7 Aug 2026, 13:22 UTC101 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @daewaselefiya_dessePhoto
🟢 ቴሌግራማችን ባለውለታችን 🟢
ወንድምን ከወንድም የምታናብበን
ከውድ ኡስታዞችጋ የምታገናኘን
የቂርአትን ፏፏቴ የምታስጎነጨን
ምርጥ ሙሀደራን በጆሮ እምታሰማን
የተነፋፈቁ እንቁ ወንድሞችን የምታገናኘን
ከባህር ማዶ ይዞ እሰካለም የምሰበስበን
እንቁ እንስቶችን ከእንቁ እንስቶችጋ አንድ የምታደርግ
ሙራጀአቸውን የምታደርግ ቦገግ
የስደት እንስቶችን ያስያዘች ሱናን
ከቲክቶክ አውጥታ ያስገባች ሰለፍያን
ከፊልሙም አውጥታ ስንቱን የቀየረች
ካልባሌ ቦታ እጃችንን ይዛ ወደ ቀናው መንገድ ሰበብ የሆነች
አላህም ዋለልን ይህን ትልቅ ውለታ
በአላህ መሸአት ሆነች የዳእዋ ዋልታ
ሌሎችን የፈሳድ ከፋች ገለል አድርጎልን
ይሄው ሰጠን ጥሩ ነገር የሚጠቅመንን
ምስጋና ይገባው…
👍2
7 Aug 2026, 11:32 UTC44 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamusePhoto
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር …
7 Aug 2026, 11:01 UTC159 viewsread 7 August 2026 Photo
ሴት ልጅ ልክ እደ አበባ ናት ከተንከባከብካት ታምራለች ከተውካት ግን ትጠወልጋለች
ስለዚህ ሚስትህን ተንከባከባትፍቅርን ትሰጥሀለች ሀቢቢ
https://t.me/Nissa_aselefya
https://t.me/Nissa_aselefya
7 Aug 2026, 08:23 UTC182 views1 reactionsread 7 August 2026 Video
https://t.me/Abumahiasselefi
⚡1
7 Aug 2026, 08:21 UTC173 views2 reactionsread 7 August 2026 በዚህ ግሩፕ የሆነ ያልሆነውን
አታጠራቅሙ በቃ
ወሳኝነገር ብቻ ልቀቁ
👍1💯1
7 Aug 2026, 08:20 UTC162 viewsread 7 August 2026 معالي الشيخ د. صالح الفوزان :
إذا كنت تريد السعادة فاطلب العلم، واعمل به، تصل إلى السعادة بإذن الله
شرح منظومة الأحسائي صـ13
የትልቅ ሰው ምክር
ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንደዚህ አሉ
ስኬትን ማግኘት ከፈለግክ እውቀትን ፈልግ ስራበትበ አላህ ፍቃድ ወደ ስኬት ትርሳለህ
https://t.me/AbuAmetillah_Nesredin_Kemalhttps://t.me/nassiru_ddin
7 Aug 2026, 07:13 UTC113 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @daewaselefiya_desse
ዛሬ ጁሙአ ነው ሶለዋት እናብዛ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على م…
7 Aug 2026, 06:53 UTC49 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamuseFile
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻
⭕️ለዛየራ በመጣበት የተደረገ
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸መስጂደ ነጃሺ🔸
🔺 🔺
------------------👌-----------------
---🔴 ወንድማማችነትንበተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደ ነጃሺ ደሴ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد النجاشي دسي حرسهاالله تعلى
👌..
👈بأخينا أبي جعفر خضر / ከአፋርحفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ጀእፈር /ከአፋር
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰17:10🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለ…
7 Aug 2026, 06:06 UTC54 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_NamuseFile
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
⭕️ለاللهብሎ መዋደድ ⭕️
📱👈قال الله سبحانه وتعالى في محكم كتابه الكريم: (وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا) (النساء/ 69)
⭕️ለዛየራ ወደደሴ በመጣበት በመስጂደ ነጃሺ ደሴ
⭕️መስጂደነጃሺ ደሴ
---🔴 ለالله ብሎ መዋድ በሚል ርዕስ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
👈بأستاذنا أبي العبا…
7 Aug 2026, 04:49 UTC21 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺
➢የደዕዋችን ተጋባዥ…
7 Aug 2026, 00:22 UTC433 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
የጁምአ ሱናዎች 👇👇
1⃣🍒ገላን መታጠብ
2⃣🍒 ሽቶ መቀባት
3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም
4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🍒 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ
7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم و…
🍓3
6 Aug 2026, 22:12 UTC826 viewsread 7 August 2026 Photo
ፈገግታ ሱና ነው ፈገገ በሉ""
ሸይኽ ሷሊሀ አል ፈውዛን حفظه الله
ፂምን ቀነስ ማድረግ እንደዴት ይታያል ተብለው ተጠየቁ?
ፂምኮ ሊቀነስ የሚገባው ከባድ ነገር አይደለም እኛ እንደሆነ በፂሙ ክብደት ምክንያት ወደቀ የተባለ ሰው ሰምተን አናውቅም ብለው መለሱ።
https://t.me/Nissa_aselefya
https://t.me/Nissa_aselefya
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Nissa_aselefya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.