18 Mar 2026, 16:58 UTC≈4,490 views43 reactionsread 22 August 2026 🔥#ልዩ_መረጃ_ጎንደር‼️
በዛሬው ዕለት (መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም) በአፋብን ዕዞች ጥምረት “የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 2ኛ አመት መታሰቢያ” በሆነው ተጋድሎ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተገኘው የሰው ኃይል እና የቁሳቁስ ምርኮ ዝርዝር:-
1. የምኒልክ ዕዝ (303ኛ እና 106ኛ ኮር)
በደቡብ ጎንደር ጋይንት ንፋስ መውጫ ከተማ በተደረገ ውጊያ የተገኘ ምርኮ፦
የሰው ኃይል ምርኮ፦
• 181 ጠቅላላ ምርኮኞች (154 በ303ኛ ኮር + 27 በ106ኛ ኮር)
• ከእነዚህም ውስጥ፦ 84 አድማ ብተና፣ 42 ሚሊሻ፣ 28 ፖሊስ እና 2 የብልፅግና አመራሮች ይገኙበታል።
የቁሳቁስ ምርኮ፦
• ብሬን፦ 1
• ክላሽንኮቭ ጠመንጃ፦ 151+ (126 በ303ኛ ኮር + …
❤27👍14🥰1😁1
18 Mar 2026, 12:20 UTC≈4,030 views4 reactionsread 22 August 2026 🔥#ሰበር_ዜና‼️
የክቡር ሰማዕቱ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሁለተኛ የሙት ዓመት የመታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከንጋት ጀምሮ በተደረገ ተጋድሎ ሀሙሲት ከተማ የነበረ የጠላት ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። #4ብሬን እና #ዲሽቃ ተማርኳል።በጋሳኝ ከፍተኛ የሆነ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው።
በተመሣሣይ፡ በንፋስ መውጫ ጋይንት የነበረ የአገዛዙ ጦር አይቀጡ ቅጣት የተቀጣ ሲሆን፡ #2ዲሽቃና #8ብሬን መትረየስ እንዲሁም በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር መሣሪያዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
09/ዐ7/2018 ዓ.ም
🔥3❤1
9 Mar 2026, 05:33 UTC≈4,200 views15 reactionsread 22 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤11👍4
9 Mar 2026, 05:31 UTC≈3,130 views5 reactionsread 22 August 2026 Photo
🔥የአፋብን አሳምነው ዕዝና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አንድነት‼️
የልዩነት እና የግጭት ጠማቂዎች በር ተዘጋ፣ የአንድነት በር ተከፈተ!!
አማራ የህልውና ትግሉን ከዳር የሚያደርሰው አንድ ላይ ሆኖ ሲመክር ነው። "አንድነት" መፍትሄ መሆኑ ጥያቄ የለውም። አንድነት ዕውን የሚሆነውም፥ የጋራ አደረጃጀትና ተቋም ሲኖር ነው። አሁን የጋራ ተቋም አለን።
ከዚህ በኋላ አንዳችንን አኮስሶ አንዳችንን አወድሶ ጉዞ የለም። እኛ በአማራዊ የጨዋነት ባህል ልዩነቶቻችንን አቻችለን፣ ፈተን አንድ ሆነናል። ከዚህ በኋላ ሊለያየን የሚችል አንዳችም ምድራዊ ሀይል አይኖርም። እስከመጨረሻው ጠላትን በጋራ እንታገላለን።
የካቲት 29/2018 ዓ.ም
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ…
👍4❤1
8 Mar 2026, 17:21 UTC≈2,550 views5 reactionsread 22 August 2026 🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ሰባት ለሰባ ክፍለጦር ድልን ተቀዳጀ‼️
የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ፈረዶ ውሀ ቀበሌእና ካራለጎማ ቀበሌ ተረተር በሚባለው ቦታ ላይ ከሌሊቱ 10: 00 ሰዓት ላይ ተስበው በመግባት ዛሬም እንደ ትላንቱ በቁጥር አንድ (1) ስናይፐርን፣ ሁለት(2) ጥርጥር ክላሽ እና የተለያዩ ወታደራዊ ትጥቆች መማረክ ችለዋል ።
እንዲሁም የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ስበር ሻለቃ በላይኛው ሰራንባ የሰርዶ ቀበሌ በቴሌው ጋር በመግባት ከጠዋቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ የአብይ አህመድን ወንበር አስጠባቂ መከላከያ እና የብዓዴን ቅጥረኛ ሚሊሻ ሲ…
❤5
2 Mar 2026, 17:01 UTC≈2,670 views7 reactionsread 22 August 2026 Photo
ሸዋ💪💪💪
በአደዋ ቀን የፋኖ እንቁዎች ምርቃት
የአማራ ፋኖ ብሔራዊንቅናቄ ፣ ደቡብ አማራ ቀጠና፣ የአሳምነው ዕዝ ፣ የአፄ ዘርያቆብ ኮር አንድ፣ በታሪካዊ የአድዋ ድል ቀን ያስመረቃቸው ተመራቂዎች ናቸው።
❤7
2 Mar 2026, 11:28 UTC≈2,270 views3 reactionsread 22 August 2026 🔥130ኛውን የአድዋ ድል አስመልክቶ ከአፋብን የተሰጠ መግለጫ‼️
የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም
አድዋ የነፃነት፣ የአንድነት፣ የአይበገሬነት፣ የራስ በቅነት ውጤት ነው። አድዋ ከግዜያዊ ትርፍ ይልቅ የሀገር ክብር እና ነፃነትን፣ ከፍርፋሪ ይልቅ ኩራትን፣ ከአጎብዳጅነት ይልቅ የሞራል ልዕልናን ያስቀደሙ አባቶቻችን የፈፀሙት ድንቃ የታሪክ ክስተት ነው።
አድዋ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከተከሰቱ የዓለም ስልጣኔወች መካከል አንዷ መሆኗን ያስመሰከረ፣ በደረጀ የአመራር ጥበብ፣ የጋራ በሆነ ብሔራዊ አጀንዳ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት የተሰለፉበት መድረክ ነው።
ሀገር እና ህዝብ መውደድን አውርተው ሳይሆን ሰርተው፣ ተነግሮላቸው ሳይሆን ተግብረውት ያሳዩት አፄ ምኒልክ፣ እ…
❤3
25 Feb 2026, 09:02 UTC≈2,430 views5 reactionsread 22 August 2026 Inbox መረጃ
ምንጃር ሸንኮራ 🫡
አስቸኳይ መረጃ ሸር ይደረግ 🙌
በነዚህ ቦታዎች
በሳማ ቀበሌ
በቦሎ ቀበሌ ፣አጋምሳ ጐጥ
አዲሱ ሀገር
ሚጢኮራ አካባቢዎች
እጅግ አሳዛኝ መረጃ በምንጃር ሸንኮራ መከላከያ በሌለባቸው አካባቢዎች ፣ በለሊት ከነትጥቃቸው ፣የአርሶ አደሮች ቤት በመግባት ፋኖ ነን ይሄን ያክል ገንዘብ አምጣ እያሉ አርሶ አደሩን ግልፅ ዘረፋ እና ማስፈራራት እየፈፀሙ ይገኛሉ ይህ አስቀያሚ እና አስነዋሪ ድርጊት የፋኖ ሀይሎች ካላስቆሙ ከጐናቸው የነበረውን በማንኛውም ነገር ሲአግዛቸው የነበረውን አርሶ አደር በአገዛዙ የሚደርስበትን ስቃይ እና መከራ ታግሶ የኖረ ህዝብ ከ ፋኖ ነው የተላክነው በማለት ህብረተሰቡን እያሰቃዩት ይገኛል ይህ አስቸ…
❤5
13 Feb 2026, 04:03 UTC≈2,590 views11 reactionsread 22 August 2026 ➧ ፋኖ ብልፅግናን በውጊያ አንጠባጥቦ አሸንፎታል።
➧ የአገዛዙ እስትንፋስ የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ መዋቅር ብቻ ነው ቀሪው ዕዳው ገብስ ነው።
➧ የአገዛዙን እስትፋስ ለማቆየት ቀጣይ ተተግባሪ ስልቶቹ፦
1ኛ፦ በአፋብን አመራሮችና ተዋጊ ሰራዊት መካከል ልባዊ አለመተማመን እንዲፈጠር የጎጠኝነት አስተሳሰብ በተለይ ጎጃም ጎንደር የብአዴን ብልፅግና ፓለቲካን በሴራ ትንተና ወደ አፋብን በመጎተት መከፋፈል እንዲፈጠር መስራት መሆኑን ተገንዝበናል። መፍትሄው ተከታታይና ቀጣይነት ያለው የፖለቲካ Indoctrination ስራ መስራትና የአገዛዙን የሴራ ትንተና ማክሸፍ።
2ኛ፦ አፋብንን የላኪና ተላላኪ ትርክት በመንዛት አንድም በሀገር ውስጥ ካሉ ሀይሎች ጋር እና ከቀንዱ …
👍6❤5
12 Feb 2026, 17:24 UTC≈2,360 views8 reactionsread 22 August 2026 Inbox,,,
ባለፉት ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ ከተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ውስጥ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ በቁጥር እጅግ ከፍተኛው የድሮን ጥቃት የተፈፀመው በደብረታቦር ከተማ እና በዙሪያው ባሉ አካባቢዎች ነው። በዚህ አካባቢ ዛሬ ሌሊት የተፈፀሙ አራት የድሮን ጥቃቶችን ጨምሮ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ ወደ 27 የሚጠጉ የድሮን ጥቃቶች ተፈፅመዋል።
በዚህ ጥቃት ከግለሰብ ንብረቶች እስከ የመንግሥት ተቋማት ድረስ የወደሙ ሲሆን፣ እስካሁን በውል ያልታወቀ ሰብዓዊ ጥፋትም ደርሷል። ይሄንን ያህል የድሮን ጥቃት በአንድ ቀን ከህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት እንኳን አልተፈፀመም!
ባለፉት ጥቂት ቀናት ፋኖ በደቡብ ጎንደር ያልገባበት አካባቢ አልነበረም ማለት ይቻላል። ፋኖ በአ…
👍6❤2
12 Feb 2026, 03:41 UTC≈1,860 views9 reactionsread 22 August 2026 Inbox#ወቀሳ_ለፋኖና_ደጋፊዎች❓❓❓
👉በ54 አውቶቡስ ከወለጋና ከአአ የተጫነ መከላከያ በማርቆስ ፍኖተሰላም፣ባህር ዳር አድርጎ ወደ ጎንደር ሲያልፍ ለምን አሳለ*ፋችሁት❓ መንገድ ላይ አ*መድ ማድ*ረግ እየተቻለ🤔
👉አንድ አከባቢ ፋኖ በርትቶ ሲዋ*ጋ ሌላኛው አከባቢ ያለው ፋኖ ለምን ድምፁ ያጠፋል❓ በየ አከባቢው ማስጨ*ነቅ እየተቻለ❓አንድነትና Centeral Command ካለኮ ተናበህ ጠላ*ትን መውጫና መግብያ ታሳጠ*ዋለህ❗️Logistics ትደጋገ*ፋለህ መረጃ ትለዋ*ወጣለህ❗️ለምን በናንተ ይሄ ነገር አይታይም❗️የጎንደር ሲበረታ እንደወትረው የጎጃም የሽዋ የወሎ ተነስቶ ጠላትን አፈር*ድሜ ማስ*በላት ነው እንጂ❗️በለይ መከላከያ ለማገዝ ከቦታቦታ መንቀ*ሳቀስ ለደ…
❤7👏2
11 Feb 2026, 11:12 UTC≈1,640 views13 reactionsread 22 August 2026 🔥#ምሽጉ_ድርምስምሱ_ወጧል‼️
ደብረታቦር ምሽጎች ሁሉ ተንኮታኩተዋል።
አሁን ሰማዩም ምድሩም የአብይ ቡችሎች አይደለም። የእሳት ባህር ሁኗል ቀጠናው።የሚያቀልጥ ውጦ የሚበላ።
የሚደርስላቸው የለም ወዳጅ ዘመድ ከሚደመሰሱ እየደወለ እጅ እንዲሰጡ ይምከር።
እስከ አሁን የተማረኩት በደህና ይገኛሉ።ፈጥነው እጅ የሚሰጡ ይተርፋሉ‼️
#እጅ_እየሰጡ_ይትረፉ‼️
የኦህዴድ /ብልፅግናን ሴራ ያክሽፉ!!
©አፋብን በላይ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት!!
የንፁሀን ማጎሪያዎች ነፃ ወጠዋል💪
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
04/ዐ6/2018 ዓ.ም
👍7❤6
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @FanoEthiopia2015. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.