18 Aug 2026, 04:09 UTC8 views1 reactionsread 18 August 2026 Forwarded from @abuanes53
⭕️👌ኢማሙ ሻፊዒ አላህ ይዘንላቸው እና
እንዲህ ይላሉ‼️
👌تزود من الدنيا فإنك لا تدري
إذا جنَ ليلُ هل تعيشَ إلى الفجرِ
فكم من صحيحٍ مات من غيرِ علةٍ
وكم من سقيمٍ عاش حيناً من الدهرِ
وكم من صغارٍ يرتجى طولَ عمرِهم
وقد أُدخلت أجسادُهم ظُلمةَ القبرِ
وكم من عروسٍ زينوها لزوجِها
وقد نُسجت أكفانُها وهي لا تدري
👉ከዚህ ዓለም ስንቅህን ያዝ፤ አታውቅምና፣
ሌሊት ሲመሽ እስከ ንጋት መኖርህን።
ስንት ጤነኛ አለ ያለ ምንም በሽታ የሞተ፣
ስንት ታማሚስ አለ ረጅም ዘመን የኖረ።
ስንት ሕፃናት አሉ ረጅም ዕድሜ ይኖ…
👍1
17 Aug 2026, 14:14 UTC54 views1 reactionsread 18 August 2026 Photo
مما روي في الزهد للإمام أحمد (الجزء التاسع عشر) عن أبي الدرداء رضي الله عنه قال : لَيْسَ الخَيْرُ أنْ يَكْثُرَ مَالُكَ [وَوَلَدُكَ] ، وَلَكِنِ الخَيْرُ أنْ يَعْظُمَ حِلْمُكَ وَأنْ يَكْثُرَ عِلْمُكَ وَأنْ تُبَادِرَ النَّاسَ فِي عِبَادَةِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ فَإذَا أحْسَنْتَ حَمِدْتَ اللهَ عَزَّ وَجَلَّ وَإذَا أسَأتَ اسْتَغْفَرْتَ اللهَ عَزَّ وَجَلَّ.
https://t.me/abuyehya_111
https://t.me/abuyehya_111
👍1
17 Aug 2026, 11:18 UTC20 views2 reactionsread 18 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamuseVideo
ስልጣንን መውደድ ከባድ አደጋ አለው
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 ድን ያሸጣል ..
👉መንሐጅ ያስቀይራል.
👉 በደለኛ ያደርጋል ..
👉ፖለቲካ ውስጥ ያስገባል .
👉 ያጋድላል ...
👉 ነገረኛ አበጣባጭ ያደርጋል .
👉ውሸታም ያደርጋል .
👉 በቃ ስልጣን መውደድ ድንን መንሐጅን ያሸጣልና ዝህድናችን ወደኋላ አያስቀረንም አብሽር ...!!!
👍2
17 Aug 2026, 08:19 UTC70 viewsread 18 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺ተ...ን...ቢ...ህ....🔺
👌 👉 ለአቅሷ ሰለፍያ እህቶች እና
ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል #በአቅሷችን
ስም ሌቦች ማጭበር በር ጀምረዋል !!
#ግሩፖችን በመክፈት እህቶችን #ለአቅሷ
እያሉ የሚወስዱ ሌባነትን እንደ ጥሩነት
እያዩ ያሉ ሌቦች ተሰልፈዋል እባካችሁ በደንብ ሳታረጋግጡ አታስገቡ‼️
👌 👉 ከላይ የምታዩት #አካውንት ለአቅሷ እያሉ የሚያጭበረብሩበት #አካውንት ነው
❌ኢብራሂም ታረቀ እና መሀመድ ሀሠን
የአጭበርባሪዎች አካውንት ነው
እባካችሁ አላህን ፍሩ አጭበርባሪዎች
የአቅሷ እህቶችዪ ተጠንቀቁ‼️
✍👉 #በግለሠብ ስም ከኡስታዞች #አልተቀበልንም አናውቅም አላየንም አልሠማንም ::
👉👉 …
17 Aug 2026, 03:58 UTC71 viewsread 18 August 2026 Video
🔻🔶إنكم اليوم في زمان خطييير جداً‼️
🎙معالي الشيخ الدكتور
صالح بن فوزان الفوزان
حفظه الله تعالى
https://t.me/abuyehya_111
https://t.me/abuyehya_111
16 Aug 2026, 20:12 UTC62 views3 reactionsread 18 August 2026 Forwarded from @abuanes53File
⭕️👌ይደመጥ፤ ይደመጥ ፤ ይደመጥ‼️
👌👉የሙሺሪኩ አቡ በክር ግልፅ ያለ ጥመት
1⃣የነብዩ ሀድስ ሶሂህ ትክክለኛ ሀድስ ቢሆንም ከአቅላችንጋ ካልገጠመ አንቀበልም‼️
2⃣የጌታችታችን الله ሱብሀነሁ ወተዓላ ስምና ባህሪያቶችን በተመለከተ የመጡ የቁረአን አያወች ቃል በቃል አይተረጎሙም ጉድ ስማልኝ ‼️ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂራጅዑን‼️
⭕️👌ወሏሂ ያሸባብ አሚሪ ቢኖርኮ እነዚህ ሰወች መሰየፍ ያለባቸውኮ ናቸው ወሏህ‼️
👌👉ገርሞ የሚገርመኝ ደሞ እነዚህን ለማስለም ጠበቃ የቆመ ጉደኛ ጅርጅስይ ነው ወሏህ የአቂዳ በሺተኛ والعياذ بالله‼️
👌👉👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
👍3
16 Aug 2026, 17:40 UTC88 viewsread 18 August 2026 Photo
يا بني آدمَ صُونوا دينَكم
ينبغي لِلدّينِ أن لا يُطَّرَحْ
واحمَدوا اللهَ الذي أكرَمَكُم
بِنَبيٍّ قام فيكُم فنَصَحْ
بِنَبيٍّ فَتَحَ اللَهُ بِهِ
كُلَّ خَيرٍ نِلتُموهُ وَشَرَح
مُرسَلٌ لَو يُوزَنُ الناسُ بِهِ
في التُقى وَالبِرِّ خفُّوا وَرَجَح
فَرَسولُ اللَهِ أَولى بِالعُلى
وَرَسولُ اللَهِ أَولى بِالمِدَح
[لطائف المعارف (ص/181) لابن رجب]
https://t.me/abuyehya_111
https://t.me/abuyehya_111
16 Aug 2026, 16:45 UTC62 viewsread 18 August 2026 Forwarded from @abuanes53
⭕️👌ከእውቀት ጋር በሀቅ መንገድ ላይ ብቻውን የሆነ ሰው ብቸኝነት አያጠቃውም‼️
✅👌 ﻭﺟﺎﺀ ﻓﻲ ﺳﻴﺮ ﺃﻋﻼﻡ ﺍﻟﻨﺒﻼﺀ ﻟﻠﺬﻫﺒﻲ : " 👈 ﻋﻦ ﻧﻌﻴﻢ ﺑﻦ ﺣﻤﺎﺩ ﻗﺎﻝ : ﻛﺎﻥ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻤﺒﺎﺭﻙ ﻳﻜﺜﺮ ﺍﻟﺠﻠﻮﺱ ﻓﻲ ﺑﻴﺘﻪ، ﻓﻘﻴﻞ ﻟﻪ : ﺃﻻ ﺗﺴﺘﻮﺣﺶ؟ ﻓﻘﺎﻝ : ﻛﻴﻒ ﺃﺳﺘﻮﺣﺶ ﻭﺃﻧﺎ ﻣﻊ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺃﺻﺤﺎﺑﻪ؟ . " ﻳﻌﻨﻲ ﻳﻄﺎﻟﻊ ﺳﻴﺮﻫﻢ ﻭﻳﻘﺮﺃ ﻋﻨﻬﻢ ."
👌✅ ከ«ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ» (ኢማም አዝ-ዘሀቢ) እንደመጣው፦
⭕️👌 ኑዐይም ቢን ሐማድ እንዲህ ብለዋል፦ «ኢብኑል ሙባረክ በቤታቸው መቀመጥ ያበዙ ነበር። ታዲያ "ብቸኝነት አይሰማዎትም?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም፦ "ከነቢዩ (…
16 Aug 2026, 15:30 UTC87 views2 reactionsread 18 August 2026 Video
👌 አቅሷ የሱናዋ ሰገነት 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በሩቁ ያላችሁ ጀግኖች ወንድም እህቶች እዛው አቅሷ ካሉት መንትዮቻችሁጋ በመተባበር አቅሷን ከነ መድረሳዋ ሰርታችኋታል እዚህ አድሳችኋታል እንኳን ደስስስስስስስስስ አላችሁ ..!
አሁንም ወደፊት የለም ወደ ኋላ
👌የሚገርመው በትብብራችን በጥንካሪያችን በመናበባችን ሒዝብይ ሁሉ ተደምሟል ተደንቋል ። ቆይ ግን እንደት ነው የምትናበቡት አሉ.....!
----
👌ሰለፍዮች እንደንብ ተባብረው እንደማር ጣፋጭና መድኃኒት የሆነ ስራ የሚሰሩ ውዶች ናቸው ...።
ግጠሙ --- ለአቅሷና ለሰለፍዮች
👌https://t.me/AbuNib…
👍2
16 Aug 2026, 14:50 UTC87 views1 reactionsread 18 August 2026 👈فتوى
❓السؤال:
كيفَ نوضّحُ للناسِ حرمةَ الاحتفالِ بالمولدِ؟
الجواب:
📌 قل لهم لا يجوزُ فقط، وأنَّها بدعةٌ لم يفعلْها الصحابةُ ولا التابعون ولا تابعو التَّابعينَ، كلُّ القرونِ المفضّلةِ، والذي اخترعَه: بعضُ الرافضةِ.
🎙شرح زاد المستقنع كتاب الصيام الدرس 8
https://t.me/abuyehya_111
https://t.me/abuyehya_111
👍1
16 Aug 2026, 09:29 UTC115 views3 reactionsread 18 August 2026 🟢ብሯን ወይስ ድኗን🟢
እውነቱን ተናገር ብሯን ወይስ ድኗን
ምርጫህ የትኛው ነው እስኪ አንድ በለን
የተኛውን መረጥክ ለትዳር አጋርህ
ብሯን ወይስ ድኗን የትኛው ነው ምርጫህ
ለአረብ ልትሸጣት ከሆነ አግብተህ
ብቁ አይደለህም ማግባቱ ይቅርብህ
ለአጅነብይ ወንድ አሳልፈህ ሰጥተህ
ተገላልጣ ስትሄድ ቅናቱ ሳይዝህ
ትስተካከላለች ብለህ ብሯን አይተህ
የኋላ የኋላ አንተው ትወድቃለህ
የኋላ የኋላ አንተው ታለቅሳለህ
ብሩን ወይስ ድኑን አንችስ ምኑን መረጥሽ
እህቴ አትታለይ ገንዘቡን እያየሽ
ድንሽን ተማሪ ድሃ ወንድ አግብተሽ
የዱንያ ጌጣጌጥ ብዙም አያቻልሽ
አቂዳን ተማሪ ከሱ ተጠግተሽ
አብሽሪ ድህነት እንዳያስተክዝሽ
ሰለፍይ አግብተሽ ድንሽን ተማሪ
በድን…
👍3
16 Aug 2026, 09:28 UTC69 viewsread 18 August 2026 Forwarded from @abuanes53File
⭕️👌ቆነት ካሉ የሸይኻችን ጣፋጭ ደዕዋ
በአድስ አመት ከሚሰሩ ኮተቶችና እንቁጣጣሺን እንድሁም መውሊድን በተመለከተ የተደረገ መሳጭና ገሳጭ ምክር‼️
👌👉👇👇👇👇👇
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @abuyehya_111. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.