7 Aug 2026, 21:38 UTC49 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Abumahiasselefi
ሀቢቢ :- አዎ የተለያዩ ትዝታዎችና ጭርታዎች እንደሚሠማህ ይገባኛል !! ግን ከወንድሞቼ ጋር አብሬ ፍክት ብልም ደግሞ አንተ ትዝ እንደምትለኝም አትርሳው !!
-----------------
ወንድሞች በተሰባሰቡበት ስብስብ ላይ የተለያዩ ቀልዶችን ስንቃለድና ስንጫዎት ሁሌም ትዝ የሚለን ነገር ቢኖርኮ የአንተ /የአወሌ / ቀልዶችህና ወንድሞችህን በፈገግታ እንድሞሉ የምታደርገው ነገር መቼም ቢሆን ከአይኔም ከህሌናም አረሳውም !!
-------------------------
👌 👉 ከእንቁ ወንድሞቼ ጋር ስቃለድ ስጫዎት የአንተ ፈገግታዎችና የጨዎታህ ትዝታዎች ሁሌም የማይረሱ የልብ ፈገግታዎቼ ናቸው !!
--------------------
ወንድሜ የልብ ጓደኛየ የሚስጥር ቤ…
👍2
7 Aug 2026, 21:16 UTC103 views2 reactionsread 8 August 2026 👆__ ወንድሜ አቡ ማሂ ምነዉ
የወንድሞችን የትዝታ ጫጫታ _አሰምተህ ዉስጤን ታናሽረዋለሁ ያረቢ ወይ ወይ _ ለካ ወንድም ትልቅ ስጦታ ነዉ ብቻ ወላሂ ከባድ ነዉ ። መግለፁ አስፈላጊ ባይሆንም ትልቅ ፀጋ መሆኑን ዳዕዋ ከመስመት በላይ በተግባር አይቼ ተረድቻለሁ ።።
👌-https://t.me/abuselman_awel
❤1👍1
7 Aug 2026, 21:11 UTC108 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
7 Aug 2026, 21:11 UTC106 viewsread 8 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
7 Aug 2026, 13:07 UTC9 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamusePhoto
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር …
❤1
6 Aug 2026, 19:18 UTC130 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dawaselefyabeesola
خذ عقدتك من الكتاب والسنة
#በ ወንድማችን አቡ ሠልማን #አወል .... ተጀምሯል !!
ለቀጥታ ስርጭት
---------------------
🔥👉 https://t.me/dawaselefyabeesola?livestream
5 Aug 2026, 19:06 UTC156 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dawaselefyabeesola
👌.. ጀምራናል ገባ بارك الله فيكم
https://t.me/dawaselefyabeesola
4 Aug 2026, 18:52 UTC105 views6 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Abumahiasselefi
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
------------------------
👌 👉 #በአለም ላይ የምትገኙ #ውድ ና የተከበራችሁ ወንድም እህቶች በሙሉ :- #ወንድማችን #አደም_ፈርኒተር የሁላችንንም ዱዓ ይፈልጋል !! ይህ #ወንድማችን አቅሙ በቻለው መልኩ #ከደሴ ወንድሞቹ ጋር #መንሃጁን አጥብቆ ከሌሎች ሂዝብዮች #ሠለፍዮችን መርጦና የሠለፍዮች ዳዕዋ ተደስቱ አብሮን የቆየ #ወንድም ነው !!
-----------------------
👌 👉 ዛሬ ግን ይህ ወንድማችን በከፍተኛ ህመም ውስጥ ሁኖ በደሴ ሪፈራል ሆስፒታል በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛል !! ታድያ ይህንን ወንድማችንን الله ሙሉ አፍያውን እንድመልስለት ሁላችሁም በዱዓ አትርሱት …
👍5👌1
2 Aug 2026, 18:23 UTC80 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream=482e6b7a1e0a9c98f1
2 Aug 2026, 18:23 UTC42 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamusePhoto
ሳምንታዊ የእሁድ ፕሮግራም በውዱ ሸይኻችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
2 Aug 2026, 16:48 UTC94 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Abumahiasselefi
👌 👉 ና ማ ስለ ጀግና ታሪክ በጀግና ኡስታዛችን ስማልኝ .......
#በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ስለ ታላቁ ጀግና #ሠኢድ ብኑ #ጁበይር .......
👌 👉 https://t.me/alqariabuyusra?livestream
2 Aug 2026, 10:11 UTC63 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamusePhoto
ሚዳ ኦሮሞ በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ መኮነን ቋሚነት ያለ ደዕዋ ....!
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ሚዳ መራኛ ማለት ..ከጃማ ወደ አድስ አባባ መንደርደሪያ ከተማ ነው ።ምንም እንኳ የነሷራዎች መናኸሪያ ቢሆንም ብዙ ጀግኖቻችን በነሷራዎች መሐል ትላልቅ ከተማ ሳያምራቸው ወደ ሱዑድ መሔድ ሳያጓጓቸው ፍላጎታቸውን ዋጥጥጥ አድርገው ህዝብን ለመለወጥና ዓቂዳን ለማሰራጨት የሚደክሙ ጀግኖች ሰጥቶናል ብየህኮ ነበር ። ከነዚህም ውስጥ አንዱ ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ መኮነን ነው ....!
====
👌ዛሬ ታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡል ሐሰን እና ታላቁ ወንድማ…
❤2
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @abuselman_awel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.