17 Feb 2025, 08:38 UTC≈31,200 views288 reactionsread 15 August 2026 Photo
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን አባት አርበኛ ጦር አስመረቀ!
የካቲት 10/2017 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
አደረጃጀት የማዘመንና ሠራዊት የማብቃት ተልዕኮውን በአግባቡ እየተወጣ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከግንባር ተጋድሎ ጎን ለጎን የሠራዊት ግንባታ አፈፃፀሙን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በትናትናው ዕለትም በጀግናው አርበኛ ማንበግር ንጉስ የተሰየመው ማንበግር ክፍለጦር በቀወት ወረዳ ራሳ ለወራት ያሰለጠናቸውን እርሳስ ግንባር ላይ የሚጥሉ አባት አርበኞችን የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች በተገኙበት በድምቀት አስመርቋል፡፡
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ባሉት 8 …
👍140❤103👎21🔥16👏6😡2
17 Feb 2025, 06:16 UTC≈21,200 views36 reactionsread 15 August 2026 ብርሸለቆ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ
:
ዛሬ ማለትም ይካቲት 10 የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ መንጋው ሻበል በብርሸለቆ ኬላ የሚጠብቁ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ በፈፀሙት ጥቃት 1 ክላሽ መማረክ ሲቻል 5 የአገዛዙ ወታደሮች ላይመለሱ ተሸኝተዋል።
ትግላችን ይቀጥላል! መረጃው ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ ም/አዛዢ አብርሀም ነው
👍26❤10
13 Feb 2025, 13:25 UTC≈19,100 views45 reactionsread 15 August 2026 ሰበር የድል መርጃ‼️
''ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ''
2(ሁለት) ሻንበል ተደምስሶል 10(አስር) ክላሽ ገቢ ተማርኳል!
የካቲት 06/2017/ዓም
፨የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው የእነማዩ #አባ ኮስትር ብርጌድ የካቲት 04/ 05/2017/ዓም #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ በማለት ሁለት ቀን የፈጅ ከባድ ውጊያ አካሂዶል።
፨የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት እና ባንዳ ሚኒሻ፣ፖሊስ፣አድማ ብተና የካቲት 05/2017/ዓም ከእነማይ ወረዳ ማህበር ብርሀን ቀበሌ፣ከቢቸና ከተማ፣ከደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ፣የትኖራ ንዑስ ከተማ ሁለት መድፍ፣ሁለት ፔንፔ፣ሶስት ዙ-23፣ከአራት በላይ ሞረተር…
👍23❤21😁1
13 Feb 2025, 13:24 UTC≈10,200 views9 reactionsread 15 August 2026 #Exit_Exam_Result
ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።
https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
👍7❤2
13 Feb 2025, 13:22 UTC≈9,570 views19 reactionsread 15 August 2026 Photo
በአምባሰል ተራሮች ዛሬ ስለዋለው ውጉያ የደረሰን ድል ነው
===================================== "በአምባሰል ተራሮች ሰርጥ የወራሪዉ ሰራዊት ያለ የሌለ ሃይሉን ከየአካባቢዉ እያግተለተለ ቢያስገባም ለወሬ ነጋሪ እንኳ ያልተረፈበት ቀጠናም አለ። ከበብኩ እንዳለ ተከበበ። መዉጫ ቀዳዳ ጠፋው ። ከሞት አመለጠኩ ያለዉ ገደል ገባ።ባዛዦቹ በኩል የድረሱልኝ ጥሪ ቢቀርብም፣ ድሮን ቢያዘምቱም፣መድፍ ቢጠቀሙም፣ሞርታር ቢያስወነጭፉም፣ ዙ23 ቢያንደቀድቁም የቤተ አማራ ተርቦች እንዴት ሳይደመስሱ ይመለሱ። በርካታ የቡድን መሳሪያዎች፣ ስናይፐር፣ ብሬን ለቁጥር የሚያዳግት ነፍስ ወከፍ ክላሽና ተተኳሽ ተማርኮበታል።የፋኖዎችን ጀግንነት መመከት ያቃተዉ ወራሪ ሰራ…
❤12👍7
12 Feb 2025, 13:45 UTC≈8,890 views32 reactionsread 15 August 2026 ሰበር ዜና!
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ ታሪካዊ የሚባል ድል ተቀናጅቷል።
ከዛሬ አራት ቀን በፊት በወራዋ የካቲት መግቢያ በቀን 1/6/2017ዓ.ም ከሞጆ መስመር እሬሽን ጭኖ የመጣው ወንበዴው የአብይ የግል ሰራዊት ስመ መከላከያ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ቦሎ ጊዮርጊስ መሽጎ የነበረውን አረመኔ ሰራዊት በአጃቢነት ቀንታ ወደ በረኸት ወረዳ በረሃውን አቋርጦ ከሰም ጅረቱን አልፎ ሲግበሰበስ ባለታሪኮቹ በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ከልክሌ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመሩት ከመብረቅ ብልጭታ የሚፈጥኑት ነበልባሎቹ ከሰም ድልድይን ጠላት እንደተሻገረ ገልደሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ግትልትሉን የአብይን ወታደር በፈፀሙበት መብረቃዊ ጥቃት ሰባቱን በጥቁ…
👍28❤4
12 Feb 2025, 13:44 UTC≈6,700 views1 reactionsread 15 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
12 Feb 2025, 11:50 UTC≈7,470 views19 reactionsread 15 August 2026 መረጃ ወሎ ቤተ አማራ‼
የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አማራ) ልጅ እያሱ ኮር ሁሉም ክፍለጦሮች በሚባል ደረጃ ከጧቱ 1:00ስዓት ጀምረው ከአገዛዙ ጥምር ጦር ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ይገኛሉ።
በዝህም ራምቦ ክ/ር አምባሰል ወረዳ አበስ ቀበሌ ላይ ሀይለኛ ውጊያ እያደረገ ሲሆን ራስ አሊ ክ/ር ከሮቢት እስከ ድብል እንዲሁም ራምቦ ክፍለ ጦር አርባዎቹ ሽአለቃ ማርዬ ከተማ በመግባት የጨበጣ ውጊያ እያደረጉ ሲሆን እንዲሁም ኩታበርና አካባቢው ላይ ቤተ አማራ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ላይ እንገኛለን ሲል ፋኖ ሙሃመድ ፈንታው ለቢዛሞ ሚዳያ ገልጿል።
በተያያዘ ዜና ከውርጌሳ ወደተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች መድፍና ሞርተር ዘፈቀ እዬተኮሰ እንደሚገኝ ገልጾ የአማራ ፋ…
👍9🙏6❤4
11 Feb 2025, 17:18 UTC≈7,840 views31 reactionsread 15 August 2026 የካቲት 4 በአአ በ4 ቦታዎችላይ የፈንጅ ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን አፈሳ ተጀምሯል የሚል መረጃ እየወጣ ነው
👍25🔥5❤1
11 Feb 2025, 16:09 UTC≈8,390 views23 reactionsread 15 August 2026 Photo
የአገዛዙ ቤት በይፋ እየፈረሰ ነው!!
ሞጣ ቀጠና የሚገኘው የጠላት 72ኛ ክፍለጦር እየፈረሰ ነው። ከክፍለጦሩ በየቀኑ ሁለትም ሶስትም እየሆኑ ወደ ፋኖ እየመጡ ነው።
ከ72ኛ ክ/ጦር ድጎጽዮን ከሚገኘው ሬጅመንት ሁለት ጋንታ መሪዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
ስቦ መምታት እና ስቦ አምስከዳት ተጠናክሮ ይቀጥላል💪💪💪የአገዛዙ ቤት በይፋ እየፈረሰ ነው!!
ሞጣ ቀጠና የሚገኘው የጠላት 72ኛ ክፍለጦር እየፈረሰ ነው። ከክፍለጦሩ በየቀኑ ሁለትም ሶስትም እየሆኑ ወደ ፋኖ እየመጡ ነው።
ከ72ኛ ክ/ጦር ድጎጽዮን ከሚገኘው ሬጅመንት ሁለት ጋንታ መሪዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
ስቦ መምታት…
👍21❤1👏1
11 Feb 2025, 10:49 UTC≈6,050 views34 reactionsread 15 August 2026 መነኩሴዋ ተደፍራለች‼️
#በማሰሮ ደንብ ከተማ ፋኖን ትደግፋላችሁ ተብለዉ በአገዛዙ ተይዘዉ ከታሰሩ ወገኖቻችን መካከል ትላንት ሌሊት አንዲት መነኩሴ በአገዛዙ ሰራዊት ተደፍራ ማደሯ ታዉቋል።
ለዚህ ድርጊት በቅርቡ ትልቅ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ‼️
አርበኛ ሲሳይ አሸብር
😢24👍10
10 Feb 2025, 10:34 UTC≈7,170 views35 reactionsread 15 August 2026 Photo
የመከላከያ አባሉ አላስወጣ ያሉት ሁለት ጓዶቹ ላይ እርምጃ በመውሰድ ፋኖን ተቀላቀለ‼️
በእነማይ ወረዳ ማህበረ ብርሀን ቀበሌ ቁይ መገንጠያ ላይ መሽጎ ከሚገኘው የምዕራብ ዕዝ 57 ክፍለ ጦር 403 ኮር የኮረኔል ገሬ አጃቢ የነበረው ወታደር ሰይድ ያሲን ከድር አገዛዙ በንፁኋኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመቃወም ከአሃዱ ከድቶ በመውጣት ፋኖን መቀላቀሉን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል።
ወታደሩ ከአሃዱ ከድቶ እየወጣ በነበረበት ሰዓት ሊይዙት በነበሩ ሁለት ጥበቃዎች ላይ በያዘው ክላሽ እርምጃ በመውሰድ ነው ፋኖን የተቀላቀለው ሲል የአማራ ፋኖ በጎጃም የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ያስታወቀው።
ወታደር ሰይድ ያሲ…
👍31❤4
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Negedeamharas. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.