ እኔ ብቻ ላግኝ፣ እኔ ብቻ ልቅደም ባልን ቁጥር እጦታችን እየበዛ ይመጣል እነዚህን ራስ ወዳዶች እኛው በቃ እንበላቸው፣ ለሕግ አሳልፈን እንስጣቸው እንጂ የጥፋታቸው ተባባሪ አንሁን ሲል ምክረሰናይ ለወዳጁ አሳረ መልካም ያለውን ሃሳብ ሰጥቷል ሙሉውን ቪዲዮ 👇🏽ሊንኩን ተጭነው ይከታተሉ…
ባለፉት 5 ዓመታት 952 የፈጠራ ሐሳቦች ወደ ንግድ መቀየራቸው ተገለጸ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ባለፉት 5 ዓመታት ከቀረቡ የፈጠራ ሐሳቦች መካከል 952 የሚሆኑት ወደ ንግድ ሥራ መሸጋገራቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ፤ በእነዚህ ዓመታት 1 ሺህ 236 የፈጠራ ሐሳብ ባለቤቶች ተወዳድረው ሽልማት አግኝተዋል ብለዋል። አዳዲስ የፈጠራ ሐሳብ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ያላቸው ወጣቶች ሐሳባቸውን ወደ ንግድ በመግባት የሥራ ዕድል እንዲፈጥሩ የተለያዩ ድጋፎች እየተደረጉ መሆኑን ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል። ኢንተርፕራይዞች ከጥቃቅን ወደ አነስተኛ እንዲሁም ወደ መካከለኛ ደረጃ እንዲያድ…
አሰልጣኝ ካርሎስ ኬይሮዥ በድጋሚ የጋና ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የጋና እግር ኳስ ማህበር ከካርሎስ ኬይሮዥ ጋር ለአዲሱ የብሔራዊ ቡድኑ የውድድር ምዕራፍ በዋና አሰልጣኝነት ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሱን ይፋ አድርጓል። አሰቀድሞ የነበርው የአሰልጣኝ ኬይሮዥ የቀድሞ የኮንትራት የጋናን ብሔራዊ ቡድን በፊፋ ዓለም ዋንጫ ላይ የመሩበት ሲሆን ይህ ስምምነታቸው ከጥቂት ሳምንታት በፊት መጠናቀቁ ይታወቃል። አሰልጣኙ ከጋና እግር ኳስ ማህበር እና ከስፖርትና መዝናኛ ሚኒስቴር ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከተሎ በሚቀጥለው የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ወቀት የሚጀምር አዲስ የሥልጠና ውል ለመረከብ ተስማምተዋል።…
❤1
አማን ፕሮፐርቲስ እስከ 30% ቅናሽ የተደረገላቸው 250 ቤቶች ለሽያጭ አቀረበ ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) አማን ፕሮፐርቲስ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ ከ15 እስከ 30% ቅናሽ የተደረገባቸው 250 ቤቶች ለመሸጥ ያለመ ኤክስፖ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። "አማን አዲስ ኤክስፖ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ይህ ኤክስፖ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ይካሄዳል። በላፍቶ ሞል በሚካሄደው በዚህ ኤክስፖ ወቅት በቅናሽ ለመሸጥ የታሰቡት ቤቶች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ መሆናቸው ተጠቁሟል። ተቋሙ በሪል…
❤5👍1
#ኢትዮጵያዊ_ስንክሳር ኢትዮጵያ ወደ አዲስ ዘመን ቅበላ ዝግጅት ላይ ናት። ኢትዮጵያ አዲስ ዘመንን ማክበር ብቻም አይደለም መገለጫዋ። ኢትዮጵያ የራስዋ የሆነ የቀን አቆጣጠር ቀመር አላት። አስልታ፣ ደምራ፣ ቀንሳ፣ አዛምዳ፣ አካፍላ እነሆ የዘመን ስሌታችን የምትል የባሕረ ኃሳብ ሐገር ነች። የቀመር ሊቃውንት ያፈራች ጥንታዊት ሐገርም ነች። https://youtu.be/3PsmhSYDI7o
❤4👍1🤔1
ኳታር በክልሉ ጎረቤት ሀገራት ላይ ኢራን የፈመችውን የሚሳኤልና ድሮን ጥቃት አወገዘች ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ኳታር በባህረ ሰላጤው ጎረቤት ሀገራትና በዮርዳኖስ ላይ ኢራን የፈጸመችውን የሚሳኤልና ድሮን ጥቃት በጥብቅ አውግዛለች። የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥቃቱ የሀገራትን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የሚጥስ መሆኑን በመግለፅ፣ በክልሉ ያለውን ውጥረት የበለጠ የሚያባብስ እና የሰላምና መረጋጋት ጥረቶችን የሚያደናቅፍ እርምጃ ነው ብሏል። ሚኒስቴሩ በተጨማሪ በክልሉ የሚታየው የጸጥታ መባባስ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ጥረቶች የሚያዳክም እንዳይሆን ጥሪ ማቅረቡን የአልጀዚራ ዘገባ ያሳያል። በሌላ በኩል የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ካሜኒ …
👍1🤔1
ጊፍት ሪል እስቴት 1 ሺህ 500 ቤቶችን እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ሊሸጥ ነው ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ጊፍት ሪል እስቴት የ2019 አዲስ ዓመት መግቢያን ምክንያት በማድረግ በ2% ቅድመ ክፍያ እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ የተደረገባቸው 1 ሺህ 500 ቤቶችን ለመሸጥ ምዝገባ መጀመሩን አስታውቋል። የተቋሙ የማርኬቲንግ እና ሽያጭ ዳይሬክተር አቶ ብርቁ ይርጋ እንደገለጹት፤ የመኖሪያ አፓርታማዎችና የንግድ ሱቆች በለገሃር፣ በ22፣ በአትላስ፣ በቦሌ፣ በሲኤምሲ እና በተክለሃይማኖት ሳይቶች ለሽያጭ ተዘጋጅተዋል። የሽያጭ ኤክስፖው ከነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለ15 ቀናት በለገሃር በሚገኘው የጊፍት ሪል እስቴት መንደር ውስጥ ይካሄዳ…
❤1👍1
የአሽከርካሪዎችን የጡረታና የሥራ ውል መብት የሚያስከብር የጋራ ስምምነት ተደረገ ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) በኢትዮጵያ የንግድ ትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን የሥራ ውል እና የማኅበራዊ ዋስትና መብት የሚያስከብር የጋራ ስምምነት ተደረገ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን እና የትራንስፖርት መገናኛ ሠራተኞች ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን በጋራ በመሆን ይፋ አድርገውታል። ይህ ስምምነት በየደረጃው በሚገኙ የሕዝብ ትራንስፖርት እና የድንበር ተሻጋሪ ከባድ ተሽከርካሪ አሽከርካሪዎች ላይ የሚታየውን ሕጋዊ የሥራ ውል እጦት በመቅረፍ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት ያለመ ነው። በዘርፉ አብዛኞቹ አሽከርካሪዎች መ…
❤5👍1
የጳጉሜን ወር 5 ቀናት "የኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ሊከበሩ ነው ጳጉሜን "የኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነት እና ተቋማት ማስተባበሪያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ደሲሳ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፣ በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ ስኬታማ ተግባራትን መነሻ በማድረግ አምስቱ የጳጉሜን ዕለታት በተለያዩ ጭብጦች እንደሚከበሩ ገልጸዋል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል። በተጨማሪም 10.2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ገቢ ማግኘት የተቻለ ሲሆን፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የቢሾፍቱ አየር ማረፊ…
❤2👍1🤔1
Showing the 12 most recent of 296 posts we hold for @ahaduradio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Posts edited after publishing
@ahaduradio edited 5 posts after it first published — the same permalink now carries different wording than the one this register originally read, caught because our own crawl held a copy of the earlier text.
An edit is not deception. Typo fixes, price updates and corrections look exactly like this too — this register can tell you the wording changed and when, not why. How this is measured.
- First edit seen
- 14 August 2026
- Most recent edit
- 29 August 2026
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@ShegerFMRadio102_1 · 36,615
Telegram ranks this channel #11 of 84 here — alongside 83 others — read 1 September 2026
@addismedianetwork · 28,504
Telegram ranks this channel #29 of 79 here — alongside 78 others — read 9 September 2026
@dw_amharic · 55,603
Telegram ranks this channel #39 of 84 here — alongside 83 others — read 23 August 2026
@FMCSport · 36,599
Telegram ranks this channel #48 of 82 here — alongside 81 others — read 1 September 2026
@ethiopiacheck · 24,858
Telegram ranks this channel #50 of 76 here — alongside 75 others — read 15 September 2026
@addismaleda · 33,158
Telegram ranks this channel #56 of 88 here — alongside 87 others — read 4 September 2026
@EthiopianReporterAmharic · 46,725
Telegram ranks this channel #58 of 83 here — alongside 82 others — read 27 August 2026
@ethreporterjobs · 80,691
Telegram ranks this channel #60 of 88 here — alongside 87 others — read 18 August 2026
@AmharaMassMedia · 48,711
Telegram ranks this channel #63 of 85 here — alongside 84 others — read 26 August 2026
@ethpress · 24,752
Telegram ranks this channel #64 of 88 here — alongside 87 others — read 15 September 2026
This channel appears in 10 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“AHADU RADIO FM 94.3” (@ahaduradio), 17,821 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ahaduradio.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.