11 Jun 2026, 15:30 UTC≈9,340 views38 reactionsread 19 August 2026 Photo
ብሔራዊ ፈተናዎችን (Grade 6, 8, 12) ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው?
በ ET EXAM ጭንቀትን በድል ይተኩ!
✅ ከ33,000 በላይ የተመረጡ የልምምድ ጥያቄዎች።
✅ በየጊዜው የሚታደሱ የፈተና ሞዴሎች።
✅ ውጤታችሁን በቅጽበት የሚተነትን ዘመናዊ ሲስተም።
አሁኑኑ በድረ-ገጻችን ይጀምሩ ወይም መተግበሪያችንን ይጫኑ!
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.etexam.com
📲 የቴሌግራም ቻናል፦ @et_exam
✨ ET EXAM — የስኬትዎ አጋር!
❤32👍6
11 Jun 2026, 15:30 UTC≈8,650 viewsread 19 August 2026 File
File, posted without a caption
11 Jun 2026, 15:30 UTC≈8,540 views14 reactionsread 19 August 2026 Photo
🚀 የስኬት ቁልፍ በእጅዎ ገባ! 🎉 የET EXAM መተግበሪያ (App) በይፋ ተለቀቀ!
ለ12ኛ፣ ለ8ኛ እና ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የምስራች! የብሔራዊ ፈተና ስጋት አብቅቷል። በኢትዮጵያ ቀዳሚ የሆነው ET EXAM የፈተና ዝግጅታችሁን ፍፁም ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
✨ ምን ይዘናል?
📚 28,000 በላይ ጥያቄዎች ከአስተማማኝ ማብራሪያ ጋር።
📝 375 በላይ ደረጃቸውን የጠበቁ የሞዴል ፈተናዎች።
⏱️ እውነተኛ የፈተና ድባብን የሚፈጥር የሰዓት ገደብ።
💰 ልዩ ቅናሽ፦ ለ4 ወራት ሙሉ አገልግሎት 200 ብር ብቻ!
📲 የሞባይል አፕሊኬሽኑን (App) እንዴት ማግኘት ይቻላል?
መተግበሪያውን በሁለት አማራጮ…
❤14
27 May 2026, 19:37 UTC≈13,900 views121 reactionsread 19 August 2026 ✅ AI (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ)፡ ስጋት ወይስ መልካም አጋጣሚ?
የቴክኖሎጂው ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት እየተቀየረ ነው። ዛሬ ላይ "AI" ወይም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚለውን ቃል በየቀኑ እንሰማለን። አንዳንዶች "የሰውን ልጅ ስራ ሊቀማ መጣ" ብለው በስጋት ሲያዩት፣ ሌሎች ደግሞ "ኑሯችንን እና ስራችንን ሊያቀልል የመጣ ታላቅ እድል ነው" ይላሉ።
ለመሆኑ AI በእርግጥ ስጋት ነው ወይስ መልካም አጋጣሚ? እውነታውን በምሳሌዎች አስደግፈን በሰፊው እንየው።
✅1. መልካም አጋጣሚዎቹ (The Opportunities)
AI በአግባቡ ከተጠቀምንበት በሁሉም ዘርፍ ምርታማነታችንን በብዙ እጥፍ የሚያሳድግ ታላቅ ረዳት ነው።
⏺ በትምህርት ዘርፍ (Education):
…
❤75👍39😁3🥰2🦄2
27 May 2026, 19:37 UTC≈8,810 views5 reactionsread 19 August 2026 File
ET EXIT EXAM አፕሊኬሽን ነው ይህንን በመጫን ስልካችሁ ላይ ይጫኑት!
❤5
27 May 2026, 19:37 UTC≈11,700 views12 reactionsread 19 August 2026 📌የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለተመራቂ ተማሪዎች የቀረበ ጥሪ! 🎓🚀
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅታችሁን በዘመናዊ መንገድ እንድትጀምሩ የ ET EXIT EXAM መተግበሪያን በከፍተኛ ሁኔታ እያበለጸግን እንገኛለን። በአሁኑ ወቅት ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ራሳቸውን እያዘጋጁበት ባለው መድረካችን ላይ አምስት (5) ዋና ዋና ዲፓርትመንቶችን በሙሉ አካትተን ጨርሰናል!
አሁን ዝግጁ የሆኑ ዲፓርትመንቶች፦
✅ Accounting and Finance
✅ Business Management
✅ Management
✅ Computer Science
✅ Information Technology (IT)
ለምን ET EXIT EXAM-ን ይመርጣሉ?
📚 ጥራት ያላቸው ጥያቄዎች፦ ከ2018 ዓ.…
❤7👍4🔥1
25 Apr 2026, 04:18 UTC≈19,600 views61 reactionsread 19 August 2026 ✅ አንድ አስገራሚ መረጃ፦
ስታርሊንክ በኬንያ እና ናይጄሪያ በገባበት ወቅት፣ የአገር ውስጥ የኢንተርኔት አቅራቢዎች ደንበኞቻቸውን ላለማጣት የፍጥነት ጭማሪ እና የዋጋ ቅናሽ ለማድረግ ተገደዋል። ይህ "የስታርሊንክ ተፅዕኖ" (Starlink Effect) ይባላል።
👍47❤14
25 Apr 2026, 04:18 UTC≈15,900 views44 reactionsread 19 August 2026 ✅ተጠቃሚዎች ምን ይጠብቃሉ?
አገልግሎቱ በይፋ ሲጀመር የሚከተሉት ለውጦች ይመጣሉ ተብሎ ይታሰባል፦
⏺ ለገጠራማ አካባቢዎች: ፋይበር ወይም የሞባይል ታወር በሌለባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያዎች እና እርሻዎች የዓለም ደረጃ ኢንተርኔት ያገኛሉ።
⏺ ለውድድር: በኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ላይ ተጨማሪ ተወዳዳሪ ስለሚሆን፣ የኢንተርኔት ዋጋ እንዲቀንስ እና ጥራት እንዲጨምር ግፊት ያደርጋል።
✅ ለማወቅ የሚረዳ ፍንጭ፦
አሁኑኑ የስታርሊንክን ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ (starlink.com) በመጎብኘት እና የመኖሪያ አካባቢዎን (ለምሳሌ፦ Addis Ababa, Ethiopia) በማስገባት፣ አገልግሎቱ "በቅርቡ ይጠበቃል" (Coming Soon)…
❤33👍8🔥2👏1
25 Apr 2026, 04:18 UTC≈10,300 views40 reactionsread 19 August 2026 ✅ ስታርሊንክ (Starlink) በቢሊየነሩ ኤለን ማስክ ኩባንያ በሆነው SpaceX የሚመራ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ነው። ዋና ዓላማውም በየትኛውም የዓለም ክፍል (በተለይ መደበኛ የኢንተርኔት አገልግሎት በማይደርስባቸው ገጠራማ አካባቢዎች) ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት ማቅረብ ነው።
ስለ ስታርሊንክ ማወቅ ያለብዎት ዋና ዋና ነጥቦች፦
✅ 1. እንዴት ይሠራል?
ከመደበኛ የሳተላይት ኢንተርኔት የሚለየው ሳተላይቶቹ ወደ መሬት በጣም ቀርበው (Low Earth Orbit) ስለሚበሩ ነው። ይህም መረጃ በፍጥነት እንዲመላለስ ያደርገዋል፤ በዚህም ምክንያት እንደ ቪዲዮ ኮንፈረንስ እና የመስመር ላይ ጌሞችን (Gaming) ያለምንም መቆራረጥ ለመጠቀም ያስችላል።
…
❤35👎4👍1
29 Mar 2026, 19:35 UTC≈20,400 views40 reactionsread 19 August 2026 ET EXAM ለ6ኛ፣ ለ8ኛ፣ ለ12ኛ ክፍል በኢትዮጵያ ትልቁ የዲጅታል ፈተና ፕላትፎርም www.etexam.com
👍20❤16😁4
29 Mar 2026, 05:56 UTC≈21,300 views65 reactionsread 19 August 2026 File
C++ ኘሮግራሚንግ በአማርኛ ክፍል አንድ (C++ Programing In Amharic Part I)
በጣም ገራሚ መጽሀፍ ነው በአቶ ዮሀንስ እዘዘው የተዘጋጄ ነው።
የገጽ ብዛት 346
📖🎖⚠️⚠️⚠️ሼር አርጉላቸው 👇👇
📌Join and share 👇👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✦Join➬ @EthiopiaDigitalLibrary
✦Join➬ @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👍34❤30🥰1
28 Mar 2026, 14:16 UTC≈17,300 views11 reactionsread 19 August 2026 የET EXAM ቪዲዮ ቲቶሪያል ስለ ሲስተሙ ቀርጾ ኢዲት አድርጎ የሚያቀብ እንፈልጋለን።
ቀረጻው ለሞባይል ተጠቃሚዎችና በኮምፒውተር ተጠቃሚዎች በኮምፒውተርም በሞባይል ቀርጾ የሚያቀርብ። ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ለናሙና ማቅረብ የሚችል።
👇👇👇
@et_exam_support
❤11
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @MuhammedComputerTechnology. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.