1 Jul 2023, 02:46 UTC≈1,240,000 views25,880 reactionsread 23 September 2026 የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ 4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ 2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ 1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ 700,000 ብር
5ኛ ዕጣ 350,000 ብር
6ኛ ዕጣ 250,000 ብር
7ኛዕጣ 1…
👍15,200❤5,930👎4,750
Signed Ethio National Lottery
30 Jun 2023, 08:49 UTC≈1,160,000 views4,546 reactionsread 23 September 2026 ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
👍2,610❤1,030👎906
Signed Ethio National Lottery
30 Jun 2023, 07:09 UTC≈1,100,000 views2,212 reactionsread 23 September 2026 የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል
በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
👍1,170❤639👎403
Signed Ethio National Lottery
27 Jun 2023, 06:31 UTC≈1,060,000 views2,866 reactionsread 23 September 2026 የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000
በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000
በ5ኛ እጣ -------- 250,000
እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
አሁኑኑ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
👍1,300❤1,080👎486
Signed Ethio National Lottery
26 Jun 2023, 06:54 UTC≈937,000 views1,454 reactionsread 23 September 2026 የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
👍899❤294👎261
Signed Ethio National Lottery
23 Jun 2023, 12:01 UTC≈886,000 views1,620 reactionsread 23 September 2026 Video
ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ
👍992❤329👎299
Signed Ethio National Lottery
23 Jun 2023, 11:27 UTC≈801,000 views935 reactionsread 23 September 2026 Video
የአድማስ ሎተሪ አሸናፊዎች
👍581❤198👎156
Signed Ethio National Lottery
22 Jun 2023, 17:29 UTC≈744,000 views1,656 reactionsread 23 September 2026 Photo
Regular 1688 sene 15/2015
👍1,020❤393👎243
Signed Ethio National Lottery
19 Jun 2023, 06:26 UTC≈659,000 views1,752 reactionsread 23 September 2026 Photo
ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡
👍1,220❤380👎152
Signed Ethio National Lottery
16 Jun 2023, 06:41 UTC≈588,000 views1,051 reactionsread 23 September 2026 Photo
የመንግስት ሰራተኛዋ…….
ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡
👍706❤226👎119
Signed Ethio National Lottery
15 Jun 2023, 07:56 UTC≈532,000 views1,049 reactionsread 23 September 2026 Photo
ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡
👍619❤255👎175
Signed Ethio National Lottery
9 Jun 2023, 11:47 UTC≈673,000 views1,003 reactionsread 23 September 2026 Photo
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡
👍671❤213👎119
Signed Ethio National Lottery
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @national_lottery. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.