24 May 2026, 18:49 UTC196 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @FE_SS_11th_2018
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። የሰ/ት/ቤታችንን ዓመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ አቡቀለምሲስ ቤተ-መጽሐፍ የመጽሐፍ ማሰባሠብ ዘመቻ እያደረገ ይገኛል። በመሆኑም ለእናት ፍቁረ እግዚእ የልደት በዓል የሚሆን ስጦታ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹዕ ነዉ በሚለዉ አምላካዊ ቃል መሠረት ሁላችንም በምንችለዉ አቅም አንዳንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ በማበርከት የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በአምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ስም እናሳስባለን።
ትምህርት ክፍሉ!!!
Signed Tesfaye.M
24 May 2026, 18:49 UTC185 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @FE_SS_11th_2018Photo
Photo, posted without a caption
Signed Tesfaye.M
11 May 2026, 15:42 UTC198 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @Fikureegzi4Photo
እንኳን ለፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼
የጸሎት እና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር
የደ/ነ/ቅ/ዮሐንስና መ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤ/ክ የፍቁረ እግዚእ ሰ/ት/ቤታችን 58ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ የጸሎትና የምስረታ በዓል የመክፈቻ መርሐ ግብር ።
🗓 ማክሰኞ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም
⏰ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
⛪️በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
"ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይፃፍ የሚፈጠርም ሕዝብ ለእግዚአብሔር እልል ይላል" መዝ 101 ÷18
Signed Tesfaye.M
18 Mar 2026, 18:19 UTC267 viewsread 29 August 2026 Photo
1 ቀን ቀረው
ጉባኤ ገብርኄር
ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ።
ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው ::
ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ…
Signed Tesfaye.M
15 Mar 2026, 17:51 UTC262 viewsread 29 August 2026 Video
3 ቀን ቀረው
ጉባኤ ገብርኄር
ሰላም እንደምን ቆያችሁ ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ረዳትነት በተለያዩ የሰንበት ት/ቤታችን አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ እና የተጣለብንን ኃላፊነቶች በመወጣት የዓመቱን ግማሽ የአገልግሎት ጊዜ አሳልፈን በዓብይ ጾም አጋማሽ ላይ እንገኛለን ።
ይህ የጾም ጊዜ ከወትሮው ጊዜ በላይ በረከትን ከእግዚአብሔር ለመቀበል የምንተጋበት በመንፈሳዊ ህይወታችን ለመበርታት የምንጥርበት ነው ::
ይህንንም በማገናዘብ መንፈሳዊ ህይወታችን ከአገልግሎታችን ጋር እንዲተሳሰር ለሁለተኛ ጊዜ በዐብይ ጾም እኩሌታ ነገረ ምጽዓቱ በሚታሰብበት በደብረዘይት ሳምንት "ጉባኤ ገብር ኄር" ( ታመኝ በጎ…
Signed ደቀ ዮሐንስ
16 Jan 2026, 10:11 UTC287 views2 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @Fikureegzi4Video
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣
ታሪክ ተሰራ
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት ህንጻ።
🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ
በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
❤2
Signed ደቀ ዮሐንስ
15 Jan 2026, 18:12 UTC306 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @FE_SS_10th_2018
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🤚
የተከበራችሁ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች
እንዴት ከረማችሁ ።
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ፤ እያልን እንደሚታወቀው የሰንበት ትምህርት ቤታችን የህንፃ የምርቃት ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች አየተገፋ ዛሬ ላይ ብንደርስም የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ምርቃት መርሐግብሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 9/2018 ዓ.ም ከ2:30 እንደሚካሄድ ማህበራዊ ገፆቻችን ላይ ያጋራንሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤታችን የአባላትት ግሩኘ ላይ የሌላችሁ አባላት ከታች ባሉት ሊንኮች ላይ
@samri2332
@Abite04
@Belovedoone
hi ብላችሁ በመላክ የግሩኙ አባል ይሁኑ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ እንዲ…
Signed ደቀ ዮሐንስ
15 Jan 2026, 13:21 UTC242 viewsread 29 August 2026 Forwarded from @Fikureegzi4Photo
📣 እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ 📣
ታሪክ ተሰራ
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚወሳ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት መማሪያ ህንጻ።
🗓 ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ
በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
👉 ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ለመገኘት ቀጠርዎን ከወዲሁ ያስተካክሉ።
Signed ደቀ ዮሐንስ
7 Jan 2026, 00:01 UTC210 views5 reactionsread 29 August 2026 Forwarded from @FE_SS_11th_2018
" ናሁ ሰላም ወናሁ ሰናይ
ንጉሥ ጸባኦት ዘላእላይ
ዮም ተወልደ አምላከ አዶናይ
ወሀደረ በጎል ውስተ ቤተ ነዳይ፤
እነሆ ሰላም እነሆ መልካም
የላይ የጸባኦት ንጉሥ የአርያም
ጌታ ተወለደ መድኃኔ አለም
በድሆቹ ቤት በከብቶቹ ግርግም "
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
የተዋረድነውን ሊያከብረን የወደቅነውን ሊያነሳን የአምላክ ልጅ ሊያደርገን እርሱ የሰው ልጅ ሆነ፤
ጠላትቹ ሳለን ወንድሞቹ አደረገን በትህትናው ከፍታን አደለን
እስመ በትህትና ይትረከብ ልእልና ነውና ብሂሉ
ለታላቅ ብቻ ሳይሆን ለታናሽም ዝቅ በሉ
ሰው ሊያደርገን ሰው ሆኗልና በኃጥያት ከወደቅንበት በቸርነቱ አንስቶ ለንስሀ አብቅቶ አዲሱን ሰውነት ያልብሰን🙏🙏
(ይህንን መልዕክት የላከውን ገብ…
❤5
Signed Tesfaye.M
8 Dec 2025, 07:39 UTC293 viewsread 29 August 2026 Photo
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ !
ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ10ኛ ክፍል 2 በመውጣት ተማሪ ብሌን ተፈራ 82% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
Signed ደቀ ዮሐንስ
8 Dec 2025, 07:39 UTC237 viewsread 29 August 2026 Photo
እይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ
ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3በመውጣት ተማሪ በላይ በፋቃዱ 85% ያስመዘገበ የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
Signed ደቀ ዮሐንስ
8 Dec 2025, 07:39 UTC172 viewsread 29 August 2026 Photo
ዕይንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቀ !
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ
ወድ የተከታታይ ትምህርት ተማሪዎችና ተማሪዎ ቤተሰቦች በ2017ዓ/ም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2017ዓ/ም በሥርዓተ ትምህርቱ መሠረት ተምረው በተሠጠው የምዘና ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ከ8ተኛ ክፍል 3 በመውጣት ተማሪ ፍሲካ ፍ/ኢየሱስ 85% ያስመዘገበች የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 9 ክፋል ተማሪ
Signed ደቀ ዮሐንስ
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @weldenegorguad. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.