2 Sept 2026, 16:44 UTC≈1,500 views12 reactionsread 3 September 2026 Photo
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በተለያዮ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ሰጠ
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ነሃሴ 27 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን እና አቅጣጫ ሰጥቷል።
በዚሁ መሰረት፡-
1. ጉባኤው ዶክተር ጸጋየ ብርሃኔን የፌደራል ተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ሃላፊ ሆነው እንዲሰሩ ሹመት ሰጥቷል፡፡
2. በአንድ የዲሲፕሊን መዝገብ ክስ የቀረበባቸው ሁለት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ለቀረበባቸው ክስ መልስ እንዲሰጡ ሲል ወስኗል፡፡
3. የጡረታ መውጫ እድሜያቸው በመድረሱ በጡረታ ለመሰናበት ጥያቄ ያቀረቡ አንድ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በጡረታ እንዲሰናበቱ ወስኗል፡፡
4. ከዳኞች የመኖሪያ …
👍9❤3
1 Sept 2026, 18:37 UTC≈2,850 views15 reactionsread 3 September 2026 Photo
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ
ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የአምስት ዓመት (2019–2023 ዓ.ም) ስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ የፍርድ ቤቱ የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና የቡድን መሪዎች ውይይት አካሂደዋል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ድሪባ ፈዬራ መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፤ የቀጣይ አምስት ዓመታት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ በተለያዩ የዝግጅት ምዕራፎች አልፎ ከአብይ ኮሚቴው ጋር ውይይት ተደርጎበት አሁን ደግሞ ከዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ተጨማሪ ግብዓት እንዲሰበሰብበት መቅረቡን አስረድተዋል።
ከዚህ ቀ…
❤15
29 Aug 2026, 18:01 UTC≈5,100 views24 reactionsread 3 September 2026 Photo
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ
ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።
በመድረኩ በመሰረታዊ የሠራተኞች መብቶችና ግዴታዎች፣ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሥልጣንና ኃላፊነት እንዲሁም በልዩ ልዩ የሕግ ማዕቀፎችና ድንጋጌዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አሮን ደጎል ተሰጥቷል።
በቀረበው ስልጠና …
❤24
28 Aug 2026, 18:26 UTC≈5,120 views19 reactionsread 3 September 2026 Photo
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ
ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።
መድረኩን በንግግር የከፈቱት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ዳኛ አበበ ሰለሞን እንደገለጹት፤ መድረኩ በፍርድ ቤቱ የተመዘገቡ ስኬቶችንና መልካም ውጤቶችን በመገምገም የተጀመሩ ዘላቂ የለውጥ ጥረቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል መሆኑን ገልጸው፣ ሥራዎች ከቁጥራዊ መግለጫ ባሻገር የሚጨበጥ ውጤት የሚያስገኙ ሊሆኑ እንደሚገባ…
❤19
28 Aug 2026, 18:06 UTC≈3,690 views13 reactionsread 3 September 2026 የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሳባ ውሳኔ የሰጠባቸው መዝገቦች ዝርዝር
ተ.ቁ መ, ቁ. የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልገውም
1. 6416/14 "
2. 7151/14 "
3. 7627/15 "
4. 7813/15 "
5. 7814/15 "
6. 7920/15 "
7. 8166/16 "
8. 8271/16 "
9. 8287/16 "
10. 8370/16 "
11. 8390/16 "
12. 8585/16 "
13. 8761/16 "
14. 8771/16 "
15. 8782/16 "
16. 8804/16 "
17. 8859/16 "
18. 8876/16 "
19. 8880/16 "
20. 8881/16 "
21. 8890…
❤13
28 Aug 2026, 18:04 UTC≈3,590 views4 reactionsread 2 September 2026 አጣሪ ጉባዔው በ119 የአቤቱታ መዛግብት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ፣ እና አቅጣጫ ሰጠ።
የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሕግ ተመራማሪዎች እና በሁለቱ ንዑስ አጣሪ ጉባዔዎች ቅድመ ማጣራት ተደርጎባቸው ለውሳኔ ከቀረቡለት ሕገ መንግሥታዊ የትርጉም አቤቱታዎች እና የአቤቱታ ማስፈቀጃ ጥያቄዎች መካከል 119 በሚሆኑት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ሰጥቷል።
ጉባዔው ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ባደረገው ስብሰባ ከተወያየባቸው 119 አቤቱታዎች መካከል በቁጥር 69 በሚሆኑ የትርጉም አቤቱታዎች ላይ ሕገ መንግሥታዊ ጥሰት አልተፈፀመባቸውም በሚል እንዲዘጉ ወስኗል።
በሌላ በኩል አንድ አ…
❤4
27 Aug 2026, 17:32 UTC≈4,150 views19 reactionsread 1 September 2026 Photo
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ድሪባ ፈዬራ መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት፣ የምክክር መድረኩ ዋና ዓላማ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሚመሩበትን ስትራቴጂክ ዕቅድ ዳኞች ተወያይተውበት፣ ገንቢ ግብዓቶችን በማሰባሰብና ሰነዱን በማዳበር ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስ…
❤16👍3
26 Aug 2026, 14:27 UTC≈9,690 views14 reactionsread 29 August 2026 Photo
እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በቋሚ ቅጥር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ
👉ዌብ ሳይት ↠ https://www.fsc.gov.et/
👉ፌስቡክ ↠ https://web.facebook.com/FSCEthiopia
👉ትዊተር (ኤክስ) ↠ https://x.com/federalsupreme1
👉ሊንክድኢን ↠ https://tinyurl.com/supereme-court-of-ethiopia
👉ቴሌግራም ↠ https://t.me/fscethiopiaPR
👉ዋትስአፕ ↠ https://tinyurl.com/fsc…
❤12👍2
25 Aug 2026, 04:50 UTC≈4,600 views17 reactionsread 29 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ501ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል አደረሳችሁ።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መልካም የመውሊድ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
❤14👏3
24 Aug 2026, 08:21 UTC≈5,960 views16 reactionsread 29 August 2026 Photo
የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ
ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም (የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በመደገፍ፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።
በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ክቡራን ዳኞች እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል አሻራቸውን አኑረዋል።
❤12👍4
15 Aug 2026, 07:57 UTC≈9,430 views124 reactionsread 28 August 2026 Photo
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት ክቡር ዳኛ ተመሰገን ወንድምአገኝ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 09/2018 ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
በዳኛ ተመስገን ወንድምአገኝ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
😢97❤27
11 Aug 2026, 05:15 UTC≈10,300 views39 reactionsread 28 August 2026 Photo
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን፣ አዲሱ አሰራር በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተጀመረውን የዲጂታላይዜሽን ስራ ወደ ክልል ማዕከላት የማስፋት አካል ነው።
ማዕከሉ በአካል መገኘት ሳይያስፈ…
❤27👍12
Showing the 12 most recent of 23 posts we hold for @fscethiopiaPR. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.