2 Nov 2022, 18:44 UTC170 viewsread 9 August 2026 ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀ…
Signed Ethiopia M
3 Feb 2022, 15:39 UTC155 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @MuhammedComputerTechnology
============================
72. Numbers and formulae entered in a cell, what are called? – Numeric entries
============================
73. What is a collection of related information sorted and dealt with as a unit? – File
============================
74. A command that saves what you are working on into the hard drive,? – Save
============================
75. Which mouse technique is used for access in properties …
Signed frezer Be
20 Oct 2021, 09:27 UTC256 viewsread 9 August 2026 ✅ ስልካችን ቢበላሽ እንዴት አድርገን ስልክ ቁጥሮቻችንን እናገኛለን?
✅ እባኮትን ይህንን የማያውቁ እህት ወንድሞቻችን እንዲያውቁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ምንጊዜም ስልክ ቁጥሮቻችንን በ Backup መያዝ አለብን
~1ኛ~~~~~~~
እንዴት Buckup እንያዝ?
🔶 Step By Step
1:-contact ዉስጥ መግባት
2:-በተለምዶ setting botton የሚባለዉ Back ከማረጊያዉ ተቃራኒዉን መጫን
3:-ከዛ import/export የሚል ሲመጣ
እሱን መጫን\
4:-ከዛ Export to Storage ወይም export to SD Card ሲመጣ የሚል ሲመጣ እሱን
መጫን በቃ በ 5 ሰከንድ ዉስጥ FileManager ላይ Coppy አርጎ ይጨርሳል ከዛ
FileManager መክፈት…
Signed frezer Be
16 Oct 2021, 13:15 UTC154 viewsread 9 August 2026 ============================
37. A microprocessor is the brain of the computer and is also called by which name? – Microchip
============================
38. Which type of computer could be found in a digital watch? – Embedded computer
============================
39. What takes on ent shapes depending on the task you are performing? – Mouse pointer
============================
40. Soft copy is an intangible output, …
Signed frezer Be
16 Oct 2021, 13:15 UTC203 viewsread 9 August 2026 ============================
72. Numbers and formulae entered in a cell, what are called? – Numeric entries
============================
73. What is a collection of related information sorted and dealt with as a unit? – File
============================
74. A command that saves what you are working on into the hard drive,? – Save
============================
75. Which mouse technique is used for access in properties …
Signed frezer Be
16 Oct 2021, 13:15 UTC132 viewsread 9 August 2026 #All_about_computer 100 Question with answer
1. What is any part of the computer that you can physically touch? – Hardware
============================
2. Which genertion of computer is still under development? – Fifth
============================
3. What is the most common storage device for the personal computer? – Floppy disk
============================
4. Which key is used in combination with another key to perf…
Signed frezer Be
16 Oct 2021, 13:15 UTC145 viewsread 9 August 2026 RAM, HARD DISK AND POWER SUPPLY ምንድን ናቸው?
✅RAM
ራም (ራንደም አክሰስ ሜሞሪ) ኮምፒውተር በፍጥነት ኦፕሬቲንግ ሲስተም (ኦኤስ) ፣ Application ፕሮግራሞች እና መረጃዎች በአሁኑ ወቅት በሚቀመጡበት የኮምፒተር መሣሪያ ውስጥ ሃርድዌር ነው ፡፡
#RAM የሚጠቅመው #የተቀሰቀሱ/የተከፈቱ #ፕሮግራሞች #በፍጥነት እንዲሰሩ የሚጠቅም ነው፡፡ የ RAM ተግባር በተለዋጭነቱ ምክንያት ራም ቋሚ መረጃዎችን ማከማቸት አይችልም።
ይህ ሊሆን የሚችለው #ኮምፕዩተሩ እነዚህን የተቀሰቀሱ #ፕሮግራሞች ለጊዜው (ተቀስቅሰው እስካሉ ድረስ) ለምሳሌ #HHD ወይም ከሲዲ ከማንበብ ይልቅ ከራም ላይ ያነባቸዋል፡፡ ይህ ማለት ራም #ጊዚያዊ ፕሮግራም ተሸካሚ ግን…
Signed frezer Be
1 Feb 2021, 22:29 UTC347 viewsread 9 August 2026 ስልኬ ሊጠለፍ ይችላል የሚል ስጋት አለብዎ 🤷♂️
የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።
*#21# ብለው ሲደውሉ ፦
1. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።
ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦
▫️VOICE: Not Forwarded
▫️DATA: Not Forwarded
▫️SMS:... Not Forwarded
▫️SYNC: Not Forwarded
▫️ASYNC:Not Forwarded
▫️PACKET:Not Forwarded
▫️PAD :Not Forwarded
የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተ…
Signed frezer Be
27 Jan 2021, 19:01 UTC155 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @GetTechInfoHub
✳️ሞባይል_ስልካችሁ_በጣም_እየተንቀራፈፈ_ተቸግራችኋል?
ሞባይል ስልካችሁ በጣም እየተንቀራፈፈ ወይም Busy እየሆነ ከተቸገራችሁ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል የስልካችሁን ፍጥነት ማሻሻል ይቻላል
1ኛ፦ የሞባይላችሁ setting ውስጥ ትገባላችሁ፣
2ኛ፦ በመቀጠል Developer option የሚል አለ እሱን ክሊክ ማድረግ። ነገር ግን አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለውን ደጋግመን(ከ6-8 ግዜ) ስንነካው developer option ይመጣልናል።
3ኛ፦ በመቀጠልም developer option ውስጥ፦
3.1 window animation scale
3.2 tra…
Signed frezer Be
28 Dec 2020, 20:07 UTC384 viewsread 9 August 2026 ✳️ Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው?
እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል?
ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው።
ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው።
በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው።
ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Wo…
Signed frezer Be
25 Dec 2020, 13:20 UTC278 viewsread 9 August 2026 ▫️ What Does BIOS Stand for? ]
- Board Intrusion Offense System
- Board Integerated Output System
- Nothing BIOS is not an acronym
- Basic Input Output System
Signed frezer Be
15 May 2020, 11:07 UTC253 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ironempire_channel
ማይክሮፕሮሰሰር ;
ማይክሮፕሮሰሰር ማለት አነስተኛ ኤሌክትሪካል የሆነ ቁስ ነዉ፡፡ በሌላ አጠራር ሲፒዩ ሲባል የኮምፒዩተር ስራን የሚሰራና ከአይሲ የተሰራ ሲሆን በዉስጡም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ትራንዚስተር፤ሪዚዝተርና ዳይዮድ የያዘ ነዉ፡፡ ኮምፒዩተር የሚሰራዉ በትህዛዝ ሲሆን የተሰጡትን ትህዛዞች በማይክሮፕሮሰሰር አማካኝነት ይሰራል፡፡
ማይክሮፕሮሰሰር በ1970 ለመጀመሪያ ጊዜ ለሲስተም የተሰራ ሲሆን በአሁን ጊዜ በብዙ የቴክ ዕቃዎች ማለትም ስልክ፤መኪና፡መሳሪያ እና የተለያዩ የቤት ቁሶች ዉስጥ የሚገኝ ነዉ፡፡ዋነኛዉ የማይክሮፕሮሰሰር ስራ የሚሰጡትን ትዕዛዞች በመቀበል ተግባራዊ ማድረግ ነዉ፡፡ ይህ ማለት በዉስጡ ካልኩሌት/ፕሮሰስ/ ኤክስኪዩት ወይም ተግባራዊ በማድ…
Signed frezer Be
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @EtInfotechnology. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.