11 Aug 2026, 05:04 UTC290 views6 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Dawa_Selefiya_bewaytkloFile
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣7⃣🔺
🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓
⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓
🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለ…
👍6
10 Aug 2026, 19:57 UTC494 views9 reactionsread 12 August 2026 File
🍃بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم🍃
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ★️🍃ል
┊ ┊ ★️🍃 በ
┊ ★🍃 ን
★🍃 ደ
🌱ወንጀል ሥንሰራ"አስታዋሺ ዘካሪ"
መልካም "ስንሰራ "በጀነት "አብሳሪ
ጥመት" አስጠንቃቂ "ሃቅነዉ" መካሪ
🌱ጥመትን"አዉዳሚ"ጀነትን"አብሳሪ"
ከቁርአን"ሌላ" ማን"አለ"የእዉነት"መካሪ
🌱ቁርአን "እንቅራ"በሚማርክ"ዜማ"
ቃሉ"በሚያስደስት" በጆሮ" ሲሰማ
🌷https://t.me/abuhibetilah
🌷https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru
👍7✍1💯1
10 Aug 2026, 19:15 UTC340 views12 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @deawaselfya2016
🌹🟣ከጦሳ ማዶ ደሴ 🟣🌹
🌹🟣ኡስታዝ ነስረድን ከማል🟣🌹
🌹🟣ዳዕዋ ሰለፍያ በመካነ ሰላም🟣🌹
🌹🟣ዳዕዋ ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ🟣🌹
🌹 🟣 ሽክፍ ከሜዳው ላይ🟣🌹
🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ-በጃማ~ደጎሎ🟣🌹
🌹🟣በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር🟣🌹
🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ🟣🌹
🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በልጓማ🟣🌹
🌹🟣ኡስታዝ አቡ አምሪ الله🟣🌹
🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በጎሃ🟣🌹
🌹🟣ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ🟣🌹
🌹🟣ከተቡክ ሰማይ ስር🟣🌹
🌹🟣በሳኡድ በረሃ ሰለፍዮች ግሩ🟣🌹
🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በደንገለጋ🟣🌹
👍10🏆2
10 Aug 2026, 14:58 UTC157 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
👌 👌
👇 👇
👌 የአቅሷ ፍሬዎች ደስ ብሎናል👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌_ህፃን የህያ ሐሰን ባማረና በማራኪ አቀራሩ አቅርቦልናል ። የነገ ተስፋዎቻችን የአቅሷ ፍሬዎች ምልክቶቻችን አይከኖቻችን ናቸው ። የኛ ውዶች እኛና ጥንካሪያችን በናንተ ነው የሚነበበው ። ስለዚህ በርቱልን ጠንክሩልን ። የህያዋ الله ይጠብቅህ ለኡማ የምትጠቀም ዓሊም ያድርግህ اللهم بارك فيه በሉ ብያለሁ ።
👌የህያ...የዛሒዱ ወንድማችን የሐሰን ደንገለጋ ልጅ ነው ። ሱረቱ ዩሱፍን ተፍሲር ሳቀራ የነብዩ…
10 Aug 2026, 10:56 UTC528 views6 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Dawa_Selefiya_bewaytklo
♻️👉ኡስታዝ ገብቷል!!/
👌 كن سلفيا على الجادة 📚
👌ኩን ሠለፍያ አለል ጃዳ ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream=
👍6
9 Aug 2026, 20:22 UTC648 views8 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Daewa_selefya_bedenbel_habru
•📚🥀
قال الشيخ ابن عثيمين-رحمه الله-:
ለአሏህ ብለው የተዋደዱ ውደታቸው ዱንያዊይ በሆነ ነገር አይቆረጥም እነሱ ለአሏህ ብቻ ነው የተዋደዱትና ሞት እንጅ አይለያቸውም አንዱ በአንዱ ላይ ቢሳሳት ወይም ቢያጎድልምኳ ይህ ምንም አይመስላቸው
المتحابون في الله لا يقطع محبتهم في الله شيء من أمور الدنيا وإنما هم متحابون في الله لا يفرقهم إلا الموت حتى لو أن بعضهم أخطأ على بعض أو قصَّر في حق بعض فإن هذا لا يهمهم.
•شرح رياض الصالحين(٢٦/٣)
ቻናሊቱን ሸር አድርጓትማ
⭕️https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_h…
👍8
9 Aug 2026, 18:28 UTC218 views3 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @AbuNibrase_and_Namuse
ሸይኻችን በማረ አንደበቱ ጀምሮል
💯3
9 Aug 2026, 15:47 UTC663 views1 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Abu_sualih_genete
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👌 إنا لله وإنا إليه راجعون
----------------------------
بقلوب صابرة ومؤمنة بقدَر الله، نعزي أنفسنا وجميع الإخوة السلفيين في وفاة أخينا العزيز "آدم" -رحمه الله . إن رحيله أحزن قلوبنا جميعاً، ولكننا لا نقول إلا ما يرضي الله: "إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيئ عنده بأجل مسمى".
----------------------
يا إخوة الكرام ، لا تنسوا أخاكم من صالح دعائكم؛ فهو الآن في أشد الحاجة إلى دعواتكم بالرحمة…
👍1
9 Aug 2026, 15:24 UTC676 views2 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Dawa_Selefiya_bewaytkloPhoto
👌እሁድን በጦሳ ማዶ እናምሽ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻
⭕️👉ዛሬ እሁድ➣ ከምሽቱ 3:00 በታላቁ መድረሳችን Telegram እና በimo ጦሳ ማዶ አጠር ካለች ደእዋ ጋራ አጠር ያለ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አለን።
🔺ማንኛችሁም ሙስሊም የሆነ አካል የዳዕዋው እና የፈትዋው ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ ሰለፍዮች ጋብዘዋችኋል‼️
🔺👉በተሴረም በተመከረም በተጠመደም በተተበተበም የማይወድቀውን ዳዕዋችንን እና ወንድማማችነታችንን በጋራ እንገንባ
⭕️በተነካን ቁጥር ወደ ኋላ የምንል ሳንሆን
የበለጠ ፅናትን ጀግኝነትን ነው የምናገኘው
ጥላቶቻችን እርር በሉ ተቃጠሉ
👌የኛ ደእዋ አብቦ አፍርቷል الحمد لل…
👍2
9 Aug 2026, 08:58 UTC933 views21 reactionsread 12 August 2026 Photo
🌹ዝምታም...... 🥀
አካል ይመዘናል ልብ አይመዘንም
እየሰሙ መቻል ያንንም ያንንም
ሳይሻል አይቀርም ክፉ ከመናገር
ስለምትለኪ ባወራሺው ነገር
ጥሩ እህት አግተሺ የውስጥሺን ብታወሪ
ጥሩ ነበርኮ ብትመካከሪ
ግና እደዛ አይደለም የሰው ሁላ ባህሪ
ኡኽታዬ ሰብሰብ በይና በይ ኑሮሺን ኑሪ
🌺 እናማ ንግስቷ 🌺
ራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ተሸከሚ
ታሪክሽን ለመስማት እሚጓጓጅ
ችግርሽን ለመፍታት አብሮሽ
እሚጨነቅ የለም
🌷https://t.me/wayteklo19
🌷https://t.me/wayteklo19
🌷📚
👌8💯7🤝3🎉2🏆1
7 Aug 2026, 16:41 UTC862 views9 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @Dawa_Selefiya_bewaytklo
👌 ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ
👉በወንድማችን አቡ ዛኪር
http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream
👍8👌1
7 Aug 2026, 15:50 UTC801 viewsread 12 August 2026 Forwarded from @Abu_sualih_geneteFile
አል ዑዙር ቢል ጀህል
➖➖➖➖➖➖➖➖
ክፍል1⃣
🔹አል ዑዝር ቢል ጀህል በሸሪአ የተረጋገጠ ነው።
🔺===================🔺
🪑በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ ሐፊዘሁሏህ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✨ስለ አዚሮች ስለሚያመጧቸው ሹቡሀዎቻቸው ስለሚያመጧቸው ማደናገሪያወች!ማብራሪያ ይሆን ዘንድ❗️
የነሱንም ጉዳይ እመጣበታለሁ ብዙ ያንቀለቀላቸው አሉ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
1️⃣ኛ አል ኡዝር ቢል ጀህል አለ ወይስ የለም ⁉️
==========
ይቀጥላል ኢንሻአላህ።
===============
በቀጣይ 👇👇👇👇
✔️የኡለሞች ኢስጠላህ በኡዝር ቢል ጀህል ዙርያ❗️
=================
👇
ርዝመት 00:42ደቂቃ
በተከታታይ ብዙ ነጥቦች ስለሚቀጥሉ
ሸር ሸር …
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @abuhibetilah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.