" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባችን ውድቅ ተደረገብን በሚል ለሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መዝገቦቻቸው ውድቅ ሊደረጉ የሚችሉባቸው ምክንያቶችን በሰነዱ በግልጽ እንዲቀመጥ ተድርጓል " - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለ2018 የግብር ዓመት የታክስ ሂሳብ መግለጫዎች በግብር ማሳወቂያ ወቅት ለዴስክ ኦዲት (Desk Audit) የሚውል ማስፈጸሚያ ሰነድ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ቢሮው በዓመታዊ ግብር ማሳወቅ ወቅት ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው የኦንላይን አገልግሎቶችና ለ2018 የግብር ዘመን የደረጃ " ሀ" ግብር ከፋዮች የዴስክ ኦዲት ሥራ የሚመራበት ዝርዝር ማስፈጸሚያ ሰነድን በሚመለከት በሰጠው መግለጫ ከ201…

Channel
EBC
@Newsmediadaily
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
9,354subscribers
-227 since we began measuring on 29 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001334872617 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Newsmediadaily |
| Description | 🌐 World Wide News — Breaking stories. Global updates. Real impact. Stay informed with the latest news from every corner of the world — fast, reliable, and all in one channel. |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 29 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 November 2026 |
| Measurements held | 18 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Newsmediadaily |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 14 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 96% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Nov 2026, 10:07 | 9,354 | -19 |
| 2 Nov 2026, 11:30 | 9,373 | -24 |
| 30 Oct 2026, 21:36 | 9,397 | -13 |
| 28 Oct 2026, 03:48 | 9,410 | -5 |
| 25 Oct 2026, 08:50 | 9,415 | -12 |
| 22 Oct 2026, 03:19 | 9,427 | -15 |
| 19 Oct 2026, 03:09 | 9,442 | -23 |
| 16 Oct 2026, 08:20 | 9,465 | -22 |
| 13 Oct 2026, 02:26 | 9,487 | -26 |
| 6 Oct 2026, 07:54 | 9,513 | +7 |
| 29 Sept 2026, 05:41 | 9,506 | -16 |
| 18 Sept 2026, 22:40 | 9,522 | -1 |
| 14 Sept 2026, 12:37 | 9,523 | -3 |
| 10 Sept 2026, 16:36 | 9,526 | -24 |
| 5 Sept 2026, 06:56 | 9,550 | -19 |
| 1 Sept 2026, 21:53 | 9,569 | -9 |
| 29 Aug 2026, 21:05 | 9,578 | -3 |
| 29 Aug 2026, 06:15 | 9,581 | first reading |
Engagement
63 posts held, back to 27 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 10 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 2.36%
- avg views ÷ 9,354 subscribers
- Avg views / post
- 221
- 53 posts measured
- Reaction rate
- 0.527%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 53
- of 63 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 36 of 53 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 November 2026 |
|---|---|
| Posts held | 63 (27 August 2026 – 7 November 2026) |
| Views total | 11,700 |
| Reactions total | 49 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Nov 2026, 10:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈26,200
- Videos
- ≈659
- Links
- ≈1,170
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 November 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
- Video runtime
- 3m 13s
- Average length
- 48s
Measured directly from 4 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
56 reactions across 40 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 46.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 26 | 46.4% | |
| 👏 | 17 | 30.4% | |
| 🤔 | 9 | 16.1% | |
| 👍 | 3 | 5.36% | |
| 😭 | 1 | 1.79% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 42 of the 63 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 56 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 63 most recent posts we hold, published 27 August 2026 to 7 November 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
Telegram’s own ‘edited’ marker: 0 of 53 posts held from the last 30 days (0%) carried it when this register last read them. The marker says a post was changed after publishing, not what it said before — this register holds the earlier wording only where an edit fell between two of its own reads (see the edit ledger and how it is measured).
" የዓባይ ጉዳይ ተዘግቷል አሁን ትኩረታችን የባህር በር ነው " - ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) " ኢትዮጵያ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በማጠናቀቅ የዓባይን ጉዳይ ዘግታ አጀንዳዋን ወደ ቀይ ባህር አዙራለች " ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከኤፍኤምሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ ኢትዮጵያ በዓባይ ላይ ያገኘችው ውጤት የባህር በር ጥያቄን ለማንሳት መነሻ እንደሆናት ተናግረዋል። ግብጽ ኢትዮጵያ ዓባይን እንዳትጠቀም ያደረገችው ጥረት ሀገሪቱ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እንድታልፍ እንዳደረጋት ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ግብጽ አሁንም በዓባይ ጉዳይ ላይ ተጠምዳ እንዳለች ጠቅሰው፣ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ከማደናቀፍ ይልቅ …
" የጥቃቱን ዝርዝር መናገር ሰልችቶናል ፤ ትላንት የደረሰው ጥቃት በመዘናጋት የመጣ ነው " - አቶ ግራኝ ጉዴታ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ቡልዲግሉ ወረዳ ዳለቲ ቀበሌ ታጣቂዎች በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት ንጹሐንና የጸጥታ አባላትን ጨምሮ ወደ 50 ሰዎች ሲገደሉ ፤ ሌሎች መቁሰላቸውን የክልሉ ም/ቤት የሰላም፣ የፍትህ፣ የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ ሌላ የም/ቤቱ አባልና አንድ የፖሊስ አባል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የክልሉ ምክር ቤት አባል አቶ ለሜሳ ኔኖ በሰጡን መረጃ፣ በቀበሌው ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ/ም ንጋት አካባቢ በታጣቂዎች ድንገተኛ ተኩስ ተከፍቶ ጥቃት ደርሷል። " ሰዎች በጣም የተጎዱበት ነው " ብለዋል። " ጥቃት ያደረሰው…
#DDR " ከ40 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ትጥቃቸው ፈትተው ለተሃድሶ ስልጠና DDR ዝግጁ ሆነዋል አለ " የትግራይ ባለ አደራ አስተደር። በባለአደራ አስተዳደሩ የሰላም እና ፀጥታ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብ/ጄነራል ገ/እግዚኣብሄር በየነ ትናንት ሁለተኛ ዙር የDDR ስልጠና በመቐለ መጀመርን አስመልክቶ እንደተናገሩት፣ " ለጦርነት ተዘጋጅቶ የነበረው ወጣት ታጣቂ አሁን ሰላማዊ ምርጫ ተቀብሏል " ብለዋል። በክልሉ 16 ቀናት በተካሄደው ትጥቅ የመፍታት ዘመቻ በማይጨው ፣ በዓድዋ ፣ በእንዳስላሰ-ሽረ እና ሌሎች አከባቢዎች ጨምሮ ከ40 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ለተሃድሶ DDR ስልጠና ዝግጁ እንዲሆኑ መደረጉን ገልጸዋል። " እስከ አሁን በተለያዩ በረሀዎች ተበታተነው የ…
" በቀጣዮቹ ሁለት፣ ሦስት ቀናት ውስጥ ነዳጃ ከጅቡቲ የሚመጣበትን መንገድ አመቻችተናል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) በነዳጅ ችግር ሲፈተን ለቆየው ትግራይ ክልል፥ ነዳጅ ከጅቡቲ ለማስመጣት፣ የንግዱ ማህበረሰብ ከባንኮች ብድር እንዲያገኝ የማድረግ ሥራ ላይ እንደሚገኝ የትግራይ ባላአደራ አስተዳደር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። በባላደራ አስተዳደሩ የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)፣ የኢኮኖሚ ዘርፉን ለማነሳሳት የንግዱ ማህበረሰብ ከባንኮች የአጭር ጊዜ ብድር እንዲያገኝና ገበያውን እንዲያረጋጋ፥ ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ ሸቀጣሸቀጦች እንዲያቀርብ ከባንኮች ጋር ተነጋግረን ስራ ተጀምሯል ብለዋል። በተያያዘ፥ ለባለሃብቶች እገዛ …
👏1
⏱የጋምቤላ ወረዳ ጊዜያዊ አስተዳደር ከዛሬ አርብ ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ነዋሪዎች ከቤት ውጭ እንዳይንቀሳቀሱ የሰዓት እላፊ ገደብ የጣለ ሲሆን፣ ከሕጋዊ የጸጥታ አካላት ውጭ ማንኛውም ግለሰብ የጦር መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀሱም በጥብቅ ተከልክሏል። የወረዳው ሰላም እና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጁሉ አኳይ ለቢቢሲ አማርኛ እንደገለጹት፣ ይህ እርምጃ የተወሰደው በክልሉ ውስጥ ያለውን የጸጥታ መደፍረስ፣ ድንበር ተሻግረው ከደቡብ ሱዳን የሚገቡ ታጣቂዎች የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲሁም በተሽከርካሪዎች ላይ ሊፈጸም የሚችል የጥቃት ስጋትን አስቀድሞ በመከላከል ቀጠናውን ወደ መደበኛ ሰላም ለመመለስ ነ…
👏1
" ጥቃቱ ማቆሚያ አጥቷል ፤ ጥቁር ጠባሳ የጣለ ነው " - መጋቢ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ትላንት በኦሮሚያ ክልል፤ በቀድሞው ምሥራቅ አርሲ ዞን በአሁኑ ደቡብ ምሥራቅ ዞን ሮቤ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት ፥ ያልታጠቁ ንጹሐንን ህፃናትን ጨምሮ ፣ ሚሊሻ እና የፖሊስ አባላት ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ። የሟቾችን አስከሬን መቁጠራቸው የገለጹ የአይን እማኝ ካህን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፥ " በእንደቶ ቀበሌ በተፈጸመው ጥቃት የ34 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል " ብለዋል። ብዙሃኑ ሚሊሻና የፖሊስ አባላት እንደሆኑ ገልጸዋል። " የ34 ሰዎችን አስከሬን ሰብስበን ነበር። ከእነዚህ ውስጥ የእንደቶ ቀበሌ ነዋሪ ያልሆኑ ለግዳጅ የመጡ የ9 ሰዎችን አስከሬን ቤተ ክርስቲ…
❤1🤔1
የታሸገ ውሃ ዋጋ ⬆️ የኢትዮጵያ መጠጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማኅበር፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚሸጡ የተለያየ መጠን ያላቸው የታሸጉ ውሃዎችን (ከፋብሪካ እስከ ሸማች ያለውን) የ30 አምራቾች የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር ለአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳውቋል። ቢሮው አሁንም የዋጋ ዝርዝራቸውን ገና ያላሳወቁ ቀሪ አምራቾች በአስቸኳይ እንዲያቀርቡ አሳስቦ ቁጥጥሩን እንደሚያጠናክር አስታውቋል። ሸማቾችም ከዋጋ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ቅሬታ ሲያጋጥማቸው በነፃ የስልክ መስመር 8588 እንዲጠቁሙ ጥሪ ቀርቧል። (የውሃ አምራቾች ለአከፋፋዮች የሚያስረክቡበት ዋጋ / Factory Price ፣ የአከፋፋዮች የትርፍ ህዳግ / Agent Margin እንዲሁም አከፋፋዮች ለቸርቻሪ ነጋዴዎ…
👏1
ማንኛውም ተቋም የትምህርት ዘመኑ ከመጠናቀቁ በፊት የቀጣይ ዓመት የአዲስም ሆነ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ማካሄድን የሚከለክል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጅቶ ለአስተያየት ክፍት ተደርጓል። • በመመሪያው መሰረት ከበጋው ትምህርት ውጪ በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ሰበብ መደበኛውን ስርዓተ ትምህርት ማስተማር የተከለከለ ሲሆን ፤ ማጠናከሪያ ወይም የክረምት ትምህርትን ምክንያት በማድረግ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ማራቅ፣ ለፈተና እንዳይቀመጡ ማድረግ ወይም ምዝገባ መከልከልም አይቻልም። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን፣ ፍትሃዊነትንና ተገቢነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ወጥ የሆነ አሰራርና ተጠያቂነትን…
👏1
ፖል ማኬንዚ የ200 ዓመት እስራት ተፈረደበት። በጎረቤት ኬንያ 190 ሕፃናትን እና አንድ አዋቂን በረሃብ እንዲሞቱ በማድረግ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው የአምልኮ ቡድን መሪ (ራሱን ፓስተር ብሎ ይጠራል) ፖል ማኬንዚ፣ የ200 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት። እ.ኤ.አ 2023 በሻካሆላ ጫካ ውስጥ ከ400 በላይ አስከሬኖች ከተገኙ በኋላ በቁጥጥር ሥር የዋለው ማኬንዚ እና ሌሎች 27 ተከሳሾች፣ ተከታዮቻቸው " ከኢየሱስ ጋር እንዲገናኙ " በሚል ሰበብ እስኪሞቱ ድረስ እንዲጾሙ በማዘዝና የተቃወሙትንም እንዲደበደቡ በማድረግ የበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋትን አስከትለዋል። በሞምባሳ ፍርድ ቤት የቀረበውን ክስ የመሠረቱት አቃቢያነ ሕግ፣ የወንጀሉን ክብደት ከግምት ውስጥ…
❤1👏1
" ከዩኒቨርሲቲ የወጣ ሁሉ በቀጥታ 'አርክቴክት' ተብሎ ሥራ የሚጀምርበትን የተሳሳተ አሠራር ለማስቀረት አዲስ የሕግ ማዕቀፍ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ለመንግሥት ቀርቧል " - አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር 35ኛ ዓመቱንና 26ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ ባካሄደበት ወቅት፣ በግንባታ ዘርፉ ላይ ያልተገባ ውድድር መንገሡንና ይህም ሙያውን ክፉኛ እየጎዳው መሆኑን አስታወቀ። የማኅበሩ ፕሬዝዳንት አርክቴክት ሀብታሙ ጌታቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጹት፣ በዘርፉ ያለው የአማካሪነት ክፍያ በአማካይ ወደ 0.4 በመቶ ወርዷል። አንድ ባለሃብት የ100 ሚሊዮን ብር ህንጻ አሰራለሁ ብሎ ሲነሳ ያንን ሁሉ ውሳኔ ለመወስነው አርክቴክት የሚከፈለው 400 ሺህ ብር …
👏1
በእጃቸው ላይ የህዝብና የመንግሥት ንብረት ያለ ግለሰቦች በአስቸኳይ እንዲመልሱ ፖሊስ አሳሰበ። በመቐለ፣ የሐድነት ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት በሕብረተሰቡ ተነሳሽነትና በፖሊስ አባላት ተጠብቀው የቆዩ እና በድንገተኛ ፍተሻ የተገኙ የተለያዩ ንብረቶችን መረከቡን አስታውቋል። በሕብረተሰቡ ተነሳሽነት ከተመለሱት መካከል ግምቱ 150 ሺህ ብር የሚያወጣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ በጥይት የተሞሉ ሁለት ካዝናዎች፣ ሁለት ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች ይገኙበታል። በፖሊስ አባላት ተጠብቀው የቆዩና የተመለሱ ደግሞ እያንዳንዳቸው 48 ሺህ ብር የሚገመቱ 33 የፖሊስ መገናኛ ሬዲዮኖች፣ 8 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች ፣ 4 ሽጉጦች፣ 4 ሞተር ሳይክሎችና 5 ኮም…
👏1
Showing the 12 most recent of 63 posts we hold for @Newsmediadaily. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@cunfaafx · 58,358
Telegram ranks this channel #15 of 27 here — alongside 26 others — read 21 September 2026
@nclex_exam · 42,314
Telegram ranks this channel #22 of 54 here — alongside 53 others — read 29 August 2026
@FMCSport · 36,427
Telegram ranks this channel #44 of 82 here — alongside 81 others — read 1 September 2026
@Ye_Getamian_Mahiber · 23,817
Telegram ranks this channel #69 of 75 here — alongside 74 others — read 18 September 2026
This channel appears in 4 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“EBC” (@Newsmediadaily), 9,354 subscribers as measured 5 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Newsmediadaily.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.