Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️

Channel

⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️

@DNEsuba

On this record: Growth ¡ Engagement ¡ Posts ¡ Citations ¡ Cite this entry

649subscribers

-3 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register ¡ movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001443147738
TypeChannel
Username@DNEsuba
CreatedBetween 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live15 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 15 August 2026
On Telegramt.me/DNEsuba

Growth

649652650.57 August 2026 — 652 subscribers7 August 2026 — 652 subscribers15 August 2026 — 649 subscribers7 August 202615 August 2026
3 measurements spanning 8 days, net -3. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 649–652 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
15 Aug 2026, 03:17649-3
7 Aug 2026, 01:31652no change
7 Aug 2026, 01:23652first reading

Engagement

19 posts held, back to 9 December 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 16 March 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

16 Mar 2025, 05:00 UTC830 viewsread 7 August 2026

★ ከሙስሊሞች ለሙስሊሞች – 3 ★ ★ "የነቢዩ" መሐመድ ሚስቶች፣ ቅምጦችና አግብቶ የፈታቸው ሴቶች 34 እና ከዚያ በላይ ናቸው ★ ★ በዝሙት ሕይወት የኖረ ሰው ነቢይ ይባላልን ? በእስልምናው ሙስሊም ወንዶች በቁጥር ደረጃ ገደብ ከሌላቸውና በጦርነት ከማረኳቸው ምርኮኛ ሴቶች ጋር በግዳጅ ወሲብ እንዲፈጽሙ ይፈቅድላቸዋል። ሕጉን መሐመድም ሆነ በወቅቱ የነበሩት ተከታዮቹ ተግባራዊ አድርገውታል፡፡ ይህም በቁርአኑና በሐዲሱ ለቁጥር በሚያሰለች ሁኔታ በሰፊው ተጠቅሶ ይገኛል፡፡ ለመሐመድና ተከታዮቻቸው ከሊፋዎች ገደብ ከሌላቸውና በጦርነት ከማረኳቸው ምርኮኛ ሴቶች ጋር ወሲብ እንዲፈጽሙ ቁርአኑ ትእዛዝ የሰጡበትን ክፍል እንየው፡- እስቲ እነዚህን የቁርአን ጥቅሶች …

Signed 🦷law of Dentistry℅

16 Mar 2025, 02:25 UTC558 viewsread 7 August 2026

መጻጒዕ፦ መጻጒዕ የሚባለው አራተኛው የዓቢይ ጾም ሰሙን ነው። የሕሙማን መታሰቢያ ሳምንት ማለት ነው። የስያሜው ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦ ፩ኛ.ለአምስተ ሺህ አምስት መቶ ዘመን በዚህ ዓለም በሥጋ በአካለ ነፍስም በመንጸፈ ደይን ወድቀው በእግረ አጋንንት ተጠቅጥቀው የኖሩ የነበሩት ሕሙማነ ሥጋን እና ሕሙማነ ነፍስን የምናስብበት ሰሙን ማለት ነው። ፪ኛ.መድኅን ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው የአልጋ ቁራኛ የደዌ ዳኛ የሆኑትን በማዳን ድውያነ ሥጋን በተአምራት ድውያነ ነፍስን በትምህርት እየፈወሰ ያስተማረበትን ዘመን የምናስብበት ነው። "ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ…

Signed 🦷law of Dentistry℅

6 Oct 2024, 04:36 UTC805 viewsread 7 August 2026
Forwarded from @Fikureegzi4Photo

ከሰሞኑ በረከት የእመቤታትን ቅድስት ድንግል ማርያምና የልጇ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስደት የ እመቤታችን ስደት የመጀመሪያው የአዲስ ኪዳን ስደት ነው፡፡ ወንጌላዊው ማቴዎስ እንደሚለው፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ጊዜ ሰብአ ሰገል የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? እያሉ በመጠየቅ ወደ ኢየሩሳሌም ሔደው ነበር። በዚያ ዘመን ምድረ እስራኤልን ይገዛ የነበረው ሄሮድስ የአይሁድ ንጉሥ ወዴት አለ የሚለውን ቃል ሰምቶ፧ ከኔ ሌላ ንጉሥ ማን አለ? በማለት በአማካሪዎቹ ግፊት ከአንድ ዓመት ተኩል እስከ ሁለት ዓመት የሚሆን ዕድሜ ያላቸውን ሕፃናት እንዲገደሉ አደረገ፡፡ በዚያን ጊዜ «እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታ…

Signed 🦷law of Dentistry℅

27 Mar 2024, 16:58 UTC≈1,180 viewsread 7 August 2026

#መጋቢት_19 አንድ_አምላክ_በሆነ_በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ_ስም መጋቢት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች እለት #ከ፸፪ቱ አርድእ_የቅዱስ_ጳውሎስ_ደቀ_መዝሙር_አርስጥቦሎስ ሐዋርያ አረፈ፣ #ቅዱስ_አስከናፍርና የሚስቱ ማርታ የልጆቹ አርቃድዮስና ዮሐንስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ ሆነ፣ #የሰባቱ_ሰማዕታት መታሰቢያቸው ሆነ፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅዱስ_አርስጦቦሎስ_ሐዋርያ መጋቢት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች እለት የሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር አርስጥቦሎስ ሐዋርያ አረፈ። እርሱም ጌታችን ከመረጣቸውና ከመከራው በፊት እንዲሰብኩ ከላካቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእት ውስጥ የተቆጠረ ነው። በሃምሳኛው ቀን በዓልም መንፈስ ቅዱስ በላዮ በወረደ ጊዜ ከሐዋርያት ጋራ ጸጋን…

Signed 🦷law of Dentistry℅

10 Mar 2024, 19:01 UTC825 viewsread 7 August 2026
Photo

እንኳን ለታላቁ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የበረከት ያድርግልን ! ባህሪህን እወቅ በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ። ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ። ሰውዬውም በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ። ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ "ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው። ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው…

Signed 🦷law of Dentistry℅

10 Mar 2024, 14:11 UTC647 viewsread 7 August 2026

👏👏👏👏👏👏👏ቅበላ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቅበላ ቅበላ_ መቼም ቅበላ የሚለው ቃልን ስንሰማ ሁላችንም ጀሮ ላይ አንድ ነገር ያቃጭላል እሱም ፆም ከመግባቱ በፊት የምናደርገው ተግባር ነው። በመሰረቱ ቅበላ ማለት በእንግድነት ለሚመጣው እንግዳ ለእንግዳው የሚመጥነውን ያህል ክብር ለመስጠት አዘጋጅቶና ተዘጋጅቶ መቀበል ነው:: ስለዚህ ለአንድ ነገር ቅበላ ስናደርግ ያንን የምንቀበለውን ነገር በሚመጥን መልኩ መሆን አለበት። ለምሳሌ አንድ መንፈሳዊ መነኩሴ ወደ ቤታችን በእንግድነት ቢመጣ ለመነኩሴው ቅበላ የምናደርግለት እሱን ሊመጥን በሚችል መልኩ ነው የፀሎት ቤት አዘጋጅተን እግሩን አጥበን ጉልበት ስመን መኝታ ክፍሉ ውስጥ ቅዱሳት ስዕላትን…

Signed 🦷law of Dentistry℅

14 Feb 2024, 21:34 UTC729 viewsread 7 August 2026

ህይወትህን በሙሉ ለምድራዊ ነገር አሳልፈህ ከሰጠህ ምድር መቃብርን ትሰጥሃለች፤ ነገር ግን ህይወትህን ለመንግስተ ሰማያት አሳልፈህ ብትሰጥ ግን መንግስተ ሰማያት ዙፋንን ትሰጥሃለች። ምክረ አበው

Signed 🦷law of Dentistry℅

23 Jan 2024, 03:32 UTC877 viewsread 7 August 2026

እንኳን ለአቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል)፣ ለቅዱስ አባ መክሲሞስ፣ ለቅዱስ አባ አርከሌድስ፣ ለቅድስት እምራይስ፣ ለቅድስት ምሕራኤል እንዲኹም ለ"4034"ሰማዕታት (ማኅበራነ ቅዱስ ቂርቆስ) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏 ዳግመኛም ዛሬ ጥር 14 ቀን አባ ስምዖን፣ አባ ዮሐንስ፣ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ (ሙሽራው)፣ ቅዱስ ሙሴ፣ ቅዱስ ፊልጶስ (ከ72 አርድዕት) እንዲኹም ቅድስት ነሣሒት ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏 አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!

Signed 🦷law of Dentistry℅

10 Jan 2024, 18:41 UTC909 viewsread 7 August 2026

"ሰማዕትነት ስር ነው፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ ከዚኽ ስር የሚያቆጠቁጡ ምርጥ ዘሮች ናቸው፡፡ ብዙ ዛፍ የሚያቆጠቁጥበት ስር በለም አፈር ስለሚሸፈን አይታይም፡፡ ከዚያ በሚያቆጠቁጡ ዛፎች ግን ስሩ እንዴት እንደተመቸው ይታወቃል፡፡ ሰማዕታትም በግዙፉ ዓይናችን እንደምን ያለ አክሊል ሽልማት እንደተቀበሉ አይታየንም፡፡ ፍሬያቸው ግን እነርሱን መስለው እነርሱን አኽለው በሚጋደሉ ምርጥ ዘሮች ይታወቃል፡፡ ሰማዕታት አክብሩን ብለው አይናገሩም፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ልብ የሚዘሩት ፍሬ ምእመናንን በፍቅር ያስገድዳል፡፡ እነርሱን እንዲመስሉ ያሳስባል፡፡ ሰማዕታት እንደ ፍቅረኛ ናቸው፡፡ አንድ ሰው የፍቅረኛውን ስም በየአጋጣሚው ያነሣል፡፡ በዓይነ ሕሊናው ያስባል፡፡ በተለ…

Signed 🦷law of Dentistry℅

9 Jan 2024, 19:37 UTC750 viewsread 7 August 2026

#ሰው_ሆይ! በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ የተፈጠርህ መሆንህን አስታውስ። ስለዚህ ስለ ራስህ በተጠየቅህ ጊዜ በሙሉ እምነት "እኔ የእግዚአብሔር አምሳል ነኝ " በማለት ተናገር። አንተ በምድር ላይና ውስጥ ካሉት ሁሉ በላይ ዕውቀትና አንደበት የተሰጠህ የመለኮት ፍጡር ነህ። ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርን የማወቅ የማምለክና ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ የመረዳት ችሎታ ያለህ ፍጥረት ነህ። እስኪ ከፍ ካለው ተራራ፣ ከታላቁ ባህር፣ ከምታበራው ጸሐይና ከምታንጸባርቀው ጨረቃ የምትበልጥ መሆንህን አስብ! አንተ እኮ ስፋት ካለው ምድረ በዳና ከተንጣለለው ሜዳ እንዲሁም በምድር ላይ ያለውን ኃይል ሁሉ ከሚያጠፋው አቶም ትበልጣለህ። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን እነዚህ ሁሉ ያልፋ…

Signed 🦷law of Dentistry℅

7 Jan 2024, 14:35 UTC670 viewsread 7 August 2026

"ዮም በርህ ሠረቀ ለነ፤ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ማኀጸነ ድንግል ጾሮ፤ እንዘ አምላክ ውእቱ ኀደረ ወተገምረ፡፡ ➦ ዛሬ ብርሃን ወጣ፤ ሰማይና ምድር የማይችለውን የድንግል ማኅፀን ተሸከመው፤ አምላክ ሲሆን በማኅፀን አደረ፡፡" ቅዱስ ያሬድ እንኳን አደረሳችሁ! #ዲ ን እሱባለው✍(ሥሙር) 🍀🍀🍀 👉የራማው ልዑል ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም! ቤተሰብ ይሁኑ በቴሌግራም ቻናላችን Join👇 https://t.me/+VgSv2n8UfePFOYVr @DNEsuba @DNEsuba @DNEsuba @DNEsuba @DNEsuba @DNEsuba አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ 👇 ለማግኘት // 👇 @DNEsuba @DNEsuba @DNEsuba

Signed 🦷law of Dentistry℅

23 Dec 2023, 21:45 UTC739 viewsread 7 August 2026

ለሥጋም ለነፍስም የማይጠቅም መልካም ሐሳብ የለም። እንዲሁ በሥጋም በነፍስም ጉዳትን የማያመጣ ክፉ ሐሳብም የለም። ሐሳብ ሲቀደስ ንግግርና ተግባርም ይቀደሳሉ። ሐሳብ ሲረክስ ደግሞ ንግግርና ተግባርም ይረክሳሉ። ሰው ልዑል ኅሊና ሲኖረው በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል። ትምክህቱም፣ ደስታውም እግዚአብሔር ይሆናል። በሥጋዊ ጥቅም የማይታለል፣ ሥጋዊ መከራን የማይሰቀቅ፣ ለእውነት ያደላ ንጹሕና ልዑል ኅሊና ሊኖረን ይገባል። @DNESUBA

Signed 🦷law of Dentistry℅

Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @DNEsuba. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️” (@DNEsuba), 649 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/DNEsuba.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV ¡ JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.