4 Sept 2026, 13:16 UTC69 views2 reactionsread 5 September 2026 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ፡፡
ጠቃሚ ምክሮች
አራቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው።
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን
አራት ነገሮችን ቀንስ።
① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትን እና
④ ንግግርን
አራቱ ላይ አትጨክንባቸው።
① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይ እና
④ ህመምተኛ ላይ
አራት ሰዎችን ቅረባቸው።
① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝን እና
④ ታማኝን
አራት ሰዎችን ራቃቸው
① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልን እና
④ ባዶን
አራት ሰዎችን ጓደኛ አታድርጋቸው።
① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛን እና
④ ራ…
💯2
28 Aug 2026, 12:47 UTC218 views4 reactionsread 5 September 2026 ስለ ወላጆች ቁርዓን ምን ይላል?
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا
ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅና…
💯3👍1
21 Aug 2026, 14:00 UTC313 viewsread 5 September 2026 ሶሐቦች የማያውቁት ዒባዳ ዒባዳ አይደለም!
~
በየትኛውም የቢድዐ መስመር ላይ የሚገኝ አካል በሶሐቦች ግንዛቤ ሲሞገት ምቾት አይሰጠውም። ምክንያቱም ቁርኣንና ሐዲሥን እንዳሰኘው እየጠመዘዘና እየለጠጠ ነገር ሊያስረዝም ሲጣጣር በሶሐቦቹና በሰለፎቹ ግንዛቤ ተገድቦ ሲያዝ መፈናፈኛ አያገኝም። በዚህም ሳቢያ በዚህ መልኩ ሲፋጠጡ በቅድሚያ የሚያደርጉት ይህን የቀደምቶች ግንዛቤን እራሱን ከውይይት ጠረንጴዛ ላይ እንዲወርድ መታገል ነው። ለዚህም ነው “ሰለፎች ያልሰሩት ነገር ቢድዐ ነው የምትለዋ ትምህርት ከየትኛው የቁርኣን ወይም የሐዲሥ ዘገባ የመነጨች ናት?” እያሉ ልብ የሚያወልቁት።
አዎ ሰለፎች ያልሰሩትን አምልኮ ኢስላም አያውቀውም። ሶሐቦች የማያውቁት ኢስላም አለ እ…
14 Aug 2026, 13:26 UTC374 views1 reactionsread 5 September 2026 መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።
1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893
2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869
3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876
4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884
5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227
6, የሰኞ ፆም እ…
💯1
7 Aug 2026, 12:57 UTC426 viewsread 5 September 2026 وَقَدْ ذَكَرَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ فِي غَيْرِ مَوْضِعٍ مِنْ كِتَابهِ اليَدَ وَالسَّمْعَ وَالبَصَرَ، فَتَأَوَّلَتِ الجَهْمِيَّةُ هَذِهِ الآيَاتِ فَفَسَّرُوهَا عَلَى غَيْرِ مَا فَسَّرَ أَهْلُ العِلْمِ، وَقَالُوا: إِنَّ اللَّهَ لَمْ يَخْلُقْ آدَمَ بِيَدِهِ، وَقَالُوا: إِنَّ مَعْنَى اليَدِ هَاهُنَا القُوَّةُ.
وقَالَ إِسْحَاقُ بْنُ إِبْرَاهِيمَ: إِنَّمَا يَكُونُ التَّشْبِيهُ إِذَا قَالَ: يَدٌ كَيَدٍ، أَوْ مِثْلُ يَدٍ، أَ…
7 Aug 2026, 12:56 UTC332 viewsread 5 September 2026 እውን አላህ እጅ የለውም?
~
ህሊና ላለው ሰው “አላህ እጅ የለውም” የሚል እምነት አስቀያሚና እጅጉን የሚያሳፍር ነው። ግና አእምሯቸው በእምነት የለሾች ፍልስፍና በመበከሉ የተነሳ ይህንን አጉል እምነት ተውሒድ ያደረጉ፣ ይባስ ብሎም ጥፋታቸውን የማይጋራቸውን በሙሽ^ ሪክነት የሚወነጅሉ አንጃዎች ተፈልፍለዋል። በዘመናችን ይህንን ብልሹ አመለካከት ከሚያራምዱ አንጃዎች ውስጥ “አሕ-ባሽ” ፊታውራሪ ነው። ይህ የአሕ-ባሽ አመለካከት ከሙዕተዚላ የተኮረጀ እምነት ነው። ለዚህም ሁለት አይነት መረጃዎችን መጥቀስ ይቻላል።
1ኛ፡- የሙዕተዚላዎችን ስራዎች። ለምሳሌ የቃዲ ዐብዱልጀባር አልሙዕተዚሊን ስራዎች። [ሸርሑ ኡሱሊል ኸምሳ፡ 228] [ሙተሻቢሁል ቁርኣን፡ 231]
2ኛ፡…
24 Jul 2026, 12:39 UTC499 viewsread 5 September 2026 ልቤ ሆይ!!
~
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ።
(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ)
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [ሱረቱ አን-ኑር: 24]
✍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
የቴሌግራም …
10 Jul 2026, 15:22 UTC717 viewsread 5 September 2026 አላህ ሀብት ከሰጠህ አደራ ለኣኺራህ ሳትሰራበት ጥለኸው እንዳትሄድ። ዘካ ስጥ። ሐጅና ዑምራ አድርግ። ደዕዋ ማስፋፋት፣ የመስጂድ ግንባታ ፣ የተቸገረን መርዳት፣ ዝምድናን መቀጠል ላይ ተጠቀምበት። ለኣኺራ የማትጠቀምበት ሀብት መኖሩ ላንተ ምን ዋጋ አለው? የምትበላው ውስን፣ የምትለብሰው ውስን፣ የምትጠቀመው ውስን ነው። ከዚያ ያለፈው መኖሩ ላንተ ትርጉሙ ምንድነው? ፍፃሜ የሌለው ዘላለማዊ ህይወትን፣ የማይቋረጥ ድሎትን፣ ህመምና ሃሳብ የሌለበት የተድላ ዓለምን አይሰጥህ! ዘላለማዊው የኣኺራ ህይወትና የስልሳና የሰባ አመት የዱንያ ህይወት የሚነፃፀሩ ናቸው ወይ? ፍፁም የተሟላ የሆነው የኣኺራ ድሎትና በሃሳብ፣ በህመም የተሞላው የዱንያ ምቾት የሚወዳደሩ አይደሉም። ብል…
31 May 2026, 03:15 UTC879 viewsread 5 September 2026 سُبْحانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتوبُ إِلَيْكَ.
30 May 2026, 02:47 UTC≈2,100 views2 reactionsread 5 September 2026 ጠቃሚ ምክሮች
1. ለመውደድ አትቸኩል ፤ ለመጥላትም አትቸኩል።
2. ለማመስገን አትቸኩል ፤ ለመተቸትም አትቸኩል።
3. አልችልም አትበል ፤ በመቻልህም አትታበይ።
4. ፈጣሪህን በሰፊው ጠይቅ ፤ ሲሰጥህ ግን አትርሳው፡፡
5. ሁሉን ስማ ፤ መርጠህ ግን አድምጥ።
6. ፈጣሪህን ሁሌ አመስግን ፤ ባመሰገንከው ቁጥር ፀጋውን ይጨምርልሃልና።
7. ክብርን ከህሊናህ ፤ ፍቅርን ከአምላክህ ጠብቅ።
8. ሰበብን ተፀየፍ ፤ ምክንያትን ተወዳጅ።
9. ምስጢር አትናገር ፤ መጣላት አለና።
10. ስለተጣላህም አትማ ፤ መታረቅ አለና።
11. ወላጆችህን በትዳርህ አትቀይር ፤ መፋታት አለና።
12. ቤት የለኝም ብለህ አታማር ፤ ዘላቂ ማረፊያህ ትንሽ ጉድጓድ ነችና።
…
👏2
29 May 2026, 02:56 UTC692 viewsread 5 September 2026 ወደ አላህ በተውበት እንመለስ
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
فَأَمَّا مَن تَابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا فَعَسَىٰ أَن يَكُونَ مِنَ الْمُفْلِحِينَ
የተጸጸተና ያመነ ሰውማ መልካምንም የሠራ ከሚድኑት ሊኾን ይከጀላል፡፡
(📚ሱረቱ አል-ቀሰስ 67)
فَمَن تَابَ مِن بَعْدِ ظُلْمِهِ وَأَصْلَحَ فَإِنَّ اللَّهَ يَتُوبُ عَلَيْهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
أَلَمْ تَعْلَمْ أَنَّ اللَّهَ لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْض…
28 May 2026, 11:10 UTC480 viewsread 5 September 2026 እውነተኛው በጎነት
"በጎነት (ኢሕሳን) ማለት አብዛኛው ሰው እንደሚገምተው ቁሳቁስን ማጋራት ወይም 'መስጠት' ብቻ አይደለም። መስጠትማ አንዳንዴ ለይስሙላና ለታይታ የሚደረግ ግብዝነት ሊሆን ይችላል፤ አሊያም ሰጪው የሰዎችን ነፍስ ለማጥመድና አንገት ለማስደፋት የሚዘረጋው ስውር ወጥመድ ነው፤ አልፎ ተርፎም ጥቂት ዘርቶ ብዙ ለማዝመድ የሚታሰብበት የንግድ ካፒታል ሊሆን ይችላል።
ይልቁኑ እውነተኛ በጎነት ማለት ከሰው ልጅ የልብ መስተዋት የሚመነጭ ክቡር ስሜት ነው። እርሱ የሌሎችን መከራ ሲመለከት የሚቆስል፣ በሰዎች ስቃይም አብሮ የሚታመም ንጹሕ ሰብአዊ ርኅራኄ ነው።"
✍ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Tawhid_…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tawhid_And_Sunah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.