6 Aug 2026, 16:27 UTC485 viewsread 7 August 2026 ካሳቫ፡- ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ድብቅ ወርቅ
ካሳቫ (Cassava) ከቁልቋል (Euphorbiaceae) ቤተሰብ የሚመደብ ሲሆን ከ200 በላይ ዝርያዎች አሉት፡፡ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቱጋል ነጋዴዎች አማካኝነት ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንዲሁም በ18ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ደግሞ ወደ ምስራቅ አፍሪካ እንደገባ መዛግብት ያመለክታሉ፡፡
ካሳቫ ማዳበሪያ የማይፈልግ፣ ወፍና ተባይ፣ ጦጣና ዝንጀሮ የማይበላው፣ መሬት ውስጥ ሁለት ዓመታት ቢቆይ የማይበላሽ፣ ብዙ እንክብካቤ የማያስፈልገው፣ በተመናመነና በአሲዳማ መሬት እንኳ ከፍተኛ ምርት መስጠት የሚችል፣ ከፍተኛ ድርቅ/ኢሊኖን የመቋቋም አቅም እና አስደናቂ ተፈጥሯዊ ብቃት ያለው "የጽናት ሰብል" በመባል የሚታወቅ …
Signed Hailu M.1
6 Aug 2026, 16:27 UTC462 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Hailu M.1
6 Aug 2026, 05:50 UTC686 views7 reactionsread 7 August 2026 የኅብረት ሥራ ማህበራት (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፬፻፲፮/፪ሺ፲፰ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦
የአባልነት እና የተቋማት አደረጃጀት፦ አባልነት ለግለሰቦች፣ ለመሰረታዊ ማህበራት፣ ዩኒየኖች፣ ፌዴሬሽኖች እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ተቋማት (መንግስታዊ ያልሆኑ አገልግሎት ሰጪ ወይም አምራች ድርጅቶች) ክፍት ተደርጓል።
የማህበራት መቀላቀል (Merger)፦ ተበታትነው የሚገኙና ዝቅተኛ ካፒታል ያላቸው ማህበራት የካፒታልና የገበያ ተወዳዳሪነት አቅማቸውን ለማሳደግ ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ሌሎች ማህበራት ጋር መቀላቀል ይችላሉ።
የስራ ክልል እና ቅርንጫፍ መክፈት፦ ማህበራት በመተዳደሪያ ደንባቸው የተወሰነ የስራ ክልል የሚኖራቸው ሲሆን፣ አግባብ ባለው ባለስልጣን…
👏7
Signed Hailu M.1
6 Aug 2026, 05:49 UTC574 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Hailu M.1
5 Aug 2026, 06:59 UTC585 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @StandardInsurancesharecompanyPhoto
📍አድራሻ: አራዳ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ክዊን ኤልዛቤት ሁለተኛ መንገድ፣ ከሕንድ ትምህርት ቤት ጎን
📞 0111264857
ቅርንጫፎቻችን
📍አብይ ቅርንጫፍ |📍 ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ |📍 ሰሚት ቅርንጫፍ |📍 ቡልጋሪያ ማዞሪያ ቅርንጫፍ
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመከተል ቤተሰብ ይሁኑ!
Website | Telegram | YouTube | TikTok | LinkedIn | Facebook | Instagram | TikTok | X
እምነታችሁ፤ ጥራታችን!
❤3
Signed Hailu 2
3 Aug 2026, 09:32 UTC792 viewsread 7 August 2026 VACANCY ANNOUNCEMENT
Awra Amba Microfinance Institution S.C
Date: August 4, 2026Awra Amba Microfinance Institution S.C is a dynamic and fast-growing Microfinance Institution dedicated to improving the livelihoods of individuals and businesses through innovative, inclusive, and sustainable financial services. As part of our continued expansion and commitment to excellence, we invite qualified, competent, and passio…
Signed Hailu M.1
3 Aug 2026, 09:32 UTC927 views3 reactionsread 7 August 2026 9.Junior Cashier / TellerQuantity: 4Education: Diploma/BA in Accounting, Banking & Finance (GPA > 3.00)Experience: None requiredSkills: Counterfeit detection, teller module in CBS, cash balancingResponsibilities: Process deposits/withdrawals, balance vault/till, adhere to cash policiesDuty Station: Bahir Dar & Addis AbabaSalary: Degree – 13,000 + allowance; Diploma – 11,000 + allowanceApplication GuidelinesEmployment…
❤3
Signed Hailu M.1
3 Aug 2026, 09:31 UTC760 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤3
Signed Hailu M.1
31 Jul 2026, 10:20 UTC947 views0 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @StandardInsurancesharecompanyPhoto
Standard Insurance S.C. was honored to receive recognition from Ethio-Re during its 10th Anniversary Celebration, in appreciation of the strong partnership and collaboration shared with Ethiopia's insurance industry over the past decade.
The recognition was presented during the Closing Gala Dinner held at the Hilton Hotel, Addis Ababa, reaffirming our commitment to building a stronger, more resilient insurance sector…
Signed Hailu 2
30 Jul 2026, 09:25 UTC≈1,420 views3 reactionsread 7 August 2026 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከፍተኛ የዓረቦን ገቢ መሰብሰባቸው ታወቀ
ጸሐፊ: ዳዊት ታደ | ቀን: July 29, 2026
የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዓመታዊ የዓረቦን ገቢያቸውን በማሳደግ፤ ዘንድሮም ከ13.3 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ያለው አፈጻጸም አስመዝግበዋል። ምንም እንኳ ገቢያቸው በውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲታይና እንደ ኬንያ ካሉ አገሮች ጋር ሲወዳደር አነስተኛ ቢሆንም፤ ዓመታዊ የዓረቦን ገቢያቸው በብር ሲቀመጥ እያደገ መምጣቱን ቀጥለዋል። በ2018 የሒሳብ ዓመት የመጀመሪያ ደረጃ የዓረቦን ገቢያቸውን የሚያሳዩ መረጃዎች፤ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከ54.3 ቢሊዮን ብር በላይ የዓረቦን ገቢ ሰብስበዋል። የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ውስጥ እየተ…
❤3
Signed Hailu M.1
30 Jul 2026, 09:25 UTC≈1,200 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Hailu M.1
30 Jul 2026, 09:06 UTC≈1,100 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡
ብድሩ በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚቀርብ ነው።
ለዝቅተኛ ወለድ የብድር አቅርቦቱ የአውሮፓ ኅብረት እና የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) የ31 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርገዋል።
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግሪን ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ በፍቃዱ እንደተናገሩት፤ ብድሩ በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ስርዓት የሚቀርብ ነው።
አገልግሎቱ በአነስተኛ የወለድ መጠን ለመጀመሪያ ዙር ለተመረጡ አራት ባንኮች እና በአንድ የማይክሮ ፋይናንስ በኩል እንደሚቀርብ አቶ ተፈራ አብራርተዋል።…
❤4👍1
Signed Hailu M.1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @financialethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.