✨ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ በውርስ ሕግጋት (ፈራኢድ) ዘርፍ! ✨ 📚 ኪታብ፦ الكتاب الثالث: "منظومة القلائد البرهانية" (መንዙመቱል ቀላኢዲል ቡርሐኒያህ) 🎙 የደርሱ አቅራቢ፦ አቡ ሒዛም አብዱረህማን ሰዒድ 📅 የደርሱ ቀናት፦ ዘወትር ከእሁድ እስከ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከመግሪብ ሶላት በኋላ 📍 የደርሱ ቦታ፦ አፋር — ሎጊያ ከተማ — በተቅዋ መስጂድ 📥 የኪታቡን ፒዲኤፍ (PDF) ለማግኘት፦ 👉 https://t.me/durusuabihizam/3715 🔗 ደርሱን በመመዝገብ መከታተልና የሙከራ ፈተናዎችን ለመውሰድ በዚህ ቅፅ ይመዝገቡ፦ 👉 https://forms.gle/QF8JthYQU9R1384X7 🤖 የምዝገባ ሂደቱ ካስ…

Channel
ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር
@TafachIslamawiTdar
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
1,331subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001082852526 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @TafachIslamawiTdar |
| Created | 22 March 2017 — measured — cross-checked against a third-party dataset (ext.tg_channel) |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 August 2026 |
| On Telegram | t.me/TafachIslamawiTdar |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Aug 2026, 19:23 | 1,331 | +4 |
| 14 Aug 2026, 18:13 | 1,327 | -7 |
| 10 Aug 2026, 22:15 | 1,334 | -1 |
| 7 Aug 2026, 22:30 | 1,335 | no change |
| 7 Aug 2026, 20:00 | 1,335 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 11 January 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 22 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 3m 42s
- Average length
- 1m 14s
Measured directly from 3 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
🔺ኢኽዋንና የመርከዙ ሰዎች ያሉበት ፈሳድ በታላቁ ሸይኽ 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን https://t.me/Multeka_Selefiyin
السلام عليكم የቻናሌ ቤተሰቦች ለልጅ ዘከርያ የመታከሚያ የ100 challenge ብንጀምር ምን ትላላችሁ? 1,000*100=100,000 ይሆናል እኮ እስቲ ሃሳባችሁን አሳውቁኝ 👉 @hu2805
#ህፃን ዛኪር ሙባሪክ #ለትምህርት እንደወጣ አልተመለሰም" የአፋልጉን ማስታወቂያ ህፃን ዛኪር ሙባሪክ በወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ ልዩ ፉራ አካባቢ ተወልዶ ያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት ወደ ሚአ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደሄደ አልተመለሰም እባካችሁ ህፃን ዛኪርን ያያችሁ ጠቁሙን ይላሉ ወላጅ አባት ሙባሪክ ሀሰን ህፃን ዛኪር የ6 አመት ልጅ ሲሆን ጧት ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ የለበሰው ልብስ እጅጌው ቀይና ጥቁር መስመር ያለው ጥቁር ጃኬት እና ጥቁር ቱታ ሱሪ ነው። ህፃን ዛኪር ሙባሪክን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በ 0914624588 ወይም በ0910443435 ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ወላጅ አባት ሙባሪ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. የእርዳታ ጥሪ = ዘከሪያ ሸምሰዲን ይባላል። በበሽታ እየተሰቃየ ያለ የ8 ዓመት ህፃን ነው። ወደ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ቢወሰንም ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ በመሆኑ እስካሁን አልተቻለም። እባካችሁን አጅራችሁን ከአላህ በማሰብ በምትችሉት አግዙት። የወላጅ አባቱ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር :-1000380970582 ሸምሰዲን አብዱ ስልክ ቁጥር : +251926328897 ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ።
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ሱመያ ካሚል ትባላለች። የምትኖረው አዳማ ወንጂ ገፈርሳ በሚባል ከተማ ሲሆን አሁን ላይ ሸገር ሲቲ አንፎ ጉዲና (አንፎ ድልድይ) አከባቢ ቁርአን ከምትቀራበት መድረሳ ትላንት ሰኞ ሱብሂ ላይ ከ ጊቢ ከወጣች እስካሁን አልተመለሰችም። እናም እናት አባት በጣም በጭቀት ላይ ናቸው እና ያያችኋት ወይንም ካገኛችኋት ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንለምናቹሀለን። ለተባበረን ወረታውን እንከፍላለን ስልክ 0910414128 ካሚል አህመድ 0913703357 ስንታየሁ አየለ
አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ፡ ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ 🙏 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12፣ ልዩ ቦታው መብራት ሀይል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ የጠፋው ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ ይባላል። * የጠፋበት ቀን 23/06/2018 ዓ.ም. * የጠፋበት ሰዓት ከቀኑ 11፡00 ሰዓት አካባቢ * እድሜ 6 ዓመት * መለያ፡ መልኩ ቀይ ሆኖ በጠፋበት ወቅት ጥቁር ቲሸርት እና ነጭ ሱሪ ለብሶ ነበር። ይህ መረጃ ለብዙ ሰው እንዲደርስ በማድረግ የህፃኑን ህይወት ለመታደግ ተባበሩን። የእርስዎ አንድ "ሼር" ትልቅ ትርጉም አለው። ህፃኑን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በነዚህ ስልኮች በአስቸኳይ ደውሉልን፦ * 0921635499 * 0912714945 * 091…
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ አህለል ኸይሮች ዛሬም ልናስቸግራቹ መተናል አሏህ ከችግር ይጠብቃቹ በበሽታ ከመሰቃየትም አሏህ ይጠብቃቹ። በመቀጠል እናቱን የሚወድ ይህ ቪድዮ አይቶ እንዳያልፍ ይቺ እናታችን በተለያዩ በበሽታ አይነት የተሰቃየች ነው ህመምዋ ስቃይዋ ደብቃ የኖረች ዛሬ ግን በልጇ ስትፈተን ልጄን ከአሏህ በታች ከእናንተ ውጪ ማንም የላትም ልጄን አሳክሙልኝ ያለችን ነው ውድ ቤተሰቦቻችን በተቻለን ያክል እናታችንን እንርዳት አቅም ያለን በብር አቅም የሌለን በዱአ እናስታውሳት ከዚህ በፊት ይህ አሳውቀን የነበረ ቢሆንም በድጋሚ ለህክምና የተጠየቀቹ ብር ከአቅሟ በላይ ነው እናታችን ለመርዳት አካውንት 1000382737818 አወል ጀማል …
ይህ ደሞ በዚህ ወር ትልቅ ዕድል ነው! ~ • ይህ በቪዲዮው ላይ የምትመለከቱት «ሰላም መስጂድ» ይባላል። ስሙን እንደሚመስለው ሰላም ስንሰግድበት፣ ዱዓ ስናደርግበትና ኪታብ ስንማርበት የነበረ፣ ለሰፈሩም ብቸኛ የነበረ መስጂዳችን ነው። ነገር ግን በቅርቡ በነበረው የኮሪደር ልማት ምክንያት ያ የለመድነውና ያደግንበት መስጂዳችን ፈርሶ መንግስት በሰጠን በዚህ አዲስ ቦታ ላይ ከዜሮ ለመጀመር ተገደናል። አሁን ያለንበት የተከበረው የረመዳን ወር ላይ ነን። አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ እህት ወንድሞቻችን ፀሀይ እየነደደባቸው፣ ብርድና ንፋስ እየተፈራረቀባቸው ሜዳ ላይ እንዳይሰግዱ በማሰብ፣ ቀን ከሌሊት ጥረንና ታግለን በ አላህ እገዛ መስጂዳችንን እዚህ አድርሰነዋል። አ…
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ ለታላቁ ወር ለረመዳን የተዘጋጁ ታላላቅ መስተንግዶዎች በእነዚህ የቴሌግራም ቻናሎች በአላህ ፍቃድ ያገኛሉ። ኢንሻ አላህ!!! የፈጠነ Join በማለት ይቀላቀሉ። እንዲሁም ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጋብዙ። ረመዳንን ብቻ የተመለከቱ ሶሂህ ሐዲሶች በየ ቀኑ ጠዋት ላይ። በዚህ👇 https://t.me/Amharic_Hadith በተለያዩ ታዋቂ የዓለም አቀፍ ቃሪዕዎች የተዘጋጀ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓን። በዚህ👇 https://t.me/Full_Quran_Collection በተወዳጁ ቃሪዕ ኸሊፋህ (Khalifah At-Tonaejy) ብቻ የተዘጋጀ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓን። በዚህ👇 https://t.me/…
አደራ ይነበብልን‼️‼️ 👉ለመላዉ የሱና ወንድምና እህቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት‼️‼️ በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ 05 ቀበሌ ጨፌ ላይ የሚገኙ የሱና ወንድሞቻችን ለብዙ አመታት በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ይገኛሉ‼️ ከዚህ ቀደም አንድ ትልቅ አዛዉንት አባት ሞተዉ ዉሀቢያ ስለሆነ አንቀብርም የቀበረም ከእድር ወይም ከቅሬ ይባረራል በመባሉ ሬሳዉ ተጋድሞ የሚቀብረዉ ሲያጣ የወንድሞቻችን ልብ ክፉኛ ተሰብሮ የነበረ ቢሆንም ከሀይቅ፣ ከዉጫሌና ከአጎራባች አካባቢዎች ወንድሞች መጥተዉ በርካታ ጀመአ በተገኘበት ሊቀበር ችሏል። ጨፌ ላይ ከዚህም የከፋ ብዙ ብዙ ግፍ እንዳለ የአይን ምስክሮች ነን‼️ በዚህም መሰረት የጨፌ ወንድሞቻችን ከ3 አመታት በላይ …
File, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @TafachIslamawiTdar. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
@durusuabihizam · 8,6562 postsስለ ቀልባችን
@Sle_qelbachn1 · 40,7592 postsنَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
@abdu_rheman_aman · 5,9671 post𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
@AbuSufiyan_Albenan · 26,8411 postኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ
@IbnTaymiyyahrahimahullah · 1,0941 postIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
@IbnuMunewor · 109,8511 postIrshad Wave
@Irshad_Wave · 3131 postSadatKemal Abu Meryem
@SadatKemalAbuMeryem · 114,8141 postትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
@tdarna_islam · 35,8151 postYusuf App™
@Yusuf_App1 · 7,5091 post
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@TafachIslamawiTdar named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር” (@TafachIslamawiTdar), 1,331 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TafachIslamawiTdar.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.