🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴 📚#በእንተ_ፍልሰታ_ለማርያም#📚 #ቅዳሴ_ማርያም #አባ_ሕርያቆስ_ስለ_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ይ.ዲ. ውስተ ጽባሕ ነጽሩ ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ ይበል። ሐተታ ምሥራቅ ማኅደረ እግዚአብሔር ምዕራብ ማኅደረ ዲያብሎስ መሆኑን መናገር ነው። አንድም በምሥራቃዊ ሕገ ወንጌል እመኑ። አንድም ምሥራቃውያን ሰብአ ሰገል ባመኑበት በወንጌል እመኑ። አንድም የጌታን ነገረ ምጽአቱን አስቡ። ወውእተ አሚረ ይቀውማ እገሪሁ ለእግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት እንተ መንገለ ጽባሒሃ ለኢየሩሳሌም እንዲል አንድም ውስተ ጽባሕ ነጽሩ ወደ እመቤታችን ተመልከቱ። ምሥራቅ ዕፁት ይላታልና። አንድም ወደ ቤተ ክርስቲያን ተመልከቱ። ይኸውም በከንቱ አይደለም…

Channel
ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት
@wuludeyared
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
6,019subscribers
-32 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001170431727 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @wuludeyared |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/wuludeyared |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Sept 2026, 16:37 | 6,019 | -3 |
| 27 Aug 2026, 03:13 | 6,022 | -6 |
| 24 Aug 2026, 04:26 | 6,028 | -15 |
| 20 Aug 2026, 04:54 | 6,043 | +4 |
| 16 Aug 2026, 20:09 | 6,039 | -7 |
| 13 Aug 2026, 02:04 | 6,046 | +5 |
| 9 Aug 2026, 16:38 | 6,041 | -9 |
| 7 Aug 2026, 03:25 | 6,050 | -1 |
| 6 Aug 2026, 14:00 | 6,051 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:53 | 6,051 | first reading |
Engagement
37 posts held, back to 27 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 9 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 8.77%
- avg views ÷ 6,019 subscribers
- Avg views / post
- 528
- 20 posts measured
- Reaction rate
- 1.35%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 20
- of 37 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 18 of 20 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 12 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 37 (27 July 2026 – 12 August 2026) |
| Views total | 10,561 |
| Reactions total | 137 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 12 Aug 2026, 03:35 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Reaction mix
276 reactions across 34 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 64.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🙏 | 178 | 64.5% | |
| 🥰 | 88 | 31.9% | |
| 👍 | 5 | 1.81% | |
| 🕊 | 5 | 1.81% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 34 of the 37 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 276 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 37 most recent posts we hold, published 27 July 2026 to 12 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 እንኳን #ጌታችን_ሰባት አጋንንትን ከእርሷ ላወጣላት #ከ36_ቅዱሳት_አንስት አንዷ ለሆነችው ለእናታች #ለቅድስት_መግደላዊት_ማርያም_ለዕረፍት በዐል መታሰቢያና #ከቂሳርያና_ከቀጰዶቅያ አገር ለሆነች ለከበረች #ለቅድስት_ኢየሉጣ ሰማዕትነት ለተቀበለችበት ለዕረፍቷ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪም በዚህች ዕለት ከሚታሰበው፦ #ከአባ_ሲኖዳ_ረድእ ከቅዱስ አባት #ከአባ_ዊፃ ዕረፍት እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
🙏3
ወጽአ እምኔኪ ፍሬ ሕይወት፡፡ ወደ ምሥጢር ሄዶ ፍሬ ሕይወት አለ ፍሬ ሕይወት ጌታ ካንች ተወለደ፡፡ አንቲ ውእቱ መዝገብ ዘተሣየጠ ዮሴፍ ወረከበ በውስቴታ ባሕርየ ዕንቈ ክቡረ ዮሴፍ እየጠፋ የከበረብሽ ድልብ አንቺ ነሽ፡፡ አንድም ገበያ ወጥቶ እንደ ተቆለፈች ሣጥን ከነመክፈቻዋ ገዝቶ ወስዶ ቢከፍታት ዕንቁን አግኝቶባታል ሣጥን የመቤታችን መቈለፊያው የማኅተመ ድንግልናዋ ዕንቊ የጌታ ምሳሌ ወልድ ይትሜሰል በዕንቈ ባሕርይ ሥጋሓ በሥጋሁ ወብርሃና በመለኮቱ እንዲል፡፡ አንድም አረጋዊ ዮሴፍ በትሩፋተ ደሙ የዋጀሽ ዕንቊ ጌታን ያገኘብሽ ሣጥን አንች ነሽ። ዘውዕቱ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ ይኸውም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ተፀውረ በከርሥኪ ወወ…
🥰5
አንቲ ውእቱ ገራህት ዘኢተዘርዓ ውስቴታ ዘርዕ፡፡ ዘር ያልወደቀባት ገበሬ ያልጣረባት ያልጋረባት ለታብቊል (ታብቅል) ባለው ቃል ከልምላሜ ከጽጌ ከፍሬ የተገኘች ገራህተ ሠሉስ አንች ነሽ፡፡ አንድም ገራህተ ሙሴ አንች ነሽ ሙሴ ከባለሟልነቱ የተነሳ ባይህ እወዳለሁ አለው አልቦ ዘይሬኢ ገጽየ ወየሐዩ አሐተ ሰዓተ እምዘሕይወቱ በዲበ ምድር። የኔን ፊት ዐይቶ አንድ ሰዓት መቆም መቆየት የሚቻለው የለም አለው ካላየሁማ ለምን ባለሟልህ ተባልሁ አለው ገጽየሰ ኢያስተርኢ ለከ ወድኅሬየሰ ሬኢ ብሎታል፡፡ ዘር ካልወደቀባት ምድር የበቀለ ስንዴ አምጥተህ ብትሠዋልኝ እታይሃለሁ አለው። ለጊዜው ሙሴ ማለት የዋሕ ማለት ነውና በራዕይ ሲባክን አድሯል፤ ፍጻሜው ግን በዘር ከተወለደች ከ…
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴 📚#በእንተ_ፍልሰታ_ለማርያም#📚 #ቅዳሴ_ማርያም #አባ_ሕርያቆስ_ስለ_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት ። አበው ቀደምት ያለውን ይተረትራል። አመ ተሰደ ሲል ነው። አመ ይትበሃሎ ለሰይጣን አመ ይወፅኡ እስራኤል እምግብጽ እንዲል። አዳም ከገነት በወጣ ጊዜ ተስፋው አንቺ ነሽ ታሪክ ይህስ እንደምን ነው ቢሉ ጌታ አዳምን ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ ከአምስተኛ ባሕርየ ነፍስ ፈጥሮ በልጅነት አክብሮ በገነት አኖረው ሰባቱን ዓመት በሕግ ጸንቶ አትብላ ያለውን ዕፀ በለስ ሳይበላ ጠብቆ ኖረ ከዚያ በኋላ አትብላ ያለውን ዕፀ በለስን በላ ሕጉንም አፈረሰ። እንግዲህ ወዲህ በዚህ ቦታ መኖር አይ…
🥰1
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 እንኳን #ለቅዱስ_አባ_አብርሐም_ገዳማዊ፣ #ለቅድስት_ማርያ_እህቱ፣ #ለቅዱስ_ዮሐንስ_ጻድቅዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪም በዚህች ቀን ከሚታሰቡ፡ ከከበሩ #ከአባ_ፊልጶስ_ዘደብረ_ቢዘን እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
🙏2
✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨ ልጅነት ናፈቀኝ ልጅ መሆን ናፈቀኝ ከደጅሽ እንዳልርቅ፥ እንዳሻኝ እንድሆን በፊትሽ ልቦርቅ፤ ነጠላ አጣጥዬ መሬት እየጠረግሁ፥ ሮጬ ሮጬ ከመቅደሱ ፊት ገጽ ደርሼ እንደቆምሁ፤አሐዱ አብ ቅዱስ ሲባል በፍርሃት፥የእግዚአብሔርን መውረድ በውስጤ እያሰብኩት፤ በፍጹም ፍርሃት በፍጹምም ፍቅር በፊትሽ የቆምኩበት፥ ልጅነት ናፈቀኝ ድጋሚ ቢመጣ በሚል ተመኘሁት፤ ቁርባኔን ቆርቤ እመቅደሱ መሃል ጢቢኛ ስበላ፥ በፍቅርሽ ታሥሬ ሕግጋትን ስጥስ ከልጆች ስጣላ፤ ልጅ መሆን ናፈቀኝ ከደጅሽ እንድቆም እንድትባርኪኝ፥ ፍልሰታ ደረሰች ብዬ እንድደሰት እንደምትናፍቂኝ፤ ወጣትነት አሥሮኝ ከደጅሽ ባልቆምም፥ በጉልምስናዬ ለቅዳሴ ሮጬ አሐዱን ባልቀድምም…
🥰10🙏5👍1
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 እንኳን #ከዳዊት_ዘር_ለሆነ ለአካዝ ልጅ ንስሐ በመግባቱ በዕድሜው ላይ 15 ዓመት ለተጨመረለት #ለንጉሥ_ቅዱስ_ሕዝቅያስና እንደ በግ የጸጉር ልብስ ለብሶ በበረሃ ለሚኖር ሰማዕቱ #ቅዱስ_መርምኅናምን ላሳመነና እህቱን ሣራንም ከለምፅዋ ላነፃት ለአባታችን #አባ_ማቴዎስ_ለዕረፍታቸው_በዐል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪም በዚህች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበሩ #ዳዊትና_ወንድሞቹ እና ከግብፅ ደቡብ ስንካር ከሚባል አገር በሰማዕትነት ከዐረፈ #ከቅዱስ_ፊልጶስ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
🙏6
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴 📚#በእንተ_ፍልሰታ_ለማርያም#📚 #ቅዳሴ_ማርያም #አባ_ሕርያቆስ_ስለ_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ። መጽሐፍ ምሥጢርን ከምሥጢር አያይዞ መናገር ልማዱ ነው። አባቷ ዳዊት ለንጉሠ ሰማይ ወምድር ለእግዚአብሔር ምሥጋና ላቅርብ ባለ ጊዜ ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ብሎ እንደተናገረ ከዚህም አባ ሕርያቆስም ለንግሥተ ሰማይ ወምድር ለእመቤታችን ምሥጋና ላቅርብ ባለ ጊዜ ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ብሎ ተናገረ ወአነ አየድዕ ማንሻ፡፡ አንድም በዳዊት አድሮ የተናገረ መንፈስ ቅዱስ በአባ ሕርያቆስም አድሮ ተናገረ፡፡ ልሕኵት ልቦናዬ በመንፈስ ቅዱስ እሳትነት ፈላ፤ ፈላና በጎ …
🥰4🙏1
🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 እንኳን #በገድል_ለተጠመዱ ስልሳ ክንድ የድንጋይ ምሰሶ ላይ ወጥተው በዚያም ሳይቀመጡ ቆመው እያስተማሩና እየጸለዩ #ለ42_ዓመታት ለተጋደሉ ለታላቁ አባት #ለአባ_ስምዖን_ዘዓምድ_ሶርያዊ ለዕረፍት በዐልና ከመንግሥት ወገን ለሆነች #ለቅድስት_ሶፍያ_ዘሮምና_ለሦስት_ሴት_ደናግል ልጆቿ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው በዓል በሰላም አደረሰን። እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳኑ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
🙏7
🌿🌿🌿🍁🌿🍁✨✨✨ ድሮኮ ፍልሰታን አልወዳትም ነበር!!! ክረምት ክረምት ጓደኛዬ አቤል ፍስለታ ሲል እሰማዋለሁ።ምን እንደሆን ግን አላቅም።ህፃን እያለን የቦይ ውሀ ስንገድብ፤ካፊያ ውስጥ ቢራቢሮ ስናባርር፤አኩኩሉ ስንጫወት ቆይተን ልክ 5ሰአት ሲል ተነስቶ ፍስለታ ሄዳለሁ ይለኛል። ድንገት እየመጣች አባሮሼን ምታበላሸው፤ እቃቃዬን ምትበትነው፤ብቻዬን ምታስውለኝ ፍስለታ ማናት?? እላለሁ።የሚነግረኝ የለም።ብቻ እነ አቤል ተሰብስበው ፍስለታ እያሉ ሲሄዱ፤ነጠላ ለብሰው ሄደው አፋቸውን ሸፍነው ሲመለሱ፤ከዛ በኋላ አንጫወትም ሲሉ ይከፋኛል።ብቻዬን የሆንኩ ያህል ይሰማኛል።አንድ ቀን ታድያ ቢመረኝ እናቴ ጋ ሂጄ እንባ እየቀረረኝ... ፍስለታ ሄዳለሁ...አልኳት ያው ከጓደኛ…
🙏20🥰3
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴 📚#በእንተ_ፍልሰታ_ለማርያም#📚 #ቅዳሴ_ማርያም #አባ_ሕርያቆስ_ስለ_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ኮነ ሰብአ ወኵሉ ሕገ ሰብአ ፈጸመ እንበለ ኃጢአት ባሕቲታ። ሰው ሆነ። ከብቻዋ ከኃጢአት በቀር የሰውን ሥራ ሁሉ ፈጸመ ማለት ፈጻሜ ሕግ ተባለ። ሐተታ ይህስ ወዳጆቹ ጻድቃንስ እንኳ አበዊነሰ መልዕልተ ሕግ እሙንቱ ይላቸዋል ብሎ ሠራዔ ሕግ ተባለ። እስመ ሐጋጌ ብሉይ ወሐዲስ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲል። አንድም በየጥቂቱ አደገ። ወተምሕረ ሕገ ዕብራውያን ፊደለ ዕብራውያንን ተማረ። ታሪክ እመቤታችን ወስዳ ከተማሪ ቤት ከመምህር ዘንድ ሰጠችው አሌፍ በል አለው። አሌፍ አለ ቤት በል አለው ምንት ውእቱ ትርጓሜሁ ለአሌፍ፤ …
🥰3
Showing the 12 most recent of 37 posts we hold for @wuludeyared. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@beteafework · 55,483
Telegram ranks this channel #39 of 83 here — alongside 82 others — read 23 August 2026
@zikirekdusn · 52,069
Telegram ranks this channel #60 of 89 here — alongside 88 others — read 24 August 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት” (@wuludeyared), 6,019 subscribers as measured 1 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wuludeyared.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.