27 Aug 2026, 16:20 UTC889 views8 reactionsread 29 August 2026 Photo
#ሰበር ዜና!!
የአፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 206ኛ ኮር/የ14ኛ ክ/ጦር አካል የሆነችው የእሳት ነበልባሏ የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ድል ተቀዳጀች!
ነሀሴ 21/2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 8:00 ስዓት በተጠና ኦፕሬሺን በደብረኤልያስ ወረዳ ልዩቦታው አበሸም በተባለ ት/ቤት መሺጎ በነበረው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ የአድ ማብተና የሚሊሻ አባላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት በማድረስ ሙትና ቁስለኛ ማድርግ ተችሏል::በኦፕሬሺኑ የተገኙ ድሎች ውስጥ:-
➤በእጅ የተማረከ=አንድ ሚሊሻ
➤ ኮሪያ ክላሺ =አንድ
➤ሲሶ ክላሽ=አንድ
➤በርካታ ተተኳሺ
➤በርካታ ወታደራዊ ሻጣና ለጊዜው በቁጥር ያልታወቀ የአድማ ብተናና ሚሊሻ አባል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል::
አዲስትው…
❤5😁3
24 Aug 2026, 22:02 UTC≈1,410 views8 reactionsread 29 August 2026 Photo
የዛሬዋ ኢትዮጵያ!
የመከረችው ኢትዮጵያ፣ ያሸነፈችው ኢትዮጵያ፣ ደስ ይበልሽ የተባለችው ኢትዮጵያ፣ ህዝቧ በምድር ሲኦል የሚኖርባት ግን የሰው ባህር የምትመኜው ኢትዮጵያ ይች ናት።
የዚች ሀገር ትክክለኛ መልኳ ከዚህ በታች ያለው ምስል ብቻ ነው።
❤8
24 Aug 2026, 06:28 UTC≈1,670 views1 reactionsread 29 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍1
24 Aug 2026, 06:28 UTC≈1,490 views2 reactionsread 29 August 2026 በህጻናት ጋብቻ ላይ አወዛጋቢ አስተያየት የሰጡት ኢማም ከጣሊያን ተባረሩ
በጣሊያን ብሬሻ ከተማ ለስድስት ዓመታት የኖሩትና የ25 ዓመቱ ወጣት ፓኪስታናዊ የሃይማኖት መሪ (ኢማም) አሊ ካሺፍ፣ የ9 ዓመት ታዳጊ ህጻናትን ከአዋቂ ወንዶች ጋር ማጋባት እንደሚቻል በምስጢር ካሜራ በተቀረጸ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ በይፋ በመናገራቸው ምክንያት የጣሊያን መንግስት በአስቸኳይ ከሀገር እንዲባረሩ ማድረጉ ታወቀ።
የሀገሪቱ የደህንነትና የህዝብ ሰላም አስከባሪ አካላት እንደገለጹት፣ በብሬሽያ ከተማ ብዙ ወጣት ተከታይ ያፈሩት እና አወዛጋቢ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀትን ይህንን ኢማም ፣ አንድ የጣሊያን የቴሌቪዥን ጣቢያ የሚሰራ ጋዜጠኛ መሆኑን ሳያሳውቃቸው በተደበቀ ካሜራ …
❤2
23 Aug 2026, 20:09 UTC≈1,180 views5 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
ማን ይሆን የጀመረው?
“መ/ር ኃይለማርያም ማስሬ”
ወንጌል ውስብስብ አይደለም።የጠራ፣የበቃ፣የነቃ፣የተበጠረ፣ የተንጠረጠረ ቀላል እና ግልጽ የአምላክ ሕያው ቃል ነው ።የዘላለም ወንጌል አዋጅ ነጋሪ፣መንገድ ጠራጊዎች በአስፈሪ ኹኔታ እንኳን ሁነው ስለሚናገሩት ከንቶ እንዳይጨነቁ የተነገራቸው ወንጌል በባሕርዩ ሀቀኛ እና መንፈሰ ፍርሃትን አርቆ የጥብዓትን ልብ የሚሰጥ ስለሆነ ነው። ምንድነው እየተነሡ ደንጊያ መሸከም? በደንጊያ ደረት መድቃት? የደረታቸው ብርታት ! 🤔
እጅግ የሚያሳዝነው ቁሞ የሚሰማቸው ሰው ነው።ወንጌል ሰምቶ በሰላም ግቡ ተብሎ ከተሰናበተ በኋላ ደረት ደቂ መንገድ ላይ ያግተዋል።በመጨረሻ የሸንብራ መግዢያ ተብሎ ግብር አውጥቶ ወደቤቱ ይገባል።እንደ…
👍2🔥2❤1
22 Aug 2026, 16:46 UTC≈1,400 views14 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
ዳግማዊ አቤ ጉበኛ!
ከዚህ በፊት ታዋቂው ደራሲ አቤ ጉበኛ ከመርካቶ ተነስቶ እስከ ፒያሳ ብቻውን የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጉ በታሪክ ተመዝግቧል። ዛሬ ደግሞ ይህ ከስር በምስሉ የሚታየውና በአገዛዙ ፖሊሶች የታሰረው ግለሰብ ብቻውን አዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አደባባይ የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል።
"ዐብይ አሕመድ አምባገነን፣ ሌባ እና አራጅ ነው" የሚል መፈክርም ጽፎ በግልጽ አሳይቷል። ከስልጣን ወርዶ ለፍርድ መቅረብ አለበት ሲልም ጠይቋል። ይህ ጀግና ግለሰብ በአደባባይ ደፍሮ ብቻውን የጠየቀው ጥያቄ የሚሊዮኖች ጥያቄ ነው። ዛሬ እሱ በአደባባይ ያደረገው ነገ ሚሊዮኖች ማድረጋቸው አይቀርም።
ይህ ግለሰብ ዳግማዊ አቤ ጉበኛ ነው። እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ!
❤14
18 Aug 2026, 12:25 UTC≈2,660 views16 reactionsread 29 August 2026 Photo
"እኔ ስማርከው ስምህ አትንኩት ደበሌ ነበር:: አሁን ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተብለሃል:: በ1982 ዓ.ም ከ508ኛ ግብረ ሀይል ወንድሞችህ ጋር ተማርከህ ወደ ሳህል ተራራ ወደ አራረፍ ሸለቆ ስወስድህ ትዝ አይልህም ወይ:: ወተቱን ወደ ውሃ ስትቀይረውስ ትዝ አይልህም ወይ? - የሻዕብያ ታጋይ ተስፋዬ እምሬ
❤8😁6👍2
15 Aug 2026, 14:21 UTC≈2,510 views12 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
#ሚሊሻዎቹ የሰው ልጅ የያዙ አልመሰላቸውም። ከዱር አስፈሪ አራዊት ያደኑ ይመስል ፊታቸው ላይ ደስታ ይነበባል። እጆቹን ወደኃላ ጠፍረው አስረውታል። ጫማውን አስወልቀውታል። በመኪና ጭነው ይዘውት ሲመጡ በድብደባ እንዳሰቃዩት ፊቱ ይናገራል።
እንዲህም ሆኖ በሆነ ተአምር ያመልጣቸው ይመስል ከሶስት አቅጣጫ መሳሪያ ደቅነውበታል። የዱር እንስሳት አድነው ሽልማት ያገኙ ይመስል በደስታ ሰክረዋል። እንዲህ የሚያሰቃዩት የሰው ልጅ ፉጡር መሆኑን ፈፅሞ ረስተውታል።
ሊረሽ ኑት ፣ ሊገድሉት ይዘውት እየመጡ እንኳን ከስቃይ እፎይ እንዲል አላደረጉትም። ለደቂቃዎች ባይደበድቡት እንኳን የመሳሪያቸውን አፈሙዝ ደግነውበት ልቦናውን ከሞት ጋር አፋጠውታል። ለሰከንድ እንኳን ያልቆመ ስ…
❤8💊2💔1💩1
14 Aug 2026, 19:07 UTC≈2,190 views8 reactionsread 29 August 2026 የማይነገር አስደናቂ ኦፕሬሽን ከቤተ-መንግስቱ አቅራቢያ ተፈፅሟል።
ዝርዝሩ ወደፊት ይገለፃል። የፋኖ የኢንተለጀንስ አቅም ግን👌👌
🔥6🤨2
14 Aug 2026, 15:39 UTC≈2,450 views7 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
አንድ ምስኪን ወጣት ልጅ ላይ እንዲህ መሳሪያ ደግነው ፣ እጆቹን ወደኃላ ጠፍረው በጀብዱ ሲጯጯሁ ሲታዪ ትልቅ አውሬ ያደኑ ይመስላሉ። ከኦሮሞ ነፃነት ጦር ጋር ግንኙነት አለው ብለው ስላመኑ ብቻ ያለአንዳች ምርመራ ፣ ፍርድ በእራሳቸው ውሳኔ ለመረሸን ጓጉተዋል።
ደብድ በው ፣ አሰቃ ይተው ፣ በልጁ ነብስ ላይ እንዳሻቸው ተጫውተው ኦጆቹን ወደኃላ ጠፍረው አንበርክከው ገድ ለውታል። እዚህ ሀገር ህይወትህ ላይ እንዳሻው የሚወስንብህ #ሚሊሻ ነው። የሰው ልጅን ከመግ ደል እስከ ማሰቃየት ያለገደብ መብት የተሰጠው #ሚሊሻ ነው።
ፍርድ ቤት አያገባውም። ህግ አይመለከተውም። እንድትናገር እንኳን የሚፈቅድልህ የለም። ቤተሰብ ፣ ወዳጅ ፣ ዘመድ መሞትህን እንኳን የሚነገረው …
❤7
14 Aug 2026, 14:53 UTC≈2,090 views23 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
#ድል ዜና ይህ ጭራቅ የ3ቱ አማራወች ደም ተመልሷል‼️
በአበሽጌ ወረዳ ሦስት የአማራ ወጣቶችን በግፍ የረሸነው ዋና ሳጅን አብዲ ወልቂጤ ከተማ ላይ በጀግኖች ተሸኝቷል።
ነሀሴ 08/2018 ዓም
@FanoMedia27
❤22👏1
13 Aug 2026, 04:57 UTC≈1,860 views5 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FanoMedia27Photo
የፍርድ ቀን ሲመጣ ዳኝነት ራሳችን እንሰጣለን ‼️
Of course time matters but we will determine it !! We will assure our survival rights indeed.
<<በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ከሚጓዙበት የህዝብ ተሽከርካሪ፣እንዲወርዱ በማድረግ “ፉኖን ትደግፉላችሁ በማለት”በአደባባይ እንዲረሸኑ እና አስከሬናቸው መሬት ላይ እንዲጎተት ትዛዝ የሰጡት፣ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው፣የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ካሱ ጁሀር እና የወረዳው የፖሊስ አዛዥ አብዱልሃይ ሙህዲን የተባሉ ግለሰቦች ናቸው >>
@FanoMedia27
❤5
Showing the 12 most recent of 24 posts we hold for @AbyssiniaMedia24. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.