26 Aug 2026, 18:01 UTC886 views2 reactionsread 28 August 2026 Photo
እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በቋሚ ቅጥር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ
👉ዌብ ሳይት ↠ https://www.fsc.gov.et/
👉ፌስቡክ ↠ https://web.facebook.com/FSCEthiopia
👉ትዊተር (ኤክስ) ↠ https://x.com/federalsupreme1
👉ሊንክድኢን ↠ https://tinyurl.com/supereme-court-of-ethiopia
👉ቴሌግራም ↠ https://t.me/fscethiopiaPR
👉ዋትስአፕ ↠ https://tinyurl.com/fsc…
❤2
20 Aug 2026, 20:27 UTC≈1,550 views9 reactionsread 28 August 2026 Photo
የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አሰራር የሚወስን አዲስ መመሪያ ወጣ
• በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት የውጭ ሃገር ዜጎች በመንግስት ቀጥተኛ ድጎማ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ባለቤት መሆን አይችሉም።
የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን ዝርዝር ሁኔታ የሚወስን "መመሪያ ቁጥር 1147/2018" አውጥቷል።
መመሪያው የወጣው የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1388/2017 በጥቅሉ የተቀመጡ ጉዳዮችን በመለየት፣ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለመሆን የሚፈልጉ የውጭ ሀገር ዜጎች ማሟላት የሚገባቸውን …
❤9
20 Aug 2026, 11:17 UTC≈1,380 views3 reactionsread 28 August 2026 Photo
የወጪ ማስረጃ ውድቅ ሲደረግ ተቀናሽ ስለሚደረግ ወጪ
የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ማንኛውም ግብር ከፋይ ያቀረበው የወጪ ማስረጃ በታክስ ባለስልጣኑ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት ውድቅ ሲደረግ የሚከተሉት ሁኔታዎች ከተሟሉ ወጪው በከፊል ይያዝለታል፡-
👉 ወጪው ገቢን ለማመንጨት የወጣ ከሆነ
👉 ወጪው የድርጅቱን የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ከሆነ
👉 ለድርጅቱ ህልውና ወይም ዋስትና ለመስጠት የወጣ ከሆነ
የሚፈቀደው የወጪ መጠን (የመቶኛ ቀመር)
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጪ ማስረጃውን ውድቅ ቢያደርገውም፣ ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ከተረጋገጡ በገበያ ዋጋ ተሰልቶ ከታች ባለው መጣኔ መሰረት ወጪው ይያዝለታል፡-
👉 ለቋሚ ንብረት የገበያ ዋጋው ——— 70%
…
❤3
17 Aug 2026, 14:04 UTC≈1,770 views3 reactionsread 28 August 2026 Photo
Federal prosecutors have charged seven defendants over a set of foreign-trade deals they allege drained more than 137 million Br from Amhara Bank. Among them are the Bank's former Acting Chief Executive Officer, its Corporate Banking Director, its Chief Banking Business Officer, a Relationship Manager and its International Banking Director, along with Zemera Investment Group (ZIG) Plc and its General Manager. The cha…
👍2😁1
12 Aug 2026, 17:36 UTC≈2,680 views22 reactionsread 28 August 2026 Photo
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት (arbitration) የምስለ-ችሎት ውድድር (FDI Moot) የዞኑ አሸናፊ በመሆን አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፉ ፍጻሜ ማለፋቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ።
ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት በዚህ ፈታኝ ውድድር ከናይጄሪያ፣ ከኬንያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 14 ቡድኖችን በመበለጥ ከሰብ-ሳሃራን አፍሪካ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል።
በዚህ ውድድር ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወክለው የተሳተፉት ፦
➡ ባምላክስራ ፋሲል (የ3…
👍12👏6❤4
10 Aug 2026, 10:27 UTC≈1,980 views6 reactionsread 28 August 2026 Photo
"በችኮላና በጥድፊያ" የሚዘጋጁ ህጎች፣ በህግ አወጣጥ ስርዓቱ ላይ አለመረጋጋት እየፈጠሩ መሆኑን በጥናት ተመላክቷል።
👉 አንዳንድ መመሪያና ደንቦች ከመውጣታቸው በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የማይገመገሙ መሆኑ ደግሞ ችግሩን አባብሶታል ተብሏል።
👉 ህጎች በወጡ በሳምንት እና በአመታቸው ማሻሻያ የተደረገባቸውም እንዳሉም ተገልጿል።
(ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
በኢትዮጵያ የህግ አወጣጥ ሂደት ውስጥ ተደጋጋሚ ማሻሻያዎች፣ የአዋጅ መሻሮችና መጣረሶች እየታዩ መሆኑን፣ ይህንንም መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ፖሊሲም ሆነ ወጥ የህግ ማዕቀፍ በሀገሪቱ አለመኖሩን ፌደራል የህግ እና ፍትህ ኢንስቲትዩት ያካሄደው ጥናት አመለከተ።
ጥናቱ "የህግ አወጣጥ…
❤6
8 Aug 2026, 19:27 UTC≈1,720 views5 reactionsread 28 August 2026 ስለ ነጻ የጥብቅና አገልግሎት ክፍለ ከተማ ምርጫ ማሳወቂያ
ውድ የማህበራችን አባላት፣
ከፍትህ ሚኒስቴር ለማህበሩ በተላከ ደብዳቤ (ቁጥር 409-28/0521/19፣ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም.) የተላለፈውን መረጃ ለአባላት እናደርሳለን።
የፍትህ ሚኒስቴር ነጻ የህግ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ጠበቃ የመመደብ ስልጣን በህግ የተሰጠው ሲሆን፣ እስካሁን ጉዳዮች ለጠበቆች ሲመደቡ የሚደረገው በተመዘገበው አድራሻ መሰረት ነው። ይህ አሰራር በጠበቆች ዘንድ ቅሬታ ሲያስነሳ የቆየ ከመሆኑም በላይ፣ ነጻ የህግ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ላይም አላስፈላጊ መጓተት እያስከተለ ይገኛል።
በመሆኑም ጠበቆች ነጻ የጥብቅና አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉበትን ክፍለ ከተማ (Subcity) አ…
👍4❤1
8 Aug 2026, 19:26 UTC≈1,570 views2 reactionsread 28 August 2026 Photo
በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ ወንጀል ፈጽመው የታረሙ ግለሰቦች በድጋሚ ወደ ወንጀል ድርጊት የመመለሳቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ጥናት አመልክቷል።
👉 በጥናቱ ከተካተቱና ወንጀል ፈጽመው ታርመው ከወጡት ታራሚዎች ውስጥ 94 በመቶዎቹ ከ5 አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሌላ ወንጀል በድጋሚ ወደማረሚያ ቤት የተመለሱ ናቸው።
በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ ወንጀል ፈጽመው የታረሙ ግለሰቦች በድጋሚ ወደ ወንጀል ድርጊት የመመለሳቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝና ይህንን ለመግታት የተቀናጀ የመረጃ አያያዝና የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የህግ እና ፍትህ ኢንስቲትዩት ያከናወነው ጥናት አመልክቷል።
ኢንስቲትዩቱ አመታዊ የ…
❤2
6 Aug 2026, 19:38 UTC≈2,110 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።
መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል።
ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል።
በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር …
❤5
5 Aug 2026, 18:11 UTC≈5,050 views7 reactionsread 28 August 2026 Photo
የፌዴሬሽን ም/ቤት የጠ/ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎችን ኢ-ሕገመንግሥታዊ ሲል ሻረ
👉 " በሌላ ሰው መሬት ላይ የተገነባ ቤት የመሬቱን ባለይዞታ ባለቤት አያደርግም። "
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ-መንግሥታዊ ናቸው ሲል ሽሯቸዋል።
በዚህም መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት በመዝገብ ቁጥር 30101 እና 36638 ላይ የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ-መንግሥቱን የሚቃረኑ ናቸው በማ…
❤7
2 Aug 2026, 17:33 UTC≈2,250 views5 reactionsread 25 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤5
20 Jun 2026, 06:10 UTC≈3,240 views5 reactionsread 10 August 2026 File
ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር ተስማሚ የሆነ የሽያጭ መመዝገቢያ ስርዓት መጠቀም በሁሉም የሂሳብ መዝገብ በሚይዙ ታክስ ከፋዮች ላይ አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ ወጥቷል።
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ አስተዳደሩን ለማዘመን እና የታክስ ስወራን በዘላቂነት ለመከላከል ያስችላል ያለውን "የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1142/2018" አውጥቷል።
መመሪያው በዋናነት የታለመው የታክስ አስተዳደሩን ከዘመናዊው የቴክኖሎጂ እድገት ጋር ለማጣጣም ነው።
እንደ መመሪያው ገለጻ፣ ማንኛውም የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ያለበት ታክስ ከፋይ በሚኒስቴሩ እውቅና ከተሰጠው የሽያጭ መመዝገቢያ ሶፍትዌር ጋር የተገናኘ የኤሌክትሮኒክ ደረሰ…
❤5
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Lawsocieties. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.